ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «. ለአላህ ብዬ እምወዳችሁ ሰወች እየበዛችሁ ነዉ 🫶🏻❤️ Welcome 🩶»
يا اللَّهَ

«.. ካንተ ውጪ ረዳት የሌላትን፤ ጭንቅ፤ ጥብብ ያላትን ልብ ሁሉ እዘንላት...»🤲
❤‍🔥8
Some one said:
.
እነዛ በጣም ቦታ የሰጠናቸው ሰዎች
ቢኖሩም ባይኖሩም

ህይወት ይቀጥላል.....🙂
🔥6
አረ የዱንያ ሃም ብቻዬን የተሸከምኩት ያኽል እያጎበጠኝ ነዉ 😫

በዱኣችሁ አስታዉሱኝ
❤‍🔥6🫡1
Today message

ከአላህ ጋር ሲሆን ፍፁም ያልታሰበው ሁሉ ይሆናል

ዩኑስ ዐ.ሰ ከድርብርቡ ጨለማ ይወጣል ብሎ ማን ያምናል ?
አዩብ ከ 18 አመታት ህመም በሰዓታት ድኖ ቀውይ ይሆናል ብሎ ማን ያስባል ?
ዩሱፍ ከጉድጓዱ ተርፎ ለስልጣን ይበቃል ብኖ ማን አስቧል ?

በአላህ ሜዳ ላይ የማይቻል የለም🧡
🔥6🍓2
ጌታዬ ሆይ!
በእንቅልፌ እረዥም
ከተጓዝኩ በጀነት ብርሃን ቀስቅሰኝ 🤎


صباح الورد🥀
❤‍🔥5🔥4
.
ሰው ሰው ነዋ
አላህ ደግሞ አላህ ነው🥹❤️‍🩹
❤‍🔥8🥰4
ዱዓህ ዝም ብሎ የትም ሚቀር ይመስልሀል? ?
كلا والله، وما كان ربك نسيا
❤‍🔥9🔥2
አንቺ ቀድር ሆይ ምን ያህል ሶብር ነው እምትፈልጊው !
❤‍🔥4💔4
"እውነተኛ የሆኑ ጓደኞችን ፈልጋቹሁ ያዙ
እነሱ በሰላም ጊዜ ጌጥ በችግር ጊዜ
አለኝታ ናቸው”
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)

صباح النور 💚
❤‍🔥4🔥2
When Everything is hard my heart says " يا الله 🥹"
❤‍🔥8
ዛሬ ያጣ ነገ ያገኛል
ዛሬ የታመመ ነገ ይፈወሳል
ዛሬ የተሰበረ ነገ ይጠገናል
ዛሬ በጌታው የተማመነ ነገ የተመኘውን ያገኛል
ትንሽ ሠብር ብቻ إن شاء الله
لن ترى في وجهي إلى الرضا فالله حبيبي وكل ما يأتي من حبيبي فهو حبيبي الحمدلله
🥰7🔥2😁1
እናንተን ለመኮርኮር የግድ ስለ ላጤ ማዉራት አለብኝ እንዴ ቆይ¿¿

ዝም አትበሉ ተንቀሳቀሱ 🥲
😁8💔1😐1
ካንተ መራቅን አይታገስም ያንተን ቅርበት የለመደ ፤ ካንተ መሸሽንም  አይችልም በፍቅርህ ስካር ያበደ !
  

ያረብ አንተነትህን❤️‍🩹


صباح الخير🤍
❤‍🔥3🔥2
Someone said:
ይንቁሻል አክብሪያቸው"
"ይገፉሻል ታገሻቸው"

ጉልበትሽ ሳይሆን.....
(ሶብርሽ) ነው ሚገላቸው!


...
🔥10👌3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «Someone said: ይንቁሻል አክብሪያቸው" "ይገፉሻል ታገሻቸው" ጉልበትሽ ሳይሆን..... (ሶብርሽ) ነው ሚገላቸው!  ...»
ውሻ ስናይ ምንሮጠው እንዳይነጅሰን እንጂ ፈርተን አይደለም 🥲 እናንተም ሩጡ እንዳይነጅሳቹ
😁14
ከእነዚህ ውስጥ መካኒኩ የትኛው እንደሆነ ለይቼ ለማወቅ እቸገራለሁ!። ነገር ግን የዚህ መኪና ባለቤት ሴት እንደሆነች ጠንቅቄ አውቃለሁ..🙌🏻😀


الريجل 🥲
😁9
በቁርኣን ውስጥ most comfortable የሆነ ቃል ፡-
إِن يَنصُرْكُمُ اللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمْ ۖ
አላህ ቢረዳችሁ ለእናንተ አሸናፊ የለም፡፡

صباح الخير 🫶
🥰3❤‍🔥2
ሲጀመር በለሊት ተነስቶ Sport መስራት አያስፈልግም አፈር ለሚበላው አካል😪
😁5