ደስታህ ግን ጠፍቶ ሊቀር የሚችል ነገር አይደለም- ጊዜያዊ በሆነ ከፈን ሊጋረድ ብቻ ነው የሚችለው።
✔️እናም በህይወት እስካለህ ድረስ ያንን ከፈን ልትገልጠው እድሉ አለህ።ያለምንም መሸማቀቅ እና ፍርሃት የሰማዩን መንበር በሙሉ አይንህ ማየት እስከቻልክ ድረስ- ውስጥህ ሙሉ በሙሉ ንፁህ እስከሆነ ድረስ እመነኝ ፒተር - እዚህ ሁሉ ችግርም ውስጥ ሆነህ ደስታን ማግኘት ትችላለህ።
~አና ፍራንክ
✔️እናም በህይወት እስካለህ ድረስ ያንን ከፈን ልትገልጠው እድሉ አለህ።ያለምንም መሸማቀቅ እና ፍርሃት የሰማዩን መንበር በሙሉ አይንህ ማየት እስከቻልክ ድረስ- ውስጥህ ሙሉ በሙሉ ንፁህ እስከሆነ ድረስ እመነኝ ፒተር - እዚህ ሁሉ ችግርም ውስጥ ሆነህ ደስታን ማግኘት ትችላለህ።
~አና ፍራንክ
❤🔥5🔥1
📜ኢብኑል ቀይም 📿 እንዲህ ብለዋል፡-
“በጉልበቱና በወጣትነቱ ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህን የሚያስታውስ ሰው ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህ በእርጅናውና በድካሙ ጊዜ ያስባወል።”
“በጉልበቱና በወጣትነቱ ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህን የሚያስታውስ ሰው ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህ በእርጅናውና በድካሙ ጊዜ ያስባወል።”
🔥7🍓4
💜 ደጋጎችን በመልካም ሰራዎቻቸው
መወዳደር ካልቻልክ ሐጢያተኞችን
በኢስቲግፋር ተወዳደራቸው ።
ደና ደሩልኝ......✨
መወዳደር ካልቻልክ ሐጢያተኞችን
በኢስቲግፋር ተወዳደራቸው ።
ደና ደሩልኝ......✨
👌8❤🔥1🍓1
የአላህ ጸጋ ጎብኝቶን ሶለዋት ዐለነቢይ [ﷺ] ተፈቀደልን [ተደነገገልን] እንጂ በምን ፊታችን ባለውለታችን ዘንድ እንቆም ነበር?!….
اللهم صلّ وسلم على حبيبنا وقدوتنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
اللهم صلّ وسلم على حبيبنا وقدوتنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
🍓4🔥2
እሆናለሁ ብዬ አስቤ የማላውቀው
የሕይወት መንገድ ላይ ነኝ
ሰው በእድሜ ብዛት ማስተዋል
ከቻለ የሚማረው ነገር አለመፍረድን
ነው❤️🩹
የሕይወት መንገድ ላይ ነኝ
ሰው በእድሜ ብዛት ማስተዋል
ከቻለ የሚማረው ነገር አለመፍረድን
ነው❤️🩹
🔥4🥰1
አሁን ደግሞ juman ጀለቢያ መግዛት እየቻሉ + እያላቸው... ከጀለቢያ ውጭ ለሚለብሱ የ1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት እናድርግ
😁10🙏1
በቂያማ ቀን አላህ በእዝነቱ ለሰዎች ምህረትን ከመቸሩ ብዛት ሰይጣን እንኳን ምህረት አገኛለሁ ብሎ ተስፋ ያደርጋል!
ማረን በሉት እርሱ ምህረት ይወዳል!
ጥሩ ባሮች ያድርገን!
ማረን በሉት እርሱ ምህረት ይወዳል!
ጥሩ ባሮች ያድርገን!
❤🔥7
ሁሉም ነገር
ስልችት... ብሏችሁ ...
ሁሉም ነገር ይቅርብኝ እና ለልቤ ብቻ ሰላም ስጥልኝ ብላችሁ ታውቁ ይሆን❤️🩹
ሰላም ለልባችን🤍
ስልችት... ብሏችሁ ...
ሁሉም ነገር ይቅርብኝ እና ለልቤ ብቻ ሰላም ስጥልኝ ብላችሁ ታውቁ ይሆን❤️🩹
ሰላም ለልባችን🤍
💯7💔7
እያጠፋን ለሚምረን፤እየራቅን ለሚያቀርበን፤ በብኩን ፍላጎታችን ሳይወቅሰን የተሻለውን ለሚመርጥልን ለአዛኙ ጌታችን ምስጋና ይድረሰው።
❤🔥4
🩵እውነተኛው ኪሳራ ማለት፤ ስፋቷ እንደ ሰማያትና ምድር የሆነችን ጀነት፣ በማትረባና አላፊ በሆነች ዓለም (ዱንያ) ምክንያት ማጣትህ ነው።🩵
😢3🔥2💔1
በሀገር አማን.....በሀገር ሰላም
እኔ እስረኛሽ.....
ካላየሁሽ ቁርስ አልበላም😊😊
አዲስ ሙሽራ ለአዲሷ ሙሽሪት የገጠመላት ነዉ
እሁድም አይደል እንተዎወስ
አሁንም ላጤዎች ናችዉ🥲
እኔ እስረኛሽ.....
ካላየሁሽ ቁርስ አልበላም😊😊
አዲስ ሙሽራ ለአዲሷ ሙሽሪት የገጠመላት ነዉ
እሁድም አይደል እንተዎወስ
አሁንም ላጤዎች ናችዉ🥲
😁6