ሰኪነቱል ሩህ🖤
487 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
የቻናላችን ቁጥር ማነስም ሆነ መብዛት እምብዛም አያስጨንቀንም
ይልቁንም የምንከትባቸዉ ነገሮች ከቻናላችን ቤተሰቦች ጋር ማዎኸድ ነዉ ዎናዉ አላማችን
በብዙ መስዎትነት እና ጥረት ስለምናቀርብላቹ ምላሻቹን መጠባበቅ ያስደስተናል

እና አለን በሉን🙂
👏10
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «የቻናላችን ቁጥር ማነስም ሆነ መብዛት እምብዛም አያስጨንቀንም ይልቁንም የምንከትባቸዉ ነገሮች ከቻናላችን ቤተሰቦች ጋር ማዎኸድ ነዉ ዎናዉ አላማችን በብዙ መስዎትነት እና ጥረት ስለምናቀርብላቹ ምላሻቹን መጠባበቅ ያስደስተናል እና አለን በሉን🙂»
መርሳት ፀጋ ነዉ?

አስቡት እስኪ ከተወለዳችሁ ጀምሮ ያስቀየማችሁን ቃል ፣ሃዘናችሁን፣ተስፋ መቁረጣችሁን፣ እንባና ለቅሷችሁን፣የጎዷችሁን ሰዎች፣ያጋጠማችሁን አደጋ፣ የምትወዷቸዉ ሲለያችሁ ያለዉ ስሜት፣ከአላህ ደጃፍ የራቃችሁበትን፣አላህን በማመፅ የተሰማራቹበትን፣እዝነቱን በመርሳት ማርታን ያራቃችሁበትን፣ብቻ በአጠቃላይ ክፉ፣መጥፎ ጊዚያቶችን መርሳት ባንችል መንፈሳችን ተሰብሮ፣ክዉ ብለን በቅጽበት አንሞትም ነበር?!
ስለዚህ
መርሳት ፀጋ ነዉ



መዎሸትስ ፀጋ ይመስላቹሃል?
💯7🔥5
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «መርሳት ፀጋ ነዉ? አስቡት እስኪ ከተወለዳችሁ ጀምሮ ያስቀየማችሁን ቃል ፣ሃዘናችሁን፣ተስፋ መቁረጣችሁን፣ እንባና ለቅሷችሁን፣የጎዷችሁን ሰዎች፣ያጋጠማችሁን አደጋ፣ የምትወዷቸዉ ሲለያችሁ ያለዉ ስሜት፣ከአላህ ደጃፍ የራቃችሁበትን፣አላህን በማመፅ የተሰማራቹበትን፣እዝነቱን በመርሳት ማርታን ያራቃችሁበትን፣ብቻ በአጠቃላይ ክፉ፣መጥፎ ጊዚያቶችን መርሳት ባንችል መንፈሳችን ተሰብሮ፣ክዉ ብለን በቅጽበት አንሞትም ነበር?!…»
ግንባርህን መሬት ላይ አድርገህ ተናንሰህ ልዕቅናዉን የምታዉጅለት ጌታህ ዛሬ ባይሆን እንኳን በእርግጠኝነት ነገ ቀና ያደርግሃል

እንታገስ🙌
🔥9👏1
ስትሰበር ብቻ ወደሱ አትሽሽ
ሲከፋህ ብቻ ወደሱ አትቅረብ
ከሱ ጋር ያለህን መስመር በጥቅም ላይ አትገንባዉ
የሚያስፈልግህን ብቻ አትጠይቀዉ
ሳጠይቀዉ ስለሰጠኽ ነገርም አመስግነዉ
ጌታዬ ብቻ አትበለዉ ባርያዉ መሆንህንም ንገረዉ
ትንሽ ነገር አትለምነዉ እሱ ትልቅ ጌታ ነዉና
ለወንጀሎችህ ምክንያት አደርድር
ወደ እስቲግፋር በጊዜ አፈትልክ


አል -ሙጂብ
🤝5🫡4
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ስትሰበር ብቻ ወደሱ አትሽሽ ሲከፋህ ብቻ ወደሱ አትቅረብ ከሱ ጋር ያለህን መስመር በጥቅም ላይ አትገንባዉ የሚያስፈልግህን ብቻ አትጠይቀዉ ሳጠይቀዉ ስለሰጠኽ ነገርም አመስግነዉ ጌታዬ ብቻ አትበለዉ ባርያዉ መሆንህንም ንገረዉ ትንሽ ነገር አትለምነዉ እሱ ትልቅ ጌታ ነዉና ለወንጀሎችህ ምክንያት አደርድር ወደ እስቲግፋር በጊዜ አፈትልክ አል -ሙጂብ»
May be not today
May be not tomorrow
May be not after tomorrow
But inshallah one day👐

በ አላህ ተስፋ አይቆረጥም አንድ ቀን ያሰብነውን እናገኛለን👌
🥰5👏3
በሰዎች ዉለታ ላለመታሰር
በነሱ አደራ ላለመቆም
የማደርገዉ ጥረት ከቤተሰብ ክልል ሊያልፍ አልቻለም
በነሱ ዉለታ ብቻ አይደለም ግዴታ ዉስጥ መታቀብ ራሱን የቻለ ትልቅ ሀጃ ነዉ
የራስ ማንነት ከነሱ ድርጊት ማነስ
ሌላ ከኛ የተሻለ ፍጡርን ለድርጊታቸዉ መመኘት
አልገባም አልተገባሁም ብሎ ማመን በራሱ ለሀላፊነት መብቃቃት ነዉ

ብቻ ርዝቃችንን አስፉፍቶ
እነሱን ምናቀማጥልበት በሩን ይገርብብልን🙏
🙏6🔥3
የቂያማ ቀን አንብብ ተብሎ የሚሰጥህ መፅሀፍ ዱንያ ላይ ፀሀፊው  አንተ ነህ🙌
😢6👏2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «የቂያማ ቀን አንብብ ተብሎ የሚሰጥህ መፅሀፍ ዱንያ ላይ ፀሀፊው  አንተ ነህ🙌»
አንዳንዴ መሰማት ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ
ካለምንም ክስ ካለምንም ወቀሳ
ካለምንም ምክር
ጆሮ ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ

እናዉቀዎለን ያለንበትን ሁኔታ
የሰጠምንበት ነገር ይታወቀናል
ጣጣዉን ዉጤቱን እንረዳለን
በሂደት ሳናስበዉ ነዉ እዚህ ሁኔታ ዉስጥ የወደቅነዉ

ያለንበት ነገር አያኮራም ከድካም ለመዉጣት መንገድ እየፈለግን ነዉ
ከራስ ላለመሸሽ እየተጋፈጥን ነዉ

ዝም ብላዉ ሳይፈርዱብን ሳይታበዩ ሳይራቀቁ ሳይሰለቹ ገምቼ ነበር ብዬ ነበር ሳይሉ ዝም ብሎ መሰማትን እንሻለን

መሰማት እገዛ ነዉ አንገት እየነቀነቁ ቀልብ ሰጥተዉ ገብቶኛል፣አሃ፣ይገርማል፣ያሳዝናል አይነት ፊት እያሳዩ መሰማት ቢያንስ ቢያንስ ኡፍታን ይጭራል ከተስፋ መቁረጥ ያንሸራትታል


እንዲህ ተሰምቷቹ አያዉቅም


በድጋሚ ተመልሰናል🫶
🥰6💯6
አላህ በቂዬ ነዉ
ልቤን ብታደክሟት
በሱ ጉያ አርፋለዉ
በብቸኝነት ብትቀጡኝ
ወደሱ እሸሻለዉ
በነገሮች ላይ ብትፈርዱብኝ
በአላህ ጥላ ስር እደበቃለዉ
በዉዴታቹ ባልከበብ ወደናንተ ባታስጠጉኝ
ለኔ አላህ በቂዬ ነዉ
አላህን አጥቼ እናንተን ከማገኝ
ሺ ጊዜ ልጣና የእሱ ብቻ ልሁን


የልቤ ጠጋኝ ❤️‍🩹
💘3❤‍🔥2
ሷሊሆችን ሷሊህ ያስባላቸዉ... ወንጀል አለመስራታቸዉ ሳይሆን
ወንጀል ሰርተዉ ተዉበት ማድረጋቸዉ ወደ አላህ  መመለሳቸዉ ነዉ።


نقل
👏4❤‍🔥2💯1

     የዓዚዝ ሚስት በዝናዋ ዩሱፍን ማግኘት አልቻለችም;
   የሽማግሌው ልጅ ግን በሓያእዋ ሙሳን ማግኘት ችላለች🤌

ለዛሬ ሴቶች ይህንን ማን ይንገራቸው??
👏5
መቻል ነው መሰለኝ ከወዳጅ ጋ የሚያዘልቀው
ማለፍ ነው መሰለኝ እሩቁ ድረስ የሚሸኘው
ማመሰገን ነው መሰለኝ በጎ ነገርን የሚጠራው ።

እንጂ እ'ማ ፦

እንደደከመን ብንተውው። እንደከፋን በቃን ብንል እንዳየን ብንናገር

እኛም የነሱ እነሱም የኛ አይሆኑም ነበር !!
👏4🔥1
ባንቺ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ የሚል ጌታ የለሽምና ምንም ቢሆን ምን ከጌታሽ አትሽሺ። ከእርሱም እዝነት ተስፋ አትቁረጪ።✍️
❤‍🔥4🔥1
በድካም ዉስጥ ሆኖ ለነገ መንደፋደፍ ታጥቦ ጭቃ ነዉ
ሁሌ ጠንካራ መሆን አይቻልም
እረፍትም ብርታት ነዉ
በዱንያ ጉዳይ ወገባቹ ሲጎብጥ
በመስገጃቹ ላይ ክንዳቹን አሳርፉ

የድካም እረፍትን አትሽሹት
መድከም በራሱ ግማሽ ዉጤት ነዉ🤌
🔥5❤‍🔥2
ላጤያንስ ሆይ በዚች 1 ወር ዉስጥ ፈልገህ አግባ
ካልሆነ ስሁርን በቀዘቀዘ ሽሮ የታይፎይድ ተጠቂ እንዳትሆን
👀
😁8😭2
አሰራሩ ባይገባኝም አላህ በኔ ህይወት ልክ ነው ❤️‍🩹
❤‍🔥9👏4🫡1