ሰኪነቱል ሩህ🖤
517 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
Welcome to my channel
ሰኪነቱል ሩህ🖤🌈

እዚህ በጥበብ በፈጠራ እና በግንኙነት ኃይል እናምናለን።

አሁን ሐሳቦች የሚያብቡበት የሚስቡበት ቦታ ላይ
ምን ይጠበቃል፡-
• የማህበረሰብ ተሳትፎ፡ የእርስዎ ድምጽ አስፈላጊ ነው! ሀሳቦችዎን ያካፍሉ

🌱 አብረን እናደግ
ሁሉም ሰው የሚበቅልበት ደጋፊ እና የሚያንጽ አካባቢን ለመፍጠር እንተጋለን

ኢስላማዊ ይዘቶችን ብቻ ሳይሆን አለማዊ ክስተቶችንም ጭምር እያነፃፀረን እንለቃለን
አብራችሁን እስከሆናቹ ድረስ ሀሳባችንን ያለ ማቋረጥ እናሸራሽራለን
🥰2
ቻናሉን ለምታዉቁት ሰዉ በመጋበዝ ለሁሉም የዚህ ቻናል ጥበብ እንዲደርስ ይተባበሩን ❤️
ከመስከረም ወር ጀምሮ መደበኛ ፕሮግራሞችን እንጀምራለን
ብዙ ተባዙን በዚ ቻናል እናፀባርቀዉ
🫶
👍73🔥2
ዛሬ በይፋ ስርጭታችንን ጀምረናል
መስከረም 1 2018
😁6🥰2👏1
መሸፈን ጀብድ ነዉ መሰተር ሀይል አለዉ
ከላይ መወፈቅን ከልብ መሰጠትን ይሻል
ጨርቅነቱ ታይቶ እንደቀላል ቢታይም
በዚህ ዘመን የጠፋዉን ሃያእና ስክነትን ከፍሬ ፀጉር አንስቶ እስከ ታች ጥፍር ያላብሳል
ታድላ ግን ኒቃቡን የደረበች ንግስት
ታድላ ያቺ በከለር አልባሳት ያልደመቀችዎ እንስት
እዉነት ግን ታድላ
❤️
our niqabist girls👑
🔥72🥰2
እዉነት ግን 2018 ገባ
እኔ 2016 ላይ ስታክ እንዳደረኩኝ ነኝ
የጊዜዉ መፍጠን የቀናቶች መቆጠር የቀኖች መርዘም ሆነ ማጠር ለዉጥ እያመጡልኝ አለመሆኑ እኔ ጋር ብቻ መስሎ አይታየኝም

እዉነት ገባ በቃ😭
😁5😭2
ልክ ይቺ ቀን ስትደርስ እላዬ ላይ ተከምሮ የከረመዉ ሁሉ እርግፍ እርግፍ ይላል🥰

ልክ የዚች ቀን ንጋት ሲጀምር ያልተፈቱ ተዘግተዉ የከረሙ በሮች ሁሉ ብርግድ ይሉልኛል💸

ሲነጋጋ ንጋቱ ረዘም ሲል ያለምክንያት ልቤ ይፈነድቃል❤️‍🔥

ይቺ ቀን ለኔ ጁመኣዬ ናት
🌟ጁመኣ ሙባረክ
🌟
❤‍🔥7🥰2🔥1
በነገራችን ላይ
እንደ ቤታቹ እዪት አትፍሩ 🫠
አይታቹ ዝም አትበሉ ለማለት ነዉስ 🙌
😁8
ግን ታስባለህ አለችኝ ድንገት ዞር ብላ

በአጠያየቋ ብገረምም መልስ አልሰጠዎትም ትናንት በአወራነዉ ጉዳይ እንዲህ እንዳለችኝ ገብቶኛል

ኤጭ አሁንስ የራስህ ጉዳይ ብላኝ በሩን በሀይል ዘግታዉ ወጣች

እኔም አልጋዬን ከፋፍቼ ተሸፋፍኜ ለመተኛት አይኖቼን ከደንኩኝ

ብዙም አልቆየም በሩ በሃይል መንኳኳት ጀመረ በድንጋጤ ተነስቼ ከፈትኩኝ
አንድ ጥቁር ካፖርት በሱፍ ሱሪ የለበሰ ከጭንቅላቱ ላይ ጥቁር ባርኔጣ ጣል ያደረገ መልኩም ቁልጭ ያለ ባይሆንም ለክፉ አይሰጥ የሚባል አይነት ሰዉ እፊቴ ቆመ

አላዉቀዉም እሱ ግን በደንብ ያወቀኝ ይመስላል
እንደለመድከዉ ተኝተህ ነዉ አይደል አለኝ አለባበሴን እየተመለከተ

ይቅርታ አዉቅሃለዉ አልኩት እንደተወዛገብኩኝ
አልመለሰልኝም ገፋ አድርጎኝ ገብቶ ተቀመጠ

እህቴ የላከችዉ ሽማግሌም መሰለኝ ግን ደግሞ የሽማግሌ አቋም ሆነ ምስል አይታይበትም አማራጭ ብዬ ያሰብኩት ነገር በሩን ዘግቶ ስለ ማንነቱ ማጣራት ብቻ......
እሺ ምን ልርዳህ አልኩት ኮስተር እያልኩኝ

አንተ እኔን መርዳት አትችልም ባይሆን ተነስ እንሂድ አለኝ ቁጢጥ እንዳለ

ወዴት ነዉ ምሄደዉ ብዬ መለስኩለት ድፍረቱ እየገረመኝ

መጀመርያ ወደነበርክበት ካለ ምንም ነገር ወደተገኘህበት ሁን ብሎ ሁሉን እንዳሻዉ ወዳደረገዉ አምላክህ አለኝ ድምፁን እየጨመረ

ደነገጥኩኝ ድንጋጤዬ ሰዉነቴ ዉስጥ አስተጋባ እግሮቼ ተጠማዘዙ ወገቤ ከዳኝ ጉልበቴ ተዝለፈለፈ ቃላቶች ተበታትነዉ ጠፉኝ አይኖቼ ተርገበገቡ
ገና ነኝ አልተዘጋጀዉም አልኩት እንደምንም እየተነፈስኩኝ

ፈገግ አለ ጊዜዉ አልቋል አለኝ

አላመንኩም ቆይ አንዴ .........

ይቀጥል ?
2🔥2😐2
እኔ ፈልጌ ሞኝ ከሆንኩኝ
የእናንተ ብልጠት አስፈላጊ
አይደለም🙂‍↔️
😁3
ዉጤቱ ተለቀቀ
ከፍተኛዉም ልጅ ታወቀ
እኔ ሁሌ ምጠይቀዉ
ሶሻል ለምን ተደበቀ
አሉ በሶሻልም ከፍተኛ ያመጡ
ሁሌ ለምን ናቹራልን መጠበቁ

እዚ ቻናል ላይ ተፈታኞች ካላቹ ኸይሩን ይምረጥላቹ

specially my little bro አላህ ደስተኛ የሚያደርግህን ይስጥህ
🫶
🔥63
አልሐምዱሊላህ ብላቹሃል
ወይስ እስክታስነጥሱ እየጠበቃችሁ ነዉ😐

الحمدلله على كل حال
🥰71