ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
አንቺ ቀድር ሆይ ምን ያህል ሶብር ነው እምትፈልጊው !
❤‍🔥4💔4
"እውነተኛ የሆኑ ጓደኞችን ፈልጋቹሁ ያዙ
እነሱ በሰላም ጊዜ ጌጥ በችግር ጊዜ
አለኝታ ናቸው”
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)

صباح النور 💚
❤‍🔥4🔥2
When Everything is hard my heart says " يا الله 🥹"
❤‍🔥8
ዛሬ ያጣ ነገ ያገኛል
ዛሬ የታመመ ነገ ይፈወሳል
ዛሬ የተሰበረ ነገ ይጠገናል
ዛሬ በጌታው የተማመነ ነገ የተመኘውን ያገኛል
ትንሽ ሠብር ብቻ إن شاء الله
لن ترى في وجهي إلى الرضا فالله حبيبي وكل ما يأتي من حبيبي فهو حبيبي الحمدلله
🥰7🔥2😁1
እናንተን ለመኮርኮር የግድ ስለ ላጤ ማዉራት አለብኝ እንዴ ቆይ¿¿

ዝም አትበሉ ተንቀሳቀሱ 🥲
😁8💔1😐1
ካንተ መራቅን አይታገስም ያንተን ቅርበት የለመደ ፤ ካንተ መሸሽንም  አይችልም በፍቅርህ ስካር ያበደ !
  

ያረብ አንተነትህን❤️‍🩹


صباح الخير🤍
❤‍🔥3🔥2
Someone said:
ይንቁሻል አክብሪያቸው"
"ይገፉሻል ታገሻቸው"

ጉልበትሽ ሳይሆን.....
(ሶብርሽ) ነው ሚገላቸው!


...
🔥10👌3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «Someone said: ይንቁሻል አክብሪያቸው" "ይገፉሻል ታገሻቸው" ጉልበትሽ ሳይሆን..... (ሶብርሽ) ነው ሚገላቸው!  ...»
ውሻ ስናይ ምንሮጠው እንዳይነጅሰን እንጂ ፈርተን አይደለም 🥲 እናንተም ሩጡ እንዳይነጅሳቹ
😁14
ከእነዚህ ውስጥ መካኒኩ የትኛው እንደሆነ ለይቼ ለማወቅ እቸገራለሁ!። ነገር ግን የዚህ መኪና ባለቤት ሴት እንደሆነች ጠንቅቄ አውቃለሁ..🙌🏻😀


الريجل 🥲
😁9
በቁርኣን ውስጥ most comfortable የሆነ ቃል ፡-
إِن يَنصُرْكُمُ اللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمْ ۖ
አላህ ቢረዳችሁ ለእናንተ አሸናፊ የለም፡፡

صباح الخير 🫶
🥰3❤‍🔥2
ሲጀመር በለሊት ተነስቶ Sport መስራት አያስፈልግም አፈር ለሚበላው አካል😪
😁5
አላህ ለባርያዉ መልካምን በሻለት ጊዜ
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!

صلوات الله عليه وسلم

ዛሬ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ 😊
🥰9
ቁንጅናን የት ታገኛታለህ? ብለው ጠየቁት

እሱም፦ "ለአላህ ክብር ተናንሳ ዝቅ
           ባለች ፊት"ብሎ መለሰላቸው❤️
🥰9❤‍🔥3🔥1
اسلام اليكوم ورحمة الله وبركاته



صباح الخير ❤️
🥰1
ስቀንም አልቅሰንም
ወድቀንም ተነስተንም ለደረስንበት ዛሬ

الحمد الله❤️‍🩹
❤‍🔥7💯3
ካማችሁን በኋላ ዱአ አድርጉልን ልክ እንደናንተ perfect እንድንሆን🙂
😁8👌4
.
አላህዬ አድርሰከኝ ለዱዐዎቼ
ሁሉ መልስ የማገኝበት ረመዳን
አርግልኝ❤️‍🩹
🙏5❤‍🔥2
አረቦች ሚስትን ''حنة'' ተናፋቂ
ብለው ይጠሯት ነበር

ኢብኑ አልቀይም رحمه الله:

"ሀናህ ተብላ የተሰየመችበት
ምክንያቱ ሰበቡ ወንድ ልጅ
የትም ቢሆን ስለምትናፍቀው
ነው ይላሉ። "😊

صباح الورد
🥰5🤩1
ማቀፍ ማለት እኮ...🫂
አደም ሀዋን ወደ ደረቱ ለመመለስ የሚያደርገው ሙከራ ነው🥹🤌



እሁድ ነዉ ለካ 🥲
❤‍🔥3🥰3😁1💯1