በቂያማ ቀን አላህ በእዝነቱ ለሰዎች ምህረትን ከመቸሩ ብዛት ሰይጣን እንኳን ምህረት አገኛለሁ ብሎ ተስፋ ያደርጋል!
ማረን በሉት እርሱ ምህረት ይወዳል!
ጥሩ ባሮች ያድርገን!
ማረን በሉት እርሱ ምህረት ይወዳል!
ጥሩ ባሮች ያድርገን!
❤🔥7
ሁሉም ነገር
ስልችት... ብሏችሁ ...
ሁሉም ነገር ይቅርብኝ እና ለልቤ ብቻ ሰላም ስጥልኝ ብላችሁ ታውቁ ይሆን❤️🩹
ሰላም ለልባችን🤍
ስልችት... ብሏችሁ ...
ሁሉም ነገር ይቅርብኝ እና ለልቤ ብቻ ሰላም ስጥልኝ ብላችሁ ታውቁ ይሆን❤️🩹
ሰላም ለልባችን🤍
💯7💔7
እያጠፋን ለሚምረን፤እየራቅን ለሚያቀርበን፤ በብኩን ፍላጎታችን ሳይወቅሰን የተሻለውን ለሚመርጥልን ለአዛኙ ጌታችን ምስጋና ይድረሰው።
❤🔥4
🩵እውነተኛው ኪሳራ ማለት፤ ስፋቷ እንደ ሰማያትና ምድር የሆነችን ጀነት፣ በማትረባና አላፊ በሆነች ዓለም (ዱንያ) ምክንያት ማጣትህ ነው።🩵
😢3🔥2💔1
በሀገር አማን.....በሀገር ሰላም
እኔ እስረኛሽ.....
ካላየሁሽ ቁርስ አልበላም😊😊
አዲስ ሙሽራ ለአዲሷ ሙሽሪት የገጠመላት ነዉ
እሁድም አይደል እንተዎወስ
አሁንም ላጤዎች ናችዉ🥲
እኔ እስረኛሽ.....
ካላየሁሽ ቁርስ አልበላም😊😊
አዲስ ሙሽራ ለአዲሷ ሙሽሪት የገጠመላት ነዉ
እሁድም አይደል እንተዎወስ
አሁንም ላጤዎች ናችዉ🥲
😁6
ምን ያምር ንግግር👌
«አላህ የምትወደውን ነገር እንዲያዘወትርልህ ከፈለግክ፤ እርሱ በሚወደው ነገር ላይ ዘወትር ተገኝ።»
[ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሐንበል]
«አላህ የምትወደውን ነገር እንዲያዘወትርልህ ከፈለግክ፤ እርሱ በሚወደው ነገር ላይ ዘወትር ተገኝ።»
[ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሐንበል]
❤🔥8🔥2
የማለዳ ፀሃይ ስትወጣ በህይወት እንዳለህ ብቻ ሳይሆን ዛሬን ከትናንት የታሻለ ለማድረግ ሌላ እድል እንዳለህም አስታዉስ
ሰበሀል ኸይር አልሀምዱሊላህ እንበል እስኪ📿
ሰበሀል ኸይር አልሀምዱሊላህ እንበል እስኪ📿
❤🔥6
የሰው ልጅ ትልቅም ይሁን ትንሽ ሀብታምም ሆነ ድሀ የየራሱ ሀጃ አለው ስላልተናገረ ብቻ አንተ/ቺ ምን አለብህ አይባልም😕
👌6🔥1
ንፁህ ልቦች በደል ሲደርስባቸው ለመበቀል ያስቡና እድሉን ስያገኙ ግን ህሊናቸው ይቅርታን ታስቀድማለች ይቅር ባዮች ያድርገን!🖤
🥰7🔥4
☆ሴት ልጅ ፊቷን ገልጣ የምትወጣ ቢሆን ኖሮ ሊያጫት ለሚፈልግ ሰው ሂድና ተመልከታት የሚል ፍቃድ ባላስፈለገ ነበር።☆
📓اتحاف الطلاب | ٣٨٥
🔖 ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
📓اتحاف الطلاب | ٣٨٥
🔖 ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
🔥8
ውድ ተሳፋሪዎቻችን መዲና አል ሙነወር አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ
በዝግጅት ላይ ....
ቀበቶውን እንዲታጠቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።
አላህ ሆይ ! ይህን ጥሪ በቅርቡ,,
በዝግጅት ላይ ....
ቀበቶውን እንዲታጠቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።
አላህ ሆይ ! ይህን ጥሪ በቅርቡ,,
❤🔥8
በጠዋት እቤታችሁ ድረስ መጥቶ ፣ በራችሁን አንኳኩቶ ይኸው ይህን ዉብ ቀን ተጠቀሙበት ብሎ የሚሠጣችሁ ማንም የለም።
ባይሆን እናንተው በማለዳ ተነሱና..
ሱብሒ ስገዱ፤ የዱዓን መስኮት ክፈቱ፣ ዉብ ቀን ይሠጣችሁ ዘንድም የሰማይን በር አንኳኩ😊
በዱዓ የማይፈለጥ ችግር የለም።
አላህ ሆይ ባንተው ፈቃድ አነጋን።
አልሃምዱሊላህ ☺️
ባይሆን እናንተው በማለዳ ተነሱና..
ሱብሒ ስገዱ፤ የዱዓን መስኮት ክፈቱ፣ ዉብ ቀን ይሠጣችሁ ዘንድም የሰማይን በር አንኳኩ😊
በዱዓ የማይፈለጥ ችግር የለም።
አላህ ሆይ ባንተው ፈቃድ አነጋን።
አልሃምዱሊላህ ☺️
🥰4
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል
ለዱኒያ ጣጣ አይኑርህ አላህ ይወድሃል።
ሰዎች ዘንድ ካለውም ጣጣ አይኑርህ ሰዎች ይወዱሃል.
📚ሲልሲለቱ አሶሂሃ 944
ለዱኒያ ጣጣ አይኑርህ አላህ ይወድሃል።
ሰዎች ዘንድ ካለውም ጣጣ አይኑርህ ሰዎች ይወዱሃል.
📚ሲልሲለቱ አሶሂሃ 944
🔥5