ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «የዉመል ቂያማህ ኡመቶቼ ኡመቶቼ ብሎ በሚጣራዉ ነቢይ ላይ ሶለዎት ማዉረድ ያለዉ ስሜት🤌 إن اللَّه وملَائِكتَهُ يُصلّونَ عَلى النّبِي يَاأيهَاالّذِينَ آمَنُوا صَلّوا عَلَيْه وَسلّمُوا تَسلِي اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَـــاﷺمُحمَّدﷺ»
Some one said:

When life shuts a door.....
Open it again
It's a door that's how they work🙂
😁7
ሰኪነቱል ሩህ🖤
Some one said: When life shuts a door..... Open it again It's a door that's how they work🙂
አልገባቹም እንዴ
አስቁም
☹️
        <))>     
       _/ \_ 
😁4😐1
🗣 በዚህ ጠራራ ፀሀይ፡ ይህን ጥቁር ልብስ ለብሰሽ ግን ሙቀቱን ትችይዋለሽ?

እሷ :- ከጀሀነም እሳት አይበልጥም።

{قُلْ نَارُ جَهَنَّمَ أَشَدُّ حَرًّا ۚ لَّوْ كَانُوا يَفْقَهُونَ ‎﴿٨١﴾‏}سورة التوبة

«የገሀነም እሳት ተኳሳነቱ በጣም የበረታ ነው» በላቸው፡፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ (አይቀሩም ነበር)፡፡ (81)


Copied
💯4
ከነገ ጀምሮ ፌስታል ይዞ መገኘት ያስቀጣል ።
ለ 5 ብር ፌስታል 5000 ብር ቅጣት❗️

እና ምን አሰባቹ ከዚ በኋላ ፌስታል የለም😭😭
😢2
አሰብኩት እኮ ለ አስቤዛ ይኽንን ዘንቢል ይዤ ስሄድ🥲👩‍🦯‍➡️
🤣11😁1
በየቀኑ በሰላምና ጤና ስለምንቀበላቸው ቀናት ሁሉ ምስጋና ለአላህ ይሁን፤ አልሐምዱሊላህ!!

ሰበሀል ኸይር!🖤
❤‍🔥6🔥3
so ረመዳን አስራ ምናምን ቀን ቀርቶታል
is it me ወይስ ምንድነው
ዬነ ሰው መቅረቡን እራሱ ያስተዎለ የናፈቀ እየመሰለኝ አይደለም?

ሸውቁ ጠፍቷል😑
💔6😐3
Imagine ይህ ሁሉ የዱንያ ሀም ገም ያበቃና ዱንያ
ሚባል ነገር ጠፍቶ ጀነት ወይም ደግሞ ጀሀነም

ያረብ ከጀነት ሰዎች በለን
❤‍🔥7🙏2🔥1
አልሀምዱሊላህ ዛሬ የእኔና የሀላሌ ቀን ነው መብሩክ በሉኝ!



ምትሉበት ቀን ቅርብ ያድርግላቹ🤲

መከረኛው እሁድ ነው የረሳውትን ሚቀሰቅስብኝ 😢😁

صباح الخير 🩶
😁10🔥2
ተከትላዉ ስራ ቦታ መምጣት ከጀመረች ዛሬ ሳምንቷ ነዉ እሁድን በቤትህ ብትለዉም ስራዬስ እያለ አስቸግሯታል
ምንም አይነት የፍቅር ቃል አይበግረዉም
ቁጭ ብላ አይኗን አቀላብሳ እየተመለከተች ሀቢቢ አለችዉ
ወዬ በሚል አስተያየት አያት

እሷ ፡ መስጂድ ነህ እንዴ አለች ፈገግ ብላ
እሱ ፡ ማለት
ከአንተ ጋር ስሆን ልክ መስጂድ እንደገባዉ ያኽል ሰላም ይሰማኛል
አልቻለም ተሸነፈላት🫠


ላጤ መሆናቹን ለማስታወስ ያኽል ነዉስ😌
😭5😁2
አግቡ 🙂

እናንተ ወጣቶች ሆይ ፦ ከእናንተ ውስጥ የጋብቻን ጣጣ የቻለ ሰው ያግባ ። ረሱል ( ﷺ )

👳‍♂ወንዶች ዲኗን ባህሪዋን መልኳን የምትወዱላትን ሴት ሚስታችሁ አድርጋችሁ አግቡ ።

🧕 ሴቶችም ዲኑን ባህሪውን መልኩን የምትወዱለትን እሱም  የሚወዳችሁን ወንድ ባልሽ ልሁን ብሎ ከጠየቃችሁ እሽ ብላችሁ አግቡት ።

መልካም ትዳር  የእድሜ ልክ ደስታ ነው ።


👏3🔥2💯2
.
ለአላህ ብዬ እምወዳችሁ ሰወች
እየበዛችሁ ነዉ 🫶🏻❤️


Welcome 🩶
❤‍🔥7🔥2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «. ለአላህ ብዬ እምወዳችሁ ሰወች እየበዛችሁ ነዉ 🫶🏻❤️ Welcome 🩶»
يا اللَّهَ

«.. ካንተ ውጪ ረዳት የሌላትን፤ ጭንቅ፤ ጥብብ ያላትን ልብ ሁሉ እዘንላት...»🤲
❤‍🔥8
Some one said:
.
እነዛ በጣም ቦታ የሰጠናቸው ሰዎች
ቢኖሩም ባይኖሩም

ህይወት ይቀጥላል.....🙂
🔥6
አረ የዱንያ ሃም ብቻዬን የተሸከምኩት ያኽል እያጎበጠኝ ነዉ 😫

በዱኣችሁ አስታዉሱኝ
❤‍🔥6🫡1
Today message

ከአላህ ጋር ሲሆን ፍፁም ያልታሰበው ሁሉ ይሆናል

ዩኑስ ዐ.ሰ ከድርብርቡ ጨለማ ይወጣል ብሎ ማን ያምናል ?
አዩብ ከ 18 አመታት ህመም በሰዓታት ድኖ ቀውይ ይሆናል ብሎ ማን ያስባል ?
ዩሱፍ ከጉድጓዱ ተርፎ ለስልጣን ይበቃል ብኖ ማን አስቧል ?

በአላህ ሜዳ ላይ የማይቻል የለም🧡
🔥6🍓2
ጌታዬ ሆይ!
በእንቅልፌ እረዥም
ከተጓዝኩ በጀነት ብርሃን ቀስቅሰኝ 🤎


صباح الورد🥀
❤‍🔥5🔥4
.
ሰው ሰው ነዋ
አላህ ደግሞ አላህ ነው🥹❤️‍🩹
❤‍🔥8🥰4