ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
እሁድ እኮ ነዉ
አረ ሰርግ ጥሩን🥺
😁9😭2
አሰላሙ አለይኩም
ሰሞኑን ጠፋ እያልን የነበረ ቢሆንም

ከዚ በሗላ ግን በአዲስ ርዕስ ለመምጣት ዝግጅታችንን ጨርሰናል

አቀባበላቹ ከተግባሮቻችን ጋር ይዛመዳል🫶
🥰7👀2
ዱንያዊ ቁርኝት 1

በዱንያና በዉስጥዎ በያዙት ነገሮች መደገፍና መመካት
አንድ ቀን ያለ ምርኩዝ ወና ሜዳ ላይ ራሳችንን እንደምናገኝ ተማምኖ መኖር ነዉ

ተፈጣሪ ወደ ተፈጣሪ እንዴት ይሸሻል

ዱንያን መዉደድ ማለት
ማጣትን እያወቁ ማግኘት ነዉ
ዱንያዊ ቁርኝታችን ዱንያ ከምቶደን በላይ ከወደድናት ጠፊዎች ነን
ዱንያ በወደደችን ልክ ብንጠላት
በሷ ላይ ሀያል ነን
ዱንያ በወደደችን ልክ ብንወዳትና
ባራቀችን ልክ ብናርቃት
በተንሸራተተች ቁጥር ተንሸራታች ነን

{مَا عِندَكُمْ يَنفَدُ ۖ وَمَا عِندَ اللَّهِ بَاقٍ ۗ وَلَنَجْزِيَنَّ الَّذِينَ صَبَرُوا أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ} [النحل:96]
እናንተ ዘንድ ያለዉ ሁሉ ያልቃል
አላህ ዘንድ ያለዉ ግን (ዘለአለም) ቀሪ ነዉ
እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ምንዳቸዉን እንመነዳቸዎለን
❤‍🔥5🔥4
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ዱንያዊ ቁርኝት 1 በዱንያና በዉስጥዎ በያዙት ነገሮች መደገፍና መመካት አንድ ቀን ያለ ምርኩዝ ወና ሜዳ ላይ ራሳችንን እንደምናገኝ ተማምኖ መኖር ነዉ ተፈጣሪ ወደ ተፈጣሪ እንዴት ይሸሻል ዱንያን መዉደድ ማለት ማጣትን እያወቁ ማግኘት ነዉ ዱንያዊ ቁርኝታችን ዱንያ ከምቶደን በላይ ከወደድናት ጠፊዎች ነን ዱንያ በወደደችን ልክ ብንጠላት በሷ ላይ ሀያል ነን ዱንያ…»
በመጥፎ አጋጣሚዎች የሚወጡ ድርጊቶች ግን
ቦታ እና ጊዜ ሲጠብቅ የነበረ ማንነታችን ነዉ
🙌
🔥9
እረፍት የሚነሱ ነገሮችህን
እረፍት ለማያዉቀዉ
ጀሊል መዝግብለት

ደካማነትህን በሱ ሀያልነት አሸንፈዉ
ጭንቀትህን በአዛኝነቱ ጋርደዉ

ለብዙ ምኞትህ
ኩን ፈየኩንን አስታዉስበት🫶
👌8🔥3
ዱንያዊ ቁርኝት 2

ዱንያ እና ነፍስያችን ተጣማሪ ጥንዶች ናቸዉ
ዱንያዊ ነገሮች ስንነጠቅ ነፍስያችን ትሸበራለች

ሁሌም ቢሆን ማስታወስ ያለብን ነገር ቢኖር

ከስጦታዎች ሁሉ ስጦታ በማጣት ዉስጥ የሚገኝ የአላህ ዉዴታ ነዉ


ምርኩዛችን ለማስተካከል ሲፈልግ ቀልባችን ያረፈበትን ነገር ያከስመዎል
ወይ አስዉቦ ሊሰጠን ነዉ አልያም ከጉዳት ሊጠብቀን ነዉ
ታዲያ
ያኔ ነፍስያችን ማረፍያዎን በኸሊቁ ስር ታደርገዎለች
እኛ ጋር ወስዶ እሱጋር ያስቀመጠዉ ነገር ዘለአለማዊ እንደሆነ እንረዳለን

{كُتِبَ عَلَيْكُمُ الْقِتَالُ وَهُوَ كُرْهٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ} [البقرة : 216]
🔥7❤‍🔥3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ዱንያዊ ቁርኝት 2 ዱንያ እና ነፍስያችን ተጣማሪ ጥንዶች ናቸዉ ዱንያዊ ነገሮች ስንነጠቅ ነፍስያችን ትሸበራለች ሁሌም ቢሆን ማስታወስ ያለብን ነገር ቢኖር ከስጦታዎች ሁሉ ስጦታ በማጣት ዉስጥ የሚገኝ የአላህ ዉዴታ ነዉ ምርኩዛችን ለማስተካከል ሲፈልግ ቀልባችን ያረፈበትን ነገር ያከስመዎል ወይ አስዉቦ ሊሰጠን ነዉ አልያም ከጉዳት ሊጠብቀን ነዉ ታዲያ ያኔ ነፍስያችን ማረፍያዎን በኸሊቁ …»
ሀጃዎች መግቢያቸዉን እንጂ መዉጫቻቸዉን ሲዘጉባቹ ለነፍሳቹ ይህንን አስታዉሷት

لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا ۚ አላህ ነፍስን ከችሎታዎ በላይ አያስገድዳትም
ድካማቹን ቆጥሮ ለዉጤት ያሰናዳላቹሃል
ካላቹበት አታሸግሽጉ🫶
🥰9😍2
ዱንያዊ ቁርኝት 3 ይቀጥል ......
🤝11
አቦ ሀጃዎቻችን ጥርግርግ ብለዉ ሚሳኩበት ፅድት ያለ ጁመኣ ይሁንልን🖤
🔥10❤‍🔥2
ጎደኝነት በጨለማ ጊዜ ብርሃን ይዞ መገኘት ብቻ አይደለም
በብርሃኑ ጊዜም ጨለማን ጠቋሚ ቢሆን እንጂ


ጎደኝነት አብሮ በመዎል ብዙ አመታትን አብሮ በማሳለፍ አይለካም

ይልቁንም በመራራቅ ዉስጥ ያለዉ የልብ ቅርበት
በመቀራረብ ዉስጥ የመራራቅን ናፍቆት የምትስብ ክልል ናት


እንዲህ አይነት ጎደኞቻችንን
አላህ ያቆይልን🫶
🔥9❤‍🔥3
Finally 🥳
100 subscribers 🫶
👏10🤗2
በንግግራቸዉ ዉስጥ ምቀኝነትን አጣሁባቸዉ
በገፅታቸዉ ላይ ፍፁም ሰዎዊነትን አነበብኩባቸዉ
ተግባሮቻቸዉ ላይ ግን ማንነታቸዉን ለየሁባቸዉ


አንዳንድ ጊዜ አጠገባችን ተቀምጠዉ ያልጠቀሙንን
ብንተዎቸዉም አይጎዱንም👐
💯11👌4
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «በንግግራቸዉ ዉስጥ ምቀኝነትን አጣሁባቸዉ በገፅታቸዉ ላይ ፍፁም ሰዎዊነትን አነበብኩባቸዉ ተግባሮቻቸዉ ላይ ግን ማንነታቸዉን ለየሁባቸዉ አንዳንድ ጊዜ አጠገባችን ተቀምጠዉ ያልጠቀሙንን ብንተዎቸዉም አይጎዱንም👐»
ለሁሉም መልካም እንመኝ .. !!
የሌሎች ደስታ .. !! የኛን ደስታ አይነጥቅም ..
የሌሎች ሀብት .. !! የኛን ሪዝቅ አያጠብም ..
የሌሎች ጤና .. !! የኛን ጤና አያቃውስም..
ስኬታችንን ከሌሎች ውድቀት ጋ አናቆራኘው!
አላህ ቅን ልብ ይስጠን!
❤‍🔥10🔥2
ፋሚሊያንስ🫶

ሰሞኑን የዱንያ ንረት አንገላቶኛል ዎጋዎን እስካወርድ ድረስ በአድሚናችን ፅህፈት እየተጠበባቹ ጠብቁኝ 😌
🤗6❤‍🔥3
አላህ አያረፍድም ። ዩሱፍ ላይ እንዳላረፈደው፤ የዕቁብን እንዲሁ እንዳልተወው ፤ዩኑስ ላይ እንዳልጨከነው እኛላይም አያረፍድም አይጨክንም ።
እኛ ቸኩለን እንጂ እሱ ዘግይቶ አደለም

ትንሽ ብቻ እንታገስ ያጀምአ🙌
🔥6❤‍🔥4🥰1
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ፋሚሊያንስ🫶 ሰሞኑን የዱንያ ንረት አንገላቶኛል ዎጋዎን እስካወርድ ድረስ በአድሚናችን ፅህፈት እየተጠበባቹ ጠብቁኝ 😌»