ሰኪነቱል ሩህ🖤
ዱንያዊ ቁርኝት 1 በዱንያና በዉስጥዎ በያዙት ነገሮች መደገፍና መመካት አንድ ቀን ያለ ምርኩዝ ወና ሜዳ ላይ ራሳችንን እንደምናገኝ ተማምኖ መኖር ነዉ ተፈጣሪ ወደ ተፈጣሪ እንዴት ይሸሻል ዱንያን መዉደድ ማለት ማጣትን እያወቁ ማግኘት ነዉ ዱንያዊ ቁርኝታችን ዱንያ ከምቶደን በላይ ከወደድናት ጠፊዎች ነን ዱንያ በወደደችን ልክ ብንጠላት በሷ ላይ ሀያል ነን ዱንያ…
የመጀመርያ የዝግጅታችን ክፍል 1 ይህንን ይመስላል
ስለ ዱንያ ቁርኝት በሚል ርዕስ ጀምረነዎል
እንዳልኳቹ አቀባበላቹ ከተግባሮቻችን ጋር ይዛመዳል
ስለ ዱንያ ቁርኝት በሚል ርዕስ ጀምረነዎል
እንዳልኳቹ አቀባበላቹ ከተግባሮቻችን ጋር ይዛመዳል
👏7👌3
እረፍት የሚነሱ ነገሮችህን
እረፍት ለማያዉቀዉ
ጀሊል መዝግብለት
ደካማነትህን በሱ ሀያልነት አሸንፈዉ
ጭንቀትህን በአዛኝነቱ ጋርደዉ
ለብዙ ምኞትህ
ኩን ፈየኩንን አስታዉስበት🫶
እረፍት ለማያዉቀዉ
ጀሊል መዝግብለት
ደካማነትህን በሱ ሀያልነት አሸንፈዉ
ጭንቀትህን በአዛኝነቱ ጋርደዉ
ለብዙ ምኞትህ
ኩን ፈየኩንን አስታዉስበት🫶
👌8🔥3
ዱንያዊ ቁርኝት 2
ዱንያ እና ነፍስያችን ተጣማሪ ጥንዶች ናቸዉ
ዱንያዊ ነገሮች ስንነጠቅ ነፍስያችን ትሸበራለች
ምርኩዛችን ለማስተካከል ሲፈልግ ቀልባችን ያረፈበትን ነገር ያከስመዎል
ወይ አስዉቦ ሊሰጠን ነዉ አልያም ከጉዳት ሊጠብቀን ነዉ
ታዲያ
ያኔ ነፍስያችን ማረፍያዎን በኸሊቁ ስር ታደርገዎለች
እኛ ጋር ወስዶ እሱጋር ያስቀመጠዉ ነገር ዘለአለማዊ እንደሆነ እንረዳለን
{كُتِبَ عَلَيْكُمُ الْقِتَالُ وَهُوَ كُرْهٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ} [البقرة : 216]
ዱንያ እና ነፍስያችን ተጣማሪ ጥንዶች ናቸዉ
ዱንያዊ ነገሮች ስንነጠቅ ነፍስያችን ትሸበራለች
ሁሌም ቢሆን ማስታወስ ያለብን ነገር ቢኖርከስጦታዎች ሁሉ ስጦታ በማጣት ዉስጥ የሚገኝ የአላህ ዉዴታ ነዉ
ምርኩዛችን ለማስተካከል ሲፈልግ ቀልባችን ያረፈበትን ነገር ያከስመዎል
ወይ አስዉቦ ሊሰጠን ነዉ አልያም ከጉዳት ሊጠብቀን ነዉ
ታዲያ
ያኔ ነፍስያችን ማረፍያዎን በኸሊቁ ስር ታደርገዎለች
እኛ ጋር ወስዶ እሱጋር ያስቀመጠዉ ነገር ዘለአለማዊ እንደሆነ እንረዳለን
{كُتِبَ عَلَيْكُمُ الْقِتَالُ وَهُوَ كُرْهٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ} [البقرة : 216]
🔥7❤🔥3
ሀጃዎች መግቢያቸዉን እንጂ መዉጫቻቸዉን ሲዘጉባቹ ለነፍሳቹ ይህንን አስታዉሷት
لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا ۚ አላህ ነፍስን ከችሎታዎ በላይ አያስገድዳትም
لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا ۚ አላህ ነፍስን ከችሎታዎ በላይ አያስገድዳትም
ድካማቹን ቆጥሮ ለዉጤት ያሰናዳላቹሃል
ካላቹበት አታሸግሽጉ🫶
🥰9😍2
ጎደኝነት በጨለማ ጊዜ ብርሃን ይዞ መገኘት ብቻ አይደለም
በብርሃኑ ጊዜም ጨለማን ጠቋሚ ቢሆን እንጂ
ጎደኝነት አብሮ በመዎል ብዙ አመታትን አብሮ በማሳለፍ አይለካም
ይልቁንም በመራራቅ ዉስጥ ያለዉ የልብ ቅርበት
በመቀራረብ ዉስጥ የመራራቅን ናፍቆት የምትስብ ክልል ናት
በብርሃኑ ጊዜም ጨለማን ጠቋሚ ቢሆን እንጂ
ጎደኝነት አብሮ በመዎል ብዙ አመታትን አብሮ በማሳለፍ አይለካም
ይልቁንም በመራራቅ ዉስጥ ያለዉ የልብ ቅርበት
በመቀራረብ ዉስጥ የመራራቅን ናፍቆት የምትስብ ክልል ናት
እንዲህ አይነት ጎደኞቻችንን
አላህ ያቆይልን🫶
🔥9❤🔥3
በንግግራቸዉ ዉስጥ ምቀኝነትን አጣሁባቸዉ
በገፅታቸዉ ላይ ፍፁም ሰዎዊነትን አነበብኩባቸዉ
ተግባሮቻቸዉ ላይ ግን ማንነታቸዉን ለየሁባቸዉ
በገፅታቸዉ ላይ ፍፁም ሰዎዊነትን አነበብኩባቸዉ
ተግባሮቻቸዉ ላይ ግን ማንነታቸዉን ለየሁባቸዉ
አንዳንድ ጊዜ አጠገባችን ተቀምጠዉ ያልጠቀሙንን
ብንተዎቸዉም አይጎዱንም👐
💯11👌4
ለሁሉም መልካም እንመኝ .. !!
የሌሎች ደስታ .. !! የኛን ደስታ አይነጥቅም ..
የሌሎች ሀብት .. !! የኛን ሪዝቅ አያጠብም ..
የሌሎች ጤና .. !! የኛን ጤና አያቃውስም..
ስኬታችንን ከሌሎች ውድቀት ጋ አናቆራኘው!
አላህ ቅን ልብ ይስጠን!
የሌሎች ደስታ .. !! የኛን ደስታ አይነጥቅም ..
የሌሎች ሀብት .. !! የኛን ሪዝቅ አያጠብም ..
የሌሎች ጤና .. !! የኛን ጤና አያቃውስም..
ስኬታችንን ከሌሎች ውድቀት ጋ አናቆራኘው!
አላህ ቅን ልብ ይስጠን!
❤🔥10🔥2
ፋሚሊያንስ🫶
ሰሞኑን የዱንያ ንረት አንገላቶኛል ዎጋዎን እስካወርድ ድረስ በአድሚናችን ፅህፈት እየተጠበባቹ ጠብቁኝ 😌
ሰሞኑን የዱንያ ንረት አንገላቶኛል ዎጋዎን እስካወርድ ድረስ በአድሚናችን ፅህፈት እየተጠበባቹ ጠብቁኝ 😌
🤗6❤🔥3
አላህ አያረፍድም ። ዩሱፍ ላይ እንዳላረፈደው፤ የዕቁብን እንዲሁ እንዳልተወው ፤ዩኑስ ላይ እንዳልጨከነው እኛላይም አያረፍድም አይጨክንም ።
እኛ ቸኩለን እንጂ እሱ ዘግይቶ አደለም✨።
ትንሽ ብቻ እንታገስ ያጀምአ🙌
እኛ ቸኩለን እንጂ እሱ ዘግይቶ አደለም✨።
ትንሽ ብቻ እንታገስ ያጀምአ🙌
🔥6❤🔥4🥰1
🔺መሆኑ ላንተ የተሻለ ቢሆን ..... ይሆን ነበር.
↬መዘዉተሩ ላንተ የሚጠቅም ቢሆን .....ይዘወትር ይፀና ነበር.
↬መምጣቱ ላንተ የተሻለ ቢሆን ......ይመጣ ነበር.
↬መቆየቱ ላንተ የተሻለ ቢሆን ......አንተው ጋ ይቆይ ነበር.
↬ነገር ግን አልሆነም (አላህ ሁሉንም ነገር ያቃል እናንተ አታውቁም ) ይለናል።
ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ✨
والله يعلم وانتم لا تعلمون😊

❤🔥6💯4🔥1
አንዳንዴ
የኔ ብላችሁ ከያዛችሁት እና አጠገባችሁ ካለው ሰው ይልቅ የማትቀራረቡት ሰው ለእናንተ ይበልጥ አዛኝ ሆኖ ይገኛል።🍃
እንደዚህ አጋጥሟቹ አያቅም??
የኔ ብላችሁ ከያዛችሁት እና አጠገባችሁ ካለው ሰው ይልቅ የማትቀራረቡት ሰው ለእናንተ ይበልጥ አዛኝ ሆኖ ይገኛል።🍃
እንደዚህ አጋጥሟቹ አያቅም??
😐6👌5🥰1