ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
أللهم مَا أصْبَحَ بِي مِنْ نِعْمَةٍ، أوْ بِأحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ، فَمِنْكَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، فَلَكَ الحَمْدُ وَ لَكَ الشُّكْرُ.
🥰2
.
ይህውልሽ አንዳንዴ…🙂

ከሰዎች ጋር ሆነሽ ብቻኝነት ያንገላታሻል…በሰው ተከበሽ ጭር ይልብሻል…ማውራት ፈልገሽ እንዴት እንደሚወራ ይጠፋብሻል…አፍሽ ይቆላለፋል… ይህውልሽ አንዳንዴ…የጠላሺው ሰው ይናፍቅሻል…መናፍቅ እማትሺውን ሰው ናፍቆቱ ይፃናብሻል…

ይህውልሽ አንዳንዴ…የሞቀ አልጋ ውስጥ ሆነሽ ይበርድሻል…በውድቅት ለሊት መሄድ ያሰኝሻል…ብቻ ይህውልሽ አንዳንዴ ሁሉም ግራ
ይሆናል… ❤️‍🩹

ብቻሽን አይደለሽም🫂
❤‍🔥5🥰3
ተጠራቅሞ መኪና or ቤት የማይገዛ ገንዘብ በምግብ የጨረሰ ከሰረ ይባላል ወይይይ 🙂
😁3💔2
.
ስንት የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶችን
አንግቶ አሳይቶናል!!!

አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹

صباح الخير
🔥6
يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ

አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ በእዝነትክ እታገዛለሁ፡፡ ጉዳዩን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድረግልኝ፡፡ ለቅፅ በት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተዎኝ፡፡
🔥5
#ከገባኝ_1

በመጨረሻም ዱንያ ከቤተሰብህ የበለጠ ውድ ነገር ልትሰጥህ አትችልም። ዱንያን በሙሉ ብትዞራት ከነርሱ የበለጠ ዋጋ ያለውን ነገር አታገኝም። ደስታን ከነርሱ ጋርና በነርሱ ውስጥ አብዝተህ  ታሸተዋለህ፣ ትኖረዋለህ። ቤተሰብ ከዚያም ቤተሰብ ከዚያም ቤተሰብ።
❤‍🔥6🔥2
ቤት ለቤት እየዞርክ ካላነበብክለት ይኼ ትውልድ አያነብልህም ያለው ማን ነበር!😫
😁7
ወንድ አይደለህ
🤍ለሚሉት አትሸበር ከቁም ነገሩ ተጠጋ ዝምታ አይስበርህ <ወንድ ልጅ ጀግና ነው> ብለው አያድክሙህ <በሆዱ ነው> ብለው አያስንፉህ ሳይገባህ መዳኛህን እንዲያርቁ አትፍቀድላቸው!!
ወንድ ልጅም ሰው ነው ያለቅሳል እኮ! አልቅስ... ህመምህን አውራ.... ችግርህን ተናገር... አንተ ዘንድ ያጣኸውን መፍትሄ ሌሎች ዘንድም ፈልግ... ዝምታም ሲበዛ ገዳይ ነው... ድክመትህ ላይ ጠንክርልኝ።
💔5
.
ችግር ሲደራረብባችሁ ነገርም ሲጠናባቹ
ለቀልባቹ አላህ እኮ ታጋሾችን ይወዳል እያላቹ
አበርቷት እስከመቼ ካላችሁ
“እስከ ጀነት” በሏት❤️‍🩹
🔥10
መሄድ የፈለገን እግረኛ ለምን አይባልም ይቅናህ ነው የሚባለው......ልቡ የሸፈተን ለማስቀረት ሙግት አይገጠምም ስንብት ነው የሚገባው ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም በግድ እኔ ጋ ቆይ አይባልም

ብቻ ከጀሊሉ አንራቅ🤎

صباح الورد 🤍
❤‍🔥5🔥1
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَأنْزِلْهُ المَقْعَدَ المُقَرَّبَ مِنْكَ يَوْمَ القِيَامَةِ ، اللَّهُمَّ آتِ مُحَمَّدًا الوَسِيلَةَ وَالفَضِيلَةَ وَابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَةَ مُحَمَّدٍ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى».

﴿إِن اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
🥰7
ኢማም ሱፍያን ሰውሪይ [ረሒመሁላህ] ምከረኝ የሚል ሰው ገጠማቸውና እንዲህ አሉ: ‐
«በውስጧ የምትኖረውን ያህል ለዱንያ ሥራ፤
በውስጧ የምትዘወትረውን ያህል ለአኺራ ሥራ።»
:
ጊዜው እያለፈ ነው። ነገ የሌለበት ዛሬ ላይ ደርሰናል። አሁንም ነገን የሚጠብቁ ሞኞች ናቸው። ቀድሞውኑ የማያልቅ ነገ አልነበረምና ዛሬ ደግሞ ነገ የለም!
እና ነገን የማያውቁ የደረሱበት ባንደርስ እንኳን ነጋቸው እንዳለቀባቸው "ሰርገኛ መጣዎች" አንሰነዳዳም ወይ?!
🔥5
اسلام اليكوم ورحمة الله وبركاته
ዱንያ በርትታብን መጥፍታችን ይታወቃል
ለካ ዱንያ ማድከሟን አትተዉም
ለማሸነፍ ስጣጣር መንገድ ቀየሰች እናማ ከነ ድካሟ ስንገዳገድ ተመልሼ መጣዉ

ሰላም ናቹ🙂
❤‍🔥4
Some one said

💔 ቸልተኝነት እንኳን ሰው ላይ
ህይወት የሌለው ነገር ላይ ሲሆን ራሱ
ይገድለዋል ።

       
👌10
አልሃምዱሊላህ !!

እንኳንም የጠየቅኩህን ሁሉ አልስጠኸኝ ❤️‍🩹
❤‍🔥6💔2
አንድ ቀን በሕይወታችን ሲጨመር ለሞት አንድ
ርምጃ እየቀረብን መሆኑን አንርሳ
መልካም ማብዛት ቢከብደንም ከመጥፎ
ነገራቶች በመራቅ ከሞት ቡሃላ ላለው ሀያት ስንቅ እንሰንቅ 🙌


صباح الخير 🫶
🥰4🔥3
Some one said:

ፂም የወንዶች makeup ነው 🥲
😁7💯6👌1💋1
ጨረቃ ታይታለች.....🔥
🥰12👏1
ምንም ቃል አላፅናና ባለን ሰዐት ረመዳን መምጣቱስ🤌
❤‍🔥3🥰2💯1
የፀሀይ መውጣት ለቀኑ ንጋት ሲሆን
#የረመዳን መምጣት
ለሩሀችን ብርሀን ነው

صباح النور ❤️
❤‍🔥7🥰3🌚2