ሰኪነቱል ሩህ🖤
519 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
Welcome to my channel
ሰኪነቱል ሩህ🖤🌈

እዚህ በጥበብ በፈጠራ እና በግንኙነት ኃይል እናምናለን።

አሁን ሐሳቦች የሚያብቡበት የሚስቡበት ቦታ ላይ
ምን ይጠበቃል፡-
• የማህበረሰብ ተሳትፎ፡ የእርስዎ ድምጽ አስፈላጊ ነው! ሀሳቦችዎን ያካፍሉ

🌱 አብረን እናደግ
ሁሉም ሰው የሚበቅልበት ደጋፊ እና የሚያንጽ አካባቢን ለመፍጠር እንተጋለን

ኢስላማዊ ይዘቶችን ብቻ ሳይሆን አለማዊ ክስተቶችንም ጭምር እያነፃፀረን እንለቃለን
አብራችሁን እስከሆናቹ ድረስ ሀሳባችንን ያለ ማቋረጥ እናሸራሽራለን
🥰2
ቻናሉን ለምታዉቁት ሰዉ በመጋበዝ ለሁሉም የዚህ ቻናል ጥበብ እንዲደርስ ይተባበሩን ❤️
ከመስከረም ወር ጀምሮ መደበኛ ፕሮግራሞችን እንጀምራለን
ብዙ ተባዙን በዚ ቻናል እናፀባርቀዉ
🫶
👍73🔥2
ዛሬ በይፋ ስርጭታችንን ጀምረናል
መስከረም 1 2018
😁6🥰2👏1
መሸፈን ጀብድ ነዉ መሰተር ሀይል አለዉ
ከላይ መወፈቅን ከልብ መሰጠትን ይሻል
ጨርቅነቱ ታይቶ እንደቀላል ቢታይም
በዚህ ዘመን የጠፋዉን ሃያእና ስክነትን ከፍሬ ፀጉር አንስቶ እስከ ታች ጥፍር ያላብሳል
ታድላ ግን ኒቃቡን የደረበች ንግስት
ታድላ ያቺ በከለር አልባሳት ያልደመቀችዎ እንስት
እዉነት ግን ታድላ
❤️
our niqabist girls👑
🔥72🥰2
እዉነት ግን 2018 ገባ
እኔ 2016 ላይ ስታክ እንዳደረኩኝ ነኝ
የጊዜዉ መፍጠን የቀናቶች መቆጠር የቀኖች መርዘም ሆነ ማጠር ለዉጥ እያመጡልኝ አለመሆኑ እኔ ጋር ብቻ መስሎ አይታየኝም

እዉነት ገባ በቃ😭
😁5😭2