ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ካንተ መራቅን አይታገስም ያንተን ቅርበት የለመደ ፤ ካንተ መሸሽንም  አይችልም በፍቅርህ ስካር ያበደ !
  

ያረብ አንተነትህን❤️‍🩹


صباح الخير🤍
❤‍🔥3🔥2
Someone said:
ይንቁሻል አክብሪያቸው"
"ይገፉሻል ታገሻቸው"

ጉልበትሽ ሳይሆን.....
(ሶብርሽ) ነው ሚገላቸው!


...
🔥10👌3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «Someone said: ይንቁሻል አክብሪያቸው" "ይገፉሻል ታገሻቸው" ጉልበትሽ ሳይሆን..... (ሶብርሽ) ነው ሚገላቸው!  ...»
ውሻ ስናይ ምንሮጠው እንዳይነጅሰን እንጂ ፈርተን አይደለም 🥲 እናንተም ሩጡ እንዳይነጅሳቹ
😁14
ከእነዚህ ውስጥ መካኒኩ የትኛው እንደሆነ ለይቼ ለማወቅ እቸገራለሁ!። ነገር ግን የዚህ መኪና ባለቤት ሴት እንደሆነች ጠንቅቄ አውቃለሁ..🙌🏻😀


الريجل 🥲
😁9
በቁርኣን ውስጥ most comfortable የሆነ ቃል ፡-
إِن يَنصُرْكُمُ اللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمْ ۖ
አላህ ቢረዳችሁ ለእናንተ አሸናፊ የለም፡፡

صباح الخير 🫶
🥰3❤‍🔥2
ሲጀመር በለሊት ተነስቶ Sport መስራት አያስፈልግም አፈር ለሚበላው አካል😪
😁5
አላህ ለባርያዉ መልካምን በሻለት ጊዜ
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!

صلوات الله عليه وسلم

ዛሬ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ 😊
🥰9
ቁንጅናን የት ታገኛታለህ? ብለው ጠየቁት

እሱም፦ "ለአላህ ክብር ተናንሳ ዝቅ
           ባለች ፊት"ብሎ መለሰላቸው❤️
🥰9❤‍🔥3🔥1
اسلام اليكوم ورحمة الله وبركاته



صباح الخير ❤️
🥰1
ስቀንም አልቅሰንም
ወድቀንም ተነስተንም ለደረስንበት ዛሬ

الحمد الله❤️‍🩹
❤‍🔥7💯3
ካማችሁን በኋላ ዱአ አድርጉልን ልክ እንደናንተ perfect እንድንሆን🙂
😁8👌4
.
አላህዬ አድርሰከኝ ለዱዐዎቼ
ሁሉ መልስ የማገኝበት ረመዳን
አርግልኝ❤️‍🩹
🙏5❤‍🔥2
አረቦች ሚስትን ''حنة'' ተናፋቂ
ብለው ይጠሯት ነበር

ኢብኑ አልቀይም رحمه الله:

"ሀናህ ተብላ የተሰየመችበት
ምክንያቱ ሰበቡ ወንድ ልጅ
የትም ቢሆን ስለምትናፍቀው
ነው ይላሉ። "😊

صباح الورد
🥰5🤩1
ማቀፍ ማለት እኮ...🫂
አደም ሀዋን ወደ ደረቱ ለመመለስ የሚያደርገው ሙከራ ነው🥹🤌



እሁድ ነዉ ለካ 🥲
❤‍🔥3🥰3😁1💯1
በሠርጋቸው ምሽት ... ሙሽራው አለቀሰ

- ምንድነው ሚያስለቅስ  አለቸው

-እሱም _አደራሹ በቆነጃጂቶች የተሞላ ነው እኔ ግን ቸኮልኩ አላት 🤧😂
😁10🥰1😭1
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ካማችሁን በኋላ ዱአ አድርጉልን ልክ እንደናንተ perfect እንድንሆን🙂»
يخوّفونك من الزواج💍
ولا أحد يخوّفك من الفَحْشَاء

ከትዳር ብዙዎች ያስፈራሩሃል ነገር ግን ከመጥፎ ነገር (ከዝሙት) ማንንም አያስፈራራህም ።

تزوج، فإن الّذي كان يرزقها في بيت أبيها سيرزقها ويرزقك في بيتك..

አግባ ያ በአባቷ ቤት ሆና የሚረዝቃት ጌታ እሷንም አንተንም በቤትህ ውስጥም ሲሳይን  ይለግሳችኋል ።


አረ አግቡ😭
🔥5🥰3🫡3
.
የረሱልን አደራ ጠብቆ እና
የሴትን ፊትና ፈርቶ ራሱን ከነፍስያው
ጥሪ የሸሸገ ወጣት አላህ ይዘንለት::

❤‍🔥7🥰4
Some one said
.
.
በሰው ስኬት እየተደሰተ ተራውን
እንደሚጠብቅ ሰው ንፁህ የለም🤌
❤‍🔥8🔥4