ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ይቺ ቻናል ለኔ ትንሿ ክልሌ ናት
የተለያዩ እሴቶችን ፀጋዎችን ያቀፈች
እናንተ ደግሞ ልክ እንደ ቱሪስቶች ክልሌን ጎብኚ ናችዉ
እያንዷንዷን ክፍል በጥልቅ የማሳያቹ
ያለ እናንተ ሁሉም ባዶ ነዉ
እናም ለቃችሁ አትሂዱ
ከቻላችሁ በብዙ መሰሎቻችሁ አጥለቅልቁኝ እኛም ክልላችን ትሰፋለች
ካልሆነም እናንተን በረካ ያድርግልኝ


maybe one day ክልላችን ወደ ሀገር እንቀይራታለን 🫶
❤‍🔥6🤝3
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَصْبَـحْتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.

من قله‍ا أعتقه الله من النار
❤‍🔥8
የሆነች አባባል አለች  እንዲህ የምትል፦
ዝም- አይነቅዝም -
የሆነ እቅድ አላችሁ አይደል እቅዳችሁ እስከሚሳካ አታውሩ ዝም!!
ልታገቡ ነው አስቀድማችሁ አታውሩ ዝም!!
በተለይ በሶሻል ሚድያ  !!
ቤት ለመስራት  ቦታ ለመግዛት አስባችኋል  ዝም
የተለያዩ ንግዶች ልሰሩ አስባችኋል ዝም!!
የውስጣችሁን በውስጣችሁ አድርጋችሁ  አላማችሁን
ለአላህ ሹክ ብላችሁ

በራሳችዉ አለም ዛቢያ ተንቀሳቀሱ
ዉስጣቹ በዝምታ ታጅቦ ስኬታቹ ይናገር
🙂‍↕️
❤‍🔥7🔥1
አንድ ወንድ የ4 ሴት ሀቅ ነው !!
የግልሽ አይደለም 😌
😁10👌2😐1
أصبحنا، وأصبح الملكُ لله 🤍
اللهم أعطنا خير هذا اليوم وخير ما فيه 🌸
🥰4
#ዝም ያለ ሁላ መናገር አቅቶት አይደለም!
#አንዳንዱ ዝም የሚለው እንዳይጎዳ ፈርቶ ነው!
#አንዳንዱ ደሞ መናገር መፍትሄ የለውም ብሎ ስለሚያስብ ነው!
#አንዳንዱ ደሞ በንዴት ግዜ ዝም ይላል ቢናገር ያን ሰው አጣለሁ ብሎ ስለሚያስብ!
- ከሁሉም ምርጥ ዝምታ የመረጠ ሰው ነው !
ግን
አንዳንዴ ዝምታ ያስንቃል
👌7🔥1
لا تستسلم لأن الله يعطي أصعب المعارك لأقوى جنوده🌸
በቀላሉ እጅ አትስጥ ጌታህ ከባዱን ውጊያ ለጠንካራ ወታደሮቹ ነው የሚሰጠው
🥰6🔥3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «لا تستسلم لأن الله يعطي أصعب المعارك لأقوى جنوده🌸 በቀላሉ እጅ አትስጥ ጌታህ ከባዱን ውጊያ ለጠንካራ ወታደሮቹ ነው የሚሰጠው»
ምን እንደነካህ ማንም አያውቅም ፣ከህይወት ጋር የገባሀውን ጦርነት ማንም አያውቅም ፣ ደህንነትሀን ምን እንዳወከው ፣የይቅር ባይነትህን ስሜት ምን እንደገደለው፣ ምን ያህል እንደታገስክ እና ምን እንዳጣህ ፤ በእውነት አንተ ማን እንደሆንክ ማንም የሚያውቅ የለም… !‼️

ሁሉም ባስተሳሰቡ እና በእይታው ልክ ነው የሚገምትህ
ተዋቸው ትግልህን ቀጥል‼️‼️
❤‍🔥4🔥2
.
ልክ ነብዩ ሙሀመድ ስትል...

ወዳጆቻቸው...❤️
🥰5❤‍🔥2
ለቅጣት የማይቸኩል ጌታ አላችሁ🤍 ስህተትን ይቅር ይላል.....ተውበትን ይቀበላል ወደርሱ ለዞረ ሰው እርሱም ፊቱን ያዞራል ከርሱ ለሚሸሽ ሰው ያዝናል🤍

የኔ አላህ 🤌
🥰6🔥3
ቴምር ፣ ገብስ እና ቂጣ እየበሉና የቅጠል ምንጣፍ ላይ እየተኙ...
ثُمَّ لَتُسْأَلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ النَّعِيمِ
( ከዚያም ስለድሎታቸው ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ )
የሚለው የቁርአን አንቀጽ ወረደባቸው

እኛንስ ምን ሊውጠን ነው 😣

Copied
😐4
ትናንትን አሳልፎ ካላሰብነው ዛሬ ያደረሰን ታላቅ ጌታ ዛሬን አሳልፎ ካልጠበቅነው አስደሳች ነገ ያደርሰናል...
አላህ ሆይ አንተ ብቻ ነህ ተስፋችን
ጠርተንሃል እና በቶሎ ምላሽ ስጠን
ሸሽተንብሃልና አታሳፍረን
አላህ ሆይ ብቃን ❤️‍🩹❤️‍🩹
🔥6❤‍🔥2💯1
﴿لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ﴾.
🥰8
ፀሐይን ቀጥ ብሎ ማየት የተሳነው አይናችን የሆነ ቀን አላህ ፈቅዶ አሽረፈል ኸልቅን በስስት ይመለከታል.... አይን እሳቸውን በማየት ሲረጋ ልብ በሃሴት እንደ ቡራቅ ይፈነድቃል 🤌

اللهم صل وسلم على نبينا وحببينا وشفعنا محمد ﷺ🤎
❤‍🔥4🔥1
መጠበቅ ከአላህ

ከሰዉማ አለማምዶ ይተዉሃል
ሁሌ ስጠይቀዉ ይንቅሃል
በአንቀልባ ሳለህ የሰጡህን
መሄድ ስጀምር ይነጡቁሃል
ገድበዉ ያጥሩሃል 😫

መጠበቅ ከአላህ ነዉ
ሲሰጥህ አይሰስትም
ጉድለትህን አይመለከትም
ስጠይቀዉ ይደሰታል

ብቻ መጠበቅ ከሱ ሲሆን ደስ ይላል🫶
🥰9🔥2
እኔ ብቻ ነኝ ግን እሁድ እሁድ ላጤዎች የሚያሳስቡኝ🥲
😁9
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «እኔ ብቻ ነኝ ግን እሁድ እሁድ ላጤዎች የሚያሳስቡኝ🥲»
.
ስታዝን ግድ ያልሰጠው ሰው
መሳቅ ስትጀምር መጨነቅ
ይጀምራል::
🔥8
ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ

አንዲት ሴት የሆነን መልካም ሰው ከወደደችው፡ አከሌ ሆይ ለአላህ ስል ወድጄሃለውና ከአባቴ ዘንድ ሂደህ (ብታጨኝ) ? ብላ ብትጠይቀው ችግር የለውም ፡፡

ምንጭ፡- ሸርሁ ኪታቡ ኒካህ (ከሶሒሁል ቡኻሪ) 9-80

አትፍዘዙ ሴቶች (ለምን ሁሌ ወንዶች)🙂
😁5👏2