ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
.
እውነተኛ ታማኝነት ምን እንደሆነ
ታውቃላችሁ?

አሊ (ረ.ዐ) የፋጢማን መቃብር
እቅፍ አድርገው

“አንቺ ሞትሽ እኔ በመተንፈሴ
ይቅርታ አድርጊልኝ”ብለው አለቀሱ💔
🥰9
በልባቹህ ውስጥ የምትዘሩትን ሰው በደንብ ምረጡ..!
ፍሬን መምረጥ ዛፍን ከመቁረጥ በጣም ቀላል ነው..🖤
👌9🔥3💯3❤‍🔥1
👐ልክን ማወቅ ድክመት አይደለም፤ በእምነት የተጠቀለለ ጥንካሬ ነው። ሁለቱም ፆታዎች የአላህን ወሰኖች ሲያከብሩ ሰላም ያገኛሉ እንጂ ትርምስ አያተርፉም።❤️

صباح الخير
💯5🔥2👏2
አንድ ሷሊህ ተጠየቀ፦

እስኪ #የጀነትን ፀጋ ግለፅልን አሉት⁉️
ጀነት ውስጥ #ነብዩ_ሙሀመድ ﷺ አሉ አላቸው።
💔5🔥3
ደስታህ ግን ጠፍቶ ሊቀር የሚችል ነገር አይደለም- ጊዜያዊ በሆነ ከፈን ሊጋረድ ብቻ ነው የሚችለው።

✔️እናም በህይወት እስካለህ ድረስ ያንን ከፈን ልትገልጠው እድሉ አለህ።ያለምንም መሸማቀቅ እና ፍርሃት የሰማዩን መንበር በሙሉ አይንህ ማየት እስከቻልክ ድረስ- ውስጥህ ሙሉ በሙሉ ንፁህ እስከሆነ ድረስ እመነኝ ፒተር - እዚህ ሁሉ ችግርም ውስጥ ሆነህ ደስታን ማግኘት ትችላለህ።

~አና ፍራንክ
❤‍🔥5🔥1
📜ኢብኑል ቀይም 📿 እንዲህ ብለዋል፡-

“በጉልበቱና በወጣትነቱ ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህን የሚያስታውስ ሰው ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህ በእርጅናውና በድካሙ ጊዜ ያስባወል።”
🔥7🍓4
መጀመርያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር ለማን ምን መሆን እንዳለብህ ትገነዘባለህ።
🤎🥀
❤‍🔥8👏1
💜 ደጋጎችን በመልካም ሰራዎቻቸው
መወዳደር ካልቻልክ ሐጢያተኞችን
በኢስቲግፋር ተወዳደራቸው ።

ደና ደሩልኝ......
👌8❤‍🔥1🍓1
የአላህ ጸጋ ጎብኝቶን ሶለዋት ዐለነቢይ [ﷺ] ተፈቀደልን [ተደነገገልን] እንጂ በምን ፊታችን ባለውለታችን ዘንድ እንቆም ነበር?!….

اللهم صلّ وسلم على حبيبنا وقدوتنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
🍓4🔥2
✨️በሁሉም ሁኔታ ውስጥ
አጥቸህ አላውቅም ኢላሂ❤️‍🩹

❤️‍🩹Lillahilhamd🫀
❤‍🔥7
እሆናለሁ ብዬ አስቤ የማላውቀው
የሕይወት መንገድ ላይ ነኝ

ሰው በእድሜ ብዛት ማስተዋል
ከቻለ የሚማረው ነገር አለመፍረድን
ነው❤️‍🩹
🔥4🥰1
አሁን ደግሞ juman ጀለቢያ መግዛት እየቻሉ + እያላቸው... ከጀለቢያ ውጭ ለሚለብሱ የ1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት እናድርግ
😁10🙏1
✍️እይታን ዝቅ ማድረግ ስለ
ገደብ ሳይሆን ስለ ሀያዕ እና
ከእይታ ወንጀል ነፃ መሆን ነው።
💯7
I wish :

ሰዎች የራሳቸውen ቃላቶች ቢጠጡ
እና ምን ያህል መራራ እንደሆኑ
ቢያውቁ..💔
💔7💘2
በቂያማ ቀን አላህ በእዝነቱ ለሰዎች ምህረትን ከመቸሩ ብዛት ሰይጣን እንኳን ምህረት አገኛለሁ ብሎ ተስፋ ያደርጋል!
ማረን በሉት እርሱ ምህረት ይወዳል!
ጥሩ ባሮች ያድርገን!
❤‍🔥7
ሁሉም ነገር
ስልችት... ብሏችሁ ...


ሁሉም ነገር ይቅርብኝ እና ለልቤ ብቻ ሰላም ስጥልኝ ብላችሁ  ታውቁ ይሆን❤️‍🩹


ሰላም ለልባችን🤍
💯7💔7
እያጠፋን ለሚምረን፤እየራቅን ለሚያቀርበን፤ በብኩን ፍላጎታችን ሳይወቅሰን የተሻለውን ለሚመርጥልን  ለአዛኙ ጌታችን ምስጋና ይድረሰው።
❤‍🔥4
🩵እውነተኛው ኪሳራ ማለት፤ ስፋቷ እንደ ሰማያትና ምድር የሆነችን ጀነት፣ በማትረባና አላፊ በሆነች ዓለም (ዱንያ) ምክንያት ማጣትህ ነው።🩵
😢3🔥2💔1
Some one said:


ያአላህ! ቋሚ ደንበኞችህ አድርገን🤲
❤‍🔥6🔥2🤔1
የሆነች ጥፋት አጥፋ ብቻ እንጂ

በዙሪያህ ምን ያክል አዋቂዎችና ፈላስፋዎች እንዳሉ ታውቃለህ😁
👌6😁2