ሰኪነቱል ሩህ🖤
487 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
እሺ ምን ልርዳህ አልኩት ኮስተር እያልኩኝ

አንተ እኔን መርዳት አትችልም ባይሆን ተነስ እንሂድ አለኝ ቁጢጥ እንዳለ

ወዴት ነዉ ምሄደዉ ብዬ መለስኩለት ድፍረቱ እየገረመኝ

መጀመርያ ወደነበርክበት ካለ ምንም ነገር ወደተገኘህበት ሁን ብሎ ሁሉን እንዳሻዉ ወዳደረገዉ አምላክህ አለኝ ድምፁን እየጨመረ

ደነገጥኩኝ ድንጋጤዬ ሰዉነቴ ዉስጥ አስተጋባ እግሮቼ ተጠማዘዙ ወገቤ ከዳኝ ጉልበቴ ተዝለፈለፈ ቃላቶች ተበታትነዉ ጠፉኝ አይኖቼ ተርገበገቡ
ገና ነኝ አልተዘጋጀዉም አልኩት እንደምንም እየተነፈስኩኝ

ፈገግ አለ ጊዜዉ አልቋል አለኝ

አላመንኩም ቆይ አንዴ .........

ይቀጥል ?
2🔥2😐2
እኔ ፈልጌ ሞኝ ከሆንኩኝ
የእናንተ ብልጠት አስፈላጊ
አይደለም🙂‍↔️
😁3
ዉጤቱ ተለቀቀ
ከፍተኛዉም ልጅ ታወቀ
እኔ ሁሌ ምጠይቀዉ
ሶሻል ለምን ተደበቀ
አሉ በሶሻልም ከፍተኛ ያመጡ
ሁሌ ለምን ናቹራልን መጠበቁ

እዚ ቻናል ላይ ተፈታኞች ካላቹ ኸይሩን ይምረጥላቹ

specially my little bro አላህ ደስተኛ የሚያደርግህን ይስጥህ
🫶
🔥63
አልሐምዱሊላህ ብላቹሃል
ወይስ እስክታስነጥሱ እየጠበቃችሁ ነዉ😐

الحمدلله على كل حال
🥰71
ሞት ያስፈራል ከሞት በላይ ግን የሚወዱትን ሰዉ መለየት ያስፈራል
መሳሳት መዉደድ መታመን
ከራስ መቀነስ ያስተማረንን ሰዉ መሸኘት ከባድ ነዉ
በመምጣታቸዉ ህይወታችንን ያቀኑልን
በመሄዳቻዉ እንዲጓደል የማንፈልጋቸዉ
ሰዎችን እንደሚሄዱ ማሰብ በራሱ ትልቅ በሽታ ነዉ💔

አላህ ያቆይልን ❤️
🤝63
ልክ ከዳር ሆኜ ስመለከት መሃለኞቹ ደስተኛ መስለዉኝ በነሱ እቀናለዉ
ደግሞ መሃል ሆኜ ቁልቁል አይኖቼን ሳንከራትት በጥጋጥግ ዳር ላይ ያሉት የደስታ ጫጫታ ዉስጥ ያሉ ይመስለኛል
ከሁለቱም ሆኜ ስገኝ ደግሞ ከዚ ዉጪ ብሆን እያልኩ እጎጎለዉ

በርግጥ ማመስገንን ቢቸረኝ በአንዱ መርጋቴ ያረጋጋኝ ነበር ያለንበት ሁኔታ ማን እየተመኘዉ እየለፋበት መሆኑን አለማወቃችን ገና ብዙ ያንከራትተናል
ብቻ ማመስገን የተሻለ የልብ ምት አለዉ🙌
🔥91
ሰኪነቱል ሩህ🖤
እሺ ምን ልርዳህ አልኩት ኮስተር እያልኩኝ አንተ እኔን መርዳት አትችልም ባይሆን ተነስ እንሂድ አለኝ ቁጢጥ እንዳለ ወዴት ነዉ ምሄደዉ ብዬ መለስኩለት ድፍረቱ እየገረመኝ መጀመርያ ወደነበርክበት ካለ ምንም ነገር ወደተገኘህበት ሁን ብሎ ሁሉን እንዳሻዉ ወዳደረገዉ አምላክህ አለኝ ድምፁን እየጨመረ ደነገጥኩኝ ድንጋጤዬ ሰዉነቴ ዉስጥ አስተጋባ እግሮቼ ተጠማዘዙ ወገቤ ከዳኝ ጉልበቴ ተዝለፈለፈ ቃላቶች…
ቆይ አንዴ አስርን ልስገድ

ከዚ ሁሉ ሰአት በሗላ እንዴት ትዝ አለህ የመግሪብ መዳረሻ ገባኮ

እሺ የረመዷን ቀዳ አለብኝ እሱን ልፁም ይቺን ሳምንት ታገሰኝ

እስከዛሬ ከተሰጠህ ጊዜ ምን አደረክበት በቃ አሁን አክትሟል ሰከንዶችን መቆየት አንችልም

ቆይ እባክህ ያስቀየምኳቸዉ ሰዎች አሉ ሁለት ቀን ብቻ

ከተወሰነልህ ቀን ፈቀቅ አትልም

እሺ በ social media ሀራም ነገሮችን ላይክ አድርግያለዉ ተዉበት ላድርግ እባክህ እያለዉ ጨክኖ ከርታታዎ ነፍሱን ይዞት ወደመጣበት ተመለሰ

ጊዜ ያለን ቢመስለንም ሞት እንደ አፍንጫችን ቅርብ ነዉ
እናንተ ሰዎች ሆይ መቼ ትመለሳላቹ መቼ እንመለሳለን አይበቃንም ወይ
እየመሸ በነጋ ቁጥር ወደ ማይቀረዉ ጉዞ እየፈጠንን መሆኑን ስለምን ዘነጋን

ዋ በሀራም ላይ የዋለችዉ ጊዜ
ዋ በሀራም ላይ የጠፋችዉ ቀናት

ጊዚያቸዉን ተጠቅመዉ ከሚመነዱበት ያድርገን (አሚን አትሉም ወይ)
💔7😨43
እዉነተኝነት የጠፋ ቅርሳችን ነዉ ጠብቆ አስጠብቆ ለትዉልድ ማስረከብ ሀላፊነት ሲሆን

ሰኪነቱልሩህ ግን ለነፍሳችን ማሳረፊያ ጎጆ ናት

እሷን ለመቀለስ አመታት ሊፈጅ ይችል ይሆናል እሷን ለማፍረስ ግን የሰኣታት ስራ ሆኖ ይዉላል

እና ቀልቦቻችን እንዲሰክኑ ከአሁኑ ስንቃቸዉን ማሰባሰብ ለጋራ ጥቅም እንደመሆኑ መጠን የገቢ ማሰባሰቢያ ኮዱን ከስር አስቀምጬ ሁላቹም እንድተባበሩበት በራሳቹ ነፍስ ዎጂብ ሆኖባቹሃል

ኮዱም በተከበረዉ በረመዷን የወረደዉ ቅዱስ ቃሉን በየቀኑ ማንበብና ማጥናት ይሆናል


ይግባኝ እቀበላለዉ ምናልባት ይህን አድርጋቹህ ልቦቻቹህ ላይ የሰኪናን ጎጆ ካልቀለሳቹ !!!
👌3🤗1
ሰኪና እና ሀያእ 1 የሆኑ እለት ምድር በወፍ ጫጫታ ብቻ ትከበብ ነበር
እስትንፋስ ሲዘምር አካላችን በተመስጦ ማዳመጥን ይወፈቅ ነበር

ነበር💔
🔥6
እንኳን ለተመረጠችዉ ሙስሊሟ እንስት ይቅርና
ለቡና ማፍያዉ ጀበና እንኳን ስከን ይስከን ተብሎለታል 🤧
😁4👌21
አንዱ ምን አለኝ
ሰኪና ተበድራሻለች እንዴ ስሟን አንገላታሽዉ


ምን ማድረግ ይቻላል😭👩‍🦯‍➡️
🤣71
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أني مسني الضر وأنت ارحم الراحمين ❤️‍🩹
2
ሀራም ቦታዉን የያዘ ይመስላል ሀላል በነጭ ባንዲራ የተሸነፈ መስሎ ይታያል
ሩሃችን ተለይቶ ጀሰዳችን ከላይ ቀርቶ ይንገዋለላል
እምነታችን ተሸርሽሮ ታች ወርዷል

ወቅቱን በሰአቱ ጠብቆ የሰገደ ሱናዎቹን የፆመ እንደ አሊም ታይቶ ተወስኗል

አእምሮኣችን ስራ ፈቶ የሰዎችን አይብ መቆጣጠር ከጀመረ ሰንበት ብለዎል

ሴት ሙስሊም በየ social media ማየታችን እምብዛም አያስጨንቀንም

አሁንም ግን እናማርራለን
ስራ ጠፋ ጤንነት እራቀኝ ወዳጆቼ ሸሹኝ ብለን መገሰፃችንን አናቆምም

ለሁሉም መድሃኒት ተሰቶን ሳለ እዉርነታችን ጋርዶናል

አሁን ነገም ወደፊትም የሚያነቃን ደወል እንጠብቃለን
የማብቂያ ደዉሉን እንዴት ዘነጋነዉ


ሰላታችንን ስናሳምር የመፍትሄ በሮችን ቁልፍ በእጃችን እየገባ መሆኑን አላስተዎልንም

ሰኪነቱል ሩህ የሚገኘዉ ወደሱ በመሸሽ አይደለምን?


ሽሹ ተጠጉ ተከለሉ እሱ ከሁሉም በላይ ጠባቂ ነዉና
4👍3🔥1
ላጤዎች ግን ምንድነዉ ማፆሙት
ከሁለቱም አለመሆን ይቻላል እንዴ
አለማግባትም አለመፆምም😅

ነገ ሰኞ ነዉ ኒያቹን አሳምሩ
🙌
😁11💔4
በቴክኒክ ችግር ምክንያት ስርጭታችንን በመስተጓጎሉ ይቅርታን እየጠየቅን ነዳጃችንን እንዲሞላ በreaction አሙቁት እስቲ🫶
💔7💊4😭1
ሰኪነቱል ሩህ🖤
በቴክኒክ ችግር ምክንያት ስርጭታችንን በመስተጓጎሉ ይቅርታን እየጠየቅን ነዳጃችንን እንዲሞላ በreaction አሙቁት እስቲ🫶
"💔" ይህንን ያደረጋቹት ሰዎች ግን የምር አሳዘናችሁኝ

እንደዉም ለናንተ ስል ሰኪነቱል ሩህን በሌላ ቅርንጫፍ እናሰፋዎለን🤫
🤣7👍1🥰1
የክረምቱ ወር አልፎ በበጋው መጀመሪያ ይኸው ብቅ ብለናል!

የ2018 የመጀመሪያ ዙር
     ኢኽላስ መድረክ
አለማዊ +ሸሪዓዊ ት/ት በሚል ርዕስ የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራዎችን ይዞ የፊታችን እሁድ መስከረም 18 ጠዋት 3:00 በአንቢያ መስጂድ ግቢ ወደናንተ ይደርሳል።

📌ማሳሰቢያ፦ለሴቶች ብቻ (ለወጣት ሴት ተማሪዎች በልዩነት የተዘጋጀ )

💫አዘጋጅ፦ኢክላስ ጀመዓ
ጎሮ አንቢያ መስጅድ

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/onlyiklas
🔥21👍1
የዱንያ ማዕበል ስታንገዎልለኝ መርከብ ያልኳቸዉ ምርኩዞቼ ሲሸሹኝ
ተገልጦ የነበረዉ ብርሃን
በጨለማ ሲያናዉጠኝ
ወዳንተ ስቀርብ ነዉ
መንገዱ ሚቀናኝ

ከአላህ በታች ታስፈልገኛለህ
ሀቢቢ ባባ❤️
👍52
በነገራችን ላይ አዎቂና ጥበበኛ ለመሆን
መፅሀፍ ማንበብ ብቻ በቂ አይደለም ከሞኞችና አላዎቂ ሰዎች ጋር መቀማመጥ
ግድ ይላል 🙌
😁10