ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
አንዳንዴ መሰማት ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ
ካለምንም ክስ ካለምንም ወቀሳ
ካለምንም ምክር
ጆሮ ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ

እናዉቀዎለን ያለንበትን ሁኔታ
የሰጠምንበት ነገር ይታወቀናል
ጣጣዉን ዉጤቱን እንረዳለን
በሂደት ሳናስበዉ ነዉ እዚህ ሁኔታ ዉስጥ የወደቅነዉ

ያለንበት ነገር አያኮራም ከድካም ለመዉጣት መንገድ እየፈለግን ነዉ
ከራስ ላለመሸሽ እየተጋፈጥን ነዉ

ዝም ብላዉ ሳይፈርዱብን ሳይታበዩ ሳይራቀቁ ሳይሰለቹ ገምቼ ነበር ብዬ ነበር ሳይሉ ዝም ብሎ መሰማትን እንሻለን

መሰማት እገዛ ነዉ አንገት እየነቀነቁ ቀልብ ሰጥተዉ ገብቶኛል፣አሃ፣ይገርማል፣ያሳዝናል አይነት ፊት እያሳዩ መሰማት ቢያንስ ቢያንስ ኡፍታን ይጭራል ከተስፋ መቁረጥ ያንሸራትታል


እንዲህ ተሰምቷቹ አያዉቅም


በድጋሚ ተመልሰናል🫶
🥰6💯6
አላህ በቂዬ ነዉ
ልቤን ብታደክሟት
በሱ ጉያ አርፋለዉ
በብቸኝነት ብትቀጡኝ
ወደሱ እሸሻለዉ
በነገሮች ላይ ብትፈርዱብኝ
በአላህ ጥላ ስር እደበቃለዉ
በዉዴታቹ ባልከበብ ወደናንተ ባታስጠጉኝ
ለኔ አላህ በቂዬ ነዉ
አላህን አጥቼ እናንተን ከማገኝ
ሺ ጊዜ ልጣና የእሱ ብቻ ልሁን


የልቤ ጠጋኝ ❤️‍🩹
💘3❤‍🔥2
ሷሊሆችን ሷሊህ ያስባላቸዉ... ወንጀል አለመስራታቸዉ ሳይሆን
ወንጀል ሰርተዉ ተዉበት ማድረጋቸዉ ወደ አላህ  መመለሳቸዉ ነዉ።


نقل
👏4❤‍🔥2💯1

     የዓዚዝ ሚስት በዝናዋ ዩሱፍን ማግኘት አልቻለችም;
   የሽማግሌው ልጅ ግን በሓያእዋ ሙሳን ማግኘት ችላለች🤌

ለዛሬ ሴቶች ይህንን ማን ይንገራቸው??
👏5
መቻል ነው መሰለኝ ከወዳጅ ጋ የሚያዘልቀው
ማለፍ ነው መሰለኝ እሩቁ ድረስ የሚሸኘው
ማመሰገን ነው መሰለኝ በጎ ነገርን የሚጠራው ።

እንጂ እ'ማ ፦

እንደደከመን ብንተውው። እንደከፋን በቃን ብንል እንዳየን ብንናገር

እኛም የነሱ እነሱም የኛ አይሆኑም ነበር !!
👏4🔥1
ባንቺ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ የሚል ጌታ የለሽምና ምንም ቢሆን ምን ከጌታሽ አትሽሺ። ከእርሱም እዝነት ተስፋ አትቁረጪ።✍️
❤‍🔥4🔥1
በድካም ዉስጥ ሆኖ ለነገ መንደፋደፍ ታጥቦ ጭቃ ነዉ
ሁሌ ጠንካራ መሆን አይቻልም
እረፍትም ብርታት ነዉ
በዱንያ ጉዳይ ወገባቹ ሲጎብጥ
በመስገጃቹ ላይ ክንዳቹን አሳርፉ

የድካም እረፍትን አትሽሹት
መድከም በራሱ ግማሽ ዉጤት ነዉ🤌
🔥5❤‍🔥2
ላጤያንስ ሆይ በዚች 1 ወር ዉስጥ ፈልገህ አግባ
ካልሆነ ስሁርን በቀዘቀዘ ሽሮ የታይፎይድ ተጠቂ እንዳትሆን
👀
😁8😭2
አሰራሩ ባይገባኝም አላህ በኔ ህይወት ልክ ነው ❤️‍🩹
❤‍🔥9👏4🫡1
አንዳንድ ጊዜ ለሰዎች ምትሰጠው ምክር ለራስህ ያስፈልግሀል
🤝6🥰4
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «አሰራሩ ባይገባኝም አላህ በኔ ህይወት ልክ ነው ❤️‍🩹»
.
ያለህበትን ሁኔታ፣ ያለሽበትን
ተጨባጭ ... አላህ ካወቀ
አይበቃም ወይ❤️‍🩹
🥰5❤‍🔥1
ውሳኔውን የወደድክለት ጌታ መርጦ የተሻለውን ይሰጥሀል ።
የቂን🤌
🔥4🤝4❤‍🔥1
የትኛው ህመም እንዳስለቀሳቹ አትንገሯቸው ከጠየቋችሁ ግን አላህ የውስጥ አዋቂ ነው በሏቸው 🤌
🔥3❤‍🔥2
أصبحنا، وأصبح الملكُ لله 🤍
اللهم أعطنا خير هذا اليوم وخير ما فيه 🌸
🥰2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ውሳኔውን የወደድክለት ጌታ መርጦ የተሻለውን ይሰጥሀል ። የቂን🤌»
ጥሩ አሟሟት ካማራችሁ ከመልካም ሰው ጋር ኑሩ ከመልካም ሰው ጋርም ዋሉም እደሩም🤍

“ረሱል📿"
🔥6❤‍🔥3
اللّهُـمَّ بِكَ أَصْـبَحْنا وَبِكَ أَمْسَـينا ، وَبِكَ نَحْـيا وَبِكَ نَمُـوتُ وَإِلَـيْكَ النُّـشُور
❤‍🔥6
ምንድነው እቅድህ ስትባል አላህን እየጠበቅኩ ነው ከማለት በላይ እረፍት የሚሰጥ ምላሽ የለም


رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌۭ❤️
❤‍🔥6💯3
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَمسيتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.

من قله‍ا أعتقه الله من النار