ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
አንድ ቀን በሕይወታችን ሲጨመር ለሞት አንድ
ርምጃ እየቀረብን መሆኑን አንርሳ
መልካም ማብዛት ቢከብደንም ከመጥፎ
ነገራቶች በመራቅ ከሞት ቡሃላ ላለው ሀያት ስንቅ እንሰንቅ 🙌


صباح الخير 🫶
🥰4🔥3
Some one said:

ፂም የወንዶች makeup ነው 🥲
😁7💯6👌1💋1
ጨረቃ ታይታለች.....🔥
🥰12👏1
ምንም ቃል አላፅናና ባለን ሰዐት ረመዳን መምጣቱስ🤌
❤‍🔥3🥰2💯1
የፀሀይ መውጣት ለቀኑ ንጋት ሲሆን
#የረመዳን መምጣት
ለሩሀችን ብርሀን ነው

صباح النور ❤️
❤‍🔥7🥰3🌚2
Juma+Remdan 🫠
❤‍🔥5🥰4
ለፈገግታ

የቻናላችንን ፖስቶች ወደዉ ላይክ በሚያደርጉ ሜምበሮች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!😁
🥰9😁1
ውጤት ስላላየህ ብቻ ዱዓ ማድረግህን አታቋርጥ፡፡ አላህ
በልባችሁ ውስጥ ያለውን ሹክሹክታ፣ እንባ፣ ምኞት ሁሉ
ይሰማል፡፡ ጊዜው ሲደርስም በምስጋና በሱጁድ
እንድትወድቅ የሚያደርግ ነገር ይሰጥሃል፡፡
❤‍🔥7🥰1
ከቤተሰብ ርቀዉ ግቢ ሆነዉ ለሚፆሙ የአላህ ባሪያዎች,, የአላህ በረከትና እዝነት ይስፈን!😊
🥰6💔1
.
ጌታዬ....🤲🏻

ከውድቀት የሚያበረታኝን
ከሽንፈት የሚከልለኝን
ከድክመት የሚከለክለኝን ሰው ስጠኝ ከአንተ በታች ተስፋዬን የምጥልበት እና አደራው የምሆንለትን ሰው::በመኖሩ ብቻ የሚያበረታኝን የድዐዬ ምላሽ የሆነን የሁል ጊዜም አንተን አመላካች የሆነ.....

ከአንተ የሆነን ሰው ለግሰኝ አምላኬ🤲🏻
❤‍🔥6
After remdan my Dua be like:

እቃውን እኔ አጥበዋለው አንቺ ቁጭ በይልኝ ሚለውን 😩😁
😁11
🥀🥀الستغفر الله🥀🥀
👏3
በሚቀጥለው ረመዳን እያንዳንዳችን በዚህ ረመዳን ያደረግነውን ዱዓ  እንኖራለን።
ኢንሻአላህ
🥰8❤‍🔥2
ጌታዬ ሆይ ረሃብን ብቻ ከሚያተርፉ አታድርገን🤲

رُبَّ صَائِمٍ لَيْسَ لَهُ مِنْ صِيَامِهِ إِلاَّ الْجُوعُ.
‟ከሰዎች መካከል ጾመኞች አሉ፣ ከጾማቸውም ረሃብን እንጂ ሌላን ነገር አያተርፉም።
💔7
.
ማፍጠሩንስ አፈጠርን አልሀምዱሊላህ
ዕቃውን ማን ይጠብ😭
😭8
ረመዷን + መድረሳ🤌 😩🥹
❤‍🔥3🥰1
ስትሰበር ብቻ ወደሱ አትሽሽ
ሲከፋህ ብቻ ወደሱ አትቅረብ
ከሱ ጋር ያለህን መስመር በጥቅም ላይ አትገንባዉ
የሚያስፈልግህን ብቻ አትጠይቀዉ
ሳጠይቀዉ ስለሰጠኽ ነገርም አመስግነዉ
ጌታዬ ብቻ አትበለዉ ባርያዉ መሆንህንም ንገረዉ
ትንሽ ነገር አትለምነዉ እሱ ትልቅ ጌታ ነዉና
ለወንጀሎችህ ምክንያት አደርድር
ወደ እስቲግፋር በጊዜ አፈትልክ


አል -ሙጂብ
💯61
Someone said:

በአላህ እጅ ታሪክ ተበላሽቶ አያውቅም።


አብሽሩ🫶
🥰8
አል ወዱድ
ለፍቼ ባጣም የምኞቴ ባይሳካም
የአመታት እቅዶቼ የወራት ትጋቶቼ
እንዳልነበር ሆነዉ ቢጠፉም
ድጋሚ ለመንፏቀቅ እድሉን ባላገኝም
ተሳካላት ሆነላት ብለዉ ባይሸኙኝም
ለልቤ ስብራት መሻርያ ቢጠፋም
ወዱዱ ወዶኝ ከፈተነኝ
ያጣሁት ነገር ከብናኝ አልቆጥረዉ


ብቻ አል ወዱድ ይዉደደኝ❤️‍🩹
🥰6🔥2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «አል ወዱድ ለፍቼ ባጣም የምኞቴ ባይሳካም የአመታት እቅዶቼ የወራት ትጋቶቼ እንዳልነበር ሆነዉ ቢጠፉም ድጋሚ ለመንፏቀቅ እድሉን ባላገኝም ተሳካላት ሆነላት ብለዉ ባይሸኙኝም ለልቤ ስብራት መሻርያ ቢጠፋም ወዱዱ ወዶኝ ከፈተነኝ ያጣሁት ነገር ከብናኝ አልቆጥረዉ ብቻ አል ወዱድ ይዉደደኝ❤️‍🩹»