የሆነ ቀን ይመጣል: አንድ የማይቀር ቀን አለ
👇🏾
የሆነ ቀን የእናትህ የስልክ ጥሪ ናፍቆት ብቻ ይሆናል
.
"ምን አለበት ብዙ ጊዜ አብሬያት አሳልፌ በነበረ!" የምትልበት ቀን ይመጣል
.
ቀልዷ ቀርቶ ቁጣዋ የሚናፍቅህ ቀን ይመጣል
.
ትኩስ ቡናዋን እና እንጀራ በሚጥሚጣዋ ከብርንዶ እና ጠጅ በልጦ የሚናፍቅህ ቀን ይመጣል
.
ድምጿ ሁሉ ከአእምሮህ ትውስታ ጠፍቶ ይናፍቅሃል
👇🏾
በል ለእናትህ ደውልላት አሁን: ከቻልክ ሄደህ ዘይራት
.
በህይወት ከሌለች ደግሞ እረፍት ተመኝላት እና በርታ !!
መልካም ምሽት!!
❤️🙌🏼

😢5
.
ኢላሂ...
ሰርቼው የረሰሁትን፣ አንተ ግን የመዘገብከውን ሆነ ብዬ ድንበርህን ያለፍኩበትን፣ አንተ ግን ቅጣቱን ያዘገየኸውን ጊዜው ቢረዝምም አቅሜ ቢደክምም ነፍሴ ተይዛ የምጠየቅበትን ወንጀሌን በሙሉ ማረኝ!❤️🩹
صباح الخير
ኢላሂ...
ሰርቼው የረሰሁትን፣ አንተ ግን የመዘገብከውን ሆነ ብዬ ድንበርህን ያለፍኩበትን፣ አንተ ግን ቅጣቱን ያዘገየኸውን ጊዜው ቢረዝምም አቅሜ ቢደክምም ነፍሴ ተይዛ የምጠየቅበትን ወንጀሌን በሙሉ ማረኝ!❤️🩹
صباح الخير
🙏7🔥2
በጁምዓ ቀን ልብህን አፅዳ!
ሳምንቱ ሙሉ በዱንያ ሩጫ የደከመውና በወንጀል የዛገው ልብህ ዛሬ ፋታ የሚያገኝበት ቀን ነው። ልክ ልብስህ ሲቆሽሽ እንደምታጥበው ሁሉ፣ ቀልብህንም በጁምዓ ብርሃን እጠበው።
እንዴት እናጽዳ?
በሰለዋት፦ በነብዩ (ﷺ) ላይ ሰለዋት በማውረድ የልብህን ጭንቀት አስወግድ።
በኢስቲግፋር፦ የወንጀልን ጥቁረት አጥፋ።
በሱረቱል ካህፍ፦የሳምንቱን ጨለማ በቁርአን ብርሃን አብራው።

🔥5❤🔥4
ባንተ ሀይልና ልቀት ለሌኛዉ ቀን ታጭተናል
በስራችን ሳይሆን በእዝነት ሌላ አዲስ የቀን ጅማሮ አስጀምረኸናል
በአዎቂነትህ ይሁንብህ በልባችን ላይ የሚተረማመሰዉን የሀጃ ክምችት በዛሬዉ ቀን ነጃ በለን
አላሁመ አሚን!!
صباح الخير ☕️
በስራችን ሳይሆን በእዝነት ሌላ አዲስ የቀን ጅማሮ አስጀምረኸናል
በአዎቂነትህ ይሁንብህ በልባችን ላይ የሚተረማመሰዉን የሀጃ ክምችት በዛሬዉ ቀን ነጃ በለን
አላሁመ አሚን!!
صباح الخير ☕️
❤🔥5
ደክሞኛል አልኩት ከጀርባዉ ሆኜ እየዳኽኩኝ
አይዞሽ በርቺ እዚ ደርሶ የምን እጅ መስጠት ነዉ ተቃርበናል በይ ነይ አለኝ
ግን እኮ
ደክሞኛል እንጂ መቼ ተስፋ ቆረጥኩኝ አልኩኝ
ድካም እኮ ተፈጥሮኣዊ ነዉ
ሁሌ ጠንካራ መሆን በራሱ ያደክማል
አኽኽ እዉነት ግን ደክሞኛል😩
አይዞሽ በርቺ እዚ ደርሶ የምን እጅ መስጠት ነዉ ተቃርበናል በይ ነይ አለኝ
ግን እኮ
ደክሞኛል እንጂ መቼ ተስፋ ቆረጥኩኝ አልኩኝ
ድካም እኮ ተፈጥሮኣዊ ነዉ
ሁሌ ጠንካራ መሆን በራሱ ያደክማል
ሲደክመን ማቆም ትተን ማረፍ እንዳለብን ቢገለጥልን ኖሮ ስንት ከእረፍት በሗላ የሚቋጩ ታሪኮች በነበሩን ነበር!😑
🔥5
🌿 አንተ ሰው !!! እንቅልፍህ ጣፋጭ ቢሆንም ፣ ከፈጣሪህ ጋር የምታደርገው ቀጠሮ የበለጠ ጣፋጭ ነው ።
'አሰላቱ ኸይሩም ሚነን-ነዉም' (ሰላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች) ተነስ !!!
'አሰላቱ ኸይሩም ሚነን-ነዉም' (ሰላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች) ተነስ !!!
🥰10
My mood level now:
✅«በእኔ እይታ ለራሴ ታላቅ ነኝ፤ ምክንያቱም ትግሎቼን፣ መከራዬን እና መሰቃየቴን የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ። እንዲሁም ሊያሸንፉኝ ቀርበው ያልተሸነፍኩላቸውን እያንዳንዱን ቅጽበት የማውቅ ብቸኛ ምስክር እኔ ነኝ!።»
፦The Gambler-ዶስቶይቭስኪ
✅«በእኔ እይታ ለራሴ ታላቅ ነኝ፤ ምክንያቱም ትግሎቼን፣ መከራዬን እና መሰቃየቴን የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ። እንዲሁም ሊያሸንፉኝ ቀርበው ያልተሸነፍኩላቸውን እያንዳንዱን ቅጽበት የማውቅ ብቸኛ ምስክር እኔ ነኝ!።»
፦The Gambler-ዶስቶይቭስኪ
💯7🔥1
መዝግየት መልካምነቱ በግልጽ ባይታይም ሀኪሙ ጌታ ከወደደው መልካም ነው ቢዘገይም የማይሆን ቢመስልም ይሆናል
በርግጥም ጌታችን ቃሉን አያጥፍም🥹🥹❤️🩹
በርግጥም ጌታችን ቃሉን አያጥፍም🥹🥹❤️🩹
🥰9
ብርጭቆ በጠብታ አይሞላም፤ የሰው ልጅ በአንድ ንግግር አይቆጣም፤ ሁሉም የጥርቅም ውጤት ነው
✍ Mahmud Darwish
✍ Mahmud Darwish
💯8🔥1👏1
.
ድሮ ድሮ ሰው እንዴት ሱጁድ ላይ ይሄን
ያህል ይቆያል እያልኩ ይገርመኝ ነበር
ተራዬ ደርሶ እስከሚገባኝ
ድረስ❤️🩹
ድሮ ድሮ ሰው እንዴት ሱጁድ ላይ ይሄን
ያህል ይቆያል እያልኩ ይገርመኝ ነበር
ተራዬ ደርሶ እስከሚገባኝ
ድረስ❤️🩹
❤🔥8
❌ አንዳንዴ... ከዚህ ከማህበራዊ ሚዲያ ሁካታ ጥቅልል ብለህ መጥፋት፣ አካውንትህን አጥፍተህ ለነፍስህ ሰላም መስጠት እጅግ ያሰኝሃል። ዘመኑ መልካምነት የከበደበት፣ ጥሩነት እንደ ሞኝነት የሚቆጠርበት ወቅት ሆኗልና ላልተወሰነ ጊዜ መሸሽ ይቀላል።
🌿 " ፀሐይ ወጥታ በጠለቀች ቁጥር ያንተም ቁጥር እየጎደለ ይሄዳል !!! ከርሷ ጋር ክፋይህ አብሮ ይጠልቃል !!! "
🌹 ሐሰነል በስሪ ረሂመሁሏህ
صبخ الخير
🌹 ሐሰነል በስሪ ረሂመሁሏህ
صبخ الخير
🔥4
ልክ ሁሉም ነገር እንዳለዉ ሰዉ ደስተኛ ሁን አላህ የፃፈልህ ነገሮች ከምትመኛቸዉ ነገሮች ሁሉ የበለጡና በእዝነት የተሞሉ ናቸዉ።
🔥6🥰3
.
እውነተኛ ታማኝነት ምን እንደሆነ
ታውቃላችሁ?
አሊ (ረ.ዐ) የፋጢማን መቃብር
እቅፍ አድርገው
“አንቺ ሞትሽ እኔ በመተንፈሴ
ይቅርታ አድርጊልኝ”ብለው አለቀሱ💔
እውነተኛ ታማኝነት ምን እንደሆነ
ታውቃላችሁ?
አሊ (ረ.ዐ) የፋጢማን መቃብር
እቅፍ አድርገው
“አንቺ ሞትሽ እኔ በመተንፈሴ
ይቅርታ አድርጊልኝ”ብለው አለቀሱ💔
🥰9
በልባቹህ ውስጥ የምትዘሩትን ሰው በደንብ ምረጡ..!
ፍሬን መምረጥ ዛፍን ከመቁረጥ በጣም ቀላል ነው..🖤
ፍሬን መምረጥ ዛፍን ከመቁረጥ በጣም ቀላል ነው..🖤
👌9🔥3💯3❤🔥1