ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል
ለዱኒያ ጣጣ አይኑርህ አላህ ይወድሃል።
ሰዎች ዘንድ ካለውም ጣጣ አይኑርህ ሰዎች ይወዱሃል.

                               📚ሲልሲለቱ አሶሂሃ 944
🔥5
የአላህ መልክተኛ ﷺ  እንዲህ ብለዋል:–

"አንድ ሰው ጀነት ገባ።በጀነት በር ላይ እንዲህ የሚል ፅሑፍም ተመለከተ፦
"የሰደቃ (ምንዳ)በአስር እጥፍ ሲሆን ብድር (አበዳሪ) ደግሞ በአስራ ስምንት እጥፍ ነው።"

📚【አልባኒያ ሲልሲለቱ ሰሒሓ (3407) ሰሒህ ብለውታል】


እና ምን ታያላቹ አበድሩኝ እና ፅደቁ እንጂ😁
😁5
ኸረ ሆስፒታል ያለ ጉድ!😭

አንዱ ምናለ፦ "ዶክተርዬ እንቅልፍ አጥቺአለው ማደንዘዣ ውጋኝ እና ልረፍ!"

ያረቢ በአፊያ አትፈትነን...🥹🤲
💯6
❞أَنـَــا لَـهَـا❝

አብሽር ኡመተ-ሙሐመድ! የማታፍርበት ተስፋ ተከዝኖልሀል።
❤‍🔥5🥰3
.
ጭስ እና ሽንኩርት የሚያስለቅሰን
ደካሞች እኮ ነን

የጀሀነምን እሳት ዘንግተን ወንጀልን
ምንዳፈረው💔
💔8
.
የእኔን ህይወት ለማሻሻል የወደቀ
እያንዳንዱ ጣፋጭ የላብ ጠብታህ
ሁሉ በጀነት ወንዝ ይሁንልህ❤️‍🩹

Baba🥰
❤‍🔥9🥰2
.
ያለ መድሀኒት ተኝተን ያለ ህመም ያለ ድካም ከተነሳን አልሀምዱሊላህ በትልቅ ኒዕማ ውስጥ ነን::

الحمدالله ❤️‍🩹
🔥9🥰2
.
ምን ያስቀናቹሀል?

ሁላችንም የአሏህን ቃል አሳምረው
በሚቀሩ ሰዎች ላይ በጣም እንቀናለን🥹
🔥6🥰3
.
ብቻ ታገስ:-
አንዳንድ ጊዜ ምርጡ ላይ ለመድረስ
በመጥፎ ውስጥ ማለፍ ይኖርብሃል!!
💯10
.
አንዳንድ ህመሞች በእኛ እና
በአላህ መሀከል ይቀራሉ❤️‍🩹
❤‍🔥9
.
ሁልጊዜ ብቻችሁን ለመኖር ዝግጁ ሁኑ
አንዳንድ ሰዎች በድንገት ይለወጣሉ ዛሬ
እናንተ ለእነሱ አስፈላጊ ናችሁ ነገ ለእነሱ
ምንም አይደላችሁም!❤️‍🩹
🥰8
መራራ እውነት በጧቱ😭
የሆነ random ቀን የሞት ቀጠሮህ ይደርሳል ።
ያኔ ገና ያልጨረስከው እቅድ ይኖርሃል ።
ግን ትተኸው ትሄዳለህ ።
ከዛም አለም ምንም ሳይጎድልባት ያለ አንተ መኖሯን ትቀጥላለች ።
ይሄ አሁን ልትይዘው የምታሯሩጠው ነገር የለም?
የሚገርምህ ያለሱ ነው የምትሄደው😭

صباح الخير
👏3💔3
.
ማን ይወድሻል ሳይሆን ማን boundaryሽን Respect ያደርጋል:ማን ዝምታሽን ይረዳል እና እኛ ሳንጠይቅ ከጎናችን ማን ብቅ ይላል ነው:: መውደድ ቀላል ነው ዋጋ መስጠት ግን Rale ነው🙌🏼
🔥5🥰1💯1
💔
“አንዳንዶች በሀጢያታቸው
ምክንያት ወደ አላህ ቀረቡ!

ሌሎች ደግሞ በተሰጣቸው
ፀጋ ምክንያት አላህን አራቁ ❗️
💔9
.
ሁሉም ነገር ቀርቶብኝ
አላህ በወደደኝ❤️‍🩹
❤‍🔥11🥰1👌1
አንቺ እንቅልፍ ላይ ያለሽ ነፍስ ሆይ🗣

ለ5 ደቂቃ ብቻ ከአላህ ጋር ቆዪ
ከዛ ወደ ህልምሽ መመለስ ትችያለሽ

It's fajr time
🥰8
ለይለቱል‐ጁሙዐ ሙሐመዳዊ ናት።
እርሳቸውን በመዝከር፣ በወዳጆቻቸው ሶለዋት፣ በናፈቋቸው አፍቃሪዎቻቸው ዜማ ትደምቃለች።…
ሶሉ ዐላ መን ኡሚርቱም ቢሶላቲ ዐለይሂ [ﷺ]

ቢአንስ 100 ሰለዋት እናውርድ🫶
🔥5
ከተረዳሁት 3
(ዩሱፍ)
"ወደ ራሱም ሚስጥርን አድርጎ ያዘ"

(የዕቁብ)
"ከእነርሱም ዘወር አለ"

(መርየም)
"ዛሬ ሰው የሚባልን አላናግርም"

ውስጥህ ያለውን በሙሉ ልትናገር አትውደድ! -ፈፅሞ አይረዱህም።

ቢረዱህም...
ከጎንህ አይቆሙም!

#
መደበቅ🖤🥀
🥰6🔥4
Someone said:

<<ሰንደሉ ሽታው  ደስ ይላል.....>>

    <<በጣም.....ግን ከሚሰጠው ቆንጆ መአዛ ጀርባ  መቃጠሉን  ያስተዋለለት ማንም የለም....>>
🔥6🥰6
.
አላህዬ እስኪ ሁሉም ይለፍና
ለማመስገን ልታደል❤️‍🩹
🥰14🔥1