ሰኪነቱል ሩህ🖤
487 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
በድል ሲመለስ አጃቢዉ በዝቶ
እዪኝ ያላለ አንገቱን ደፍቶ
አሳዳጆቹን ሁሉን አፅናንቶ
ኢዝሃቡ ያለ ነፃነት ሰቶ
አረ ማን ማን አለ ከቶ

صل وسلم على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🖤


ግዴታ ጁመኣን መጠበቅ
የለብንም ኣ😌
🥰5🍓3🔥2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «በድል ሲመለስ አጃቢዉ በዝቶ እዪኝ ያላለ አንገቱን ደፍቶ አሳዳጆቹን ሁሉን አፅናንቶ ኢዝሃቡ ያለ ነፃነት ሰቶ አረ ማን ማን አለ ከቶ صل وسلم على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🖤 ግዴታ ጁመኣን መጠበቅ የለብንም ኣ😌»
ከብዙ ንግግር በሗላ
ያለዉ ዝምታ ግን ሲያስጨንቅ
ከብዙ ጥል በሗላ ያለዉ ይቅርታ ግን ሲያስፈራ
ከእልፍ መቀራረብ በሗላ
መራራቅና መረሳሳት ግን ሲያሰጋ


ብቻ ብዙ ከሆኑ ነገራቶች ማጉደልና መልመድ እንዴት ይከብዳል😫
👌7❤‍🔥5
ከህመም በሗላ ያለዉ ጤንነት ግን ሰላሙ አይለኝም?

ባልተገደበ ጊዜ ልዩነት መፈወስና
አዎ በህመም ነበርኩኝ ለማለት መብቃት

ኒእማዉና ሂክማዉን በአንዴ ማየት በራሱ ሌላዉ እዝነቱ አይደል🤌

አህ አላህዬ🖤
🥰5❤‍🔥3
ለካ ማጣትም ኸይር አለዉ

በማጣት ዉስጥ መዳን አለ
በመነፈግ ዉስጥ መሰጠት አለ
በርቀት ዉስጥ ለካ ጥልቅ ቅርበት አለ

አግኝቶ በማጣት ዉስጥ ያልተገኘ ርዝቅ አለ
ለካ በnegative ነገሮች ዉስጥ
ብዙ postive ነገር አለ


ፏ ፍክት ፅድት ያለ ጁመኣ 🫶
❤‍🔥4
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
የዛሬዉ ጁመኣ
የሀላሉን መንገድ መክፈቻ ቁልፍ ያድርግላቹ


for ላጤያንስ😌
🥰3😁2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين»
Someone says: እንዴት ነዉ ኪሎ መቀነስ ምፈልጊዉ?

me: like my channal😫

then he say:
እንደሱማ ትጐጃለሽ🥲

ልከንስለዉ እንዴ👩‍🦯‍➡️
😁6🤣5
አንዳንድ ጊዜ ግን በጣም የምንጨነቅለት ነገር ነዉ አብዝቶ ሚጐዳን
ትተን በማንረሳዉ ነገር መጨከን እንዴት ይቻላል
🙂
💯6💘2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «አንዳንድ ጊዜ ግን በጣም የምንጨነቅለት ነገር ነዉ አብዝቶ ሚጐዳን ትተን በማንረሳዉ ነገር መጨከን እንዴት ይቻላል🙂»
የ ዘንድሮ ሀጅ 740,000 ሆኑዋል አላህ ሁላችንንም ይጥራን ኑ ይበለን
እስኪ መሄድ ምትፈልጉ inshallah በሉ🙌
❤‍🔥7🏆1💘1
በቀልድ መሃል የተደበቀች እዉነት አለች
በተጋነነ እዉነት ጣል የምትደረግ ቀልድ አለች
ሁለቱንም አይቶ ማለፍ ጥበባዊነት ሳይሆን
ሞኝነት ሲሆን

መርምሮ ንቆ ማለፍ
ግን አዎቂነት ነዉ

ህምም🙂
😁5🔥3🆒2
ልክ ጨለማ ሰማይን ሲወርሰዉ
ፀሃይ መጥለቋን ስታበስር
ጨረቃ መዉጫዎን ስትጠባበቅ ያለዉ ትዕይንት ግን አያስገርምም


እይታ ሲደጋገም ሰዉሮብን ነዉ እንጂማ
አጂብ የሚያስብል ለማመስገን እራሱ ሌላ ማመስገንን የሚያስችር ጉድ ያስባለ ክስተት ነዉ
🙌
❤‍🔥4🔥4
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ልክ ጨለማ ሰማይን ሲወርሰዉ ፀሃይ መጥለቋን ስታበስር ጨረቃ መዉጫዎን ስትጠባበቅ ያለዉ ትዕይንት ግን አያስገርምም እይታ ሲደጋገም ሰዉሮብን ነዉ እንጂማ አጂብ የሚያስብል ለማመስገን እራሱ ሌላ ማመስገንን የሚያስችር ጉድ ያስባለ ክስተት ነዉ🙌»
በመጣህበት መንገድ አትመለስ
በተመላለስክበት መንገድ አትቀመጥ
በተቀመጥክበት መንገድ ላይ ክፉ አታስብ
ህይወት ክብ ናት ዛሬ የጣልከዉ ፍሬ ያደናቅፍካል
ካልሆነ ዛፍ ሆኖ ያስጠልልሃል

በዳይ አትሁኑ ከቅርብ ሩቅ ራቁት ለማለት ነዉስ🥲
👏6🔥2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «በመጣህበት መንገድ አትመለስ በተመላለስክበት መንገድ አትቀመጥ በተቀመጥክበት መንገድ ላይ ክፉ አታስብ ህይወት ክብ ናት ዛሬ የጣልከዉ ፍሬ ያደናቅፍካል ካልሆነ ዛፍ ሆኖ ያስጠልልሃል በዳይ አትሁኑ ከቅርብ ሩቅ ራቁት ለማለት ነዉስ🥲»
እሁድ እኮ ነዉ
አረ ሰርግ ጥሩን🥺
😁9😭2
አሰላሙ አለይኩም
ሰሞኑን ጠፋ እያልን የነበረ ቢሆንም

ከዚ በሗላ ግን በአዲስ ርዕስ ለመምጣት ዝግጅታችንን ጨርሰናል

አቀባበላቹ ከተግባሮቻችን ጋር ይዛመዳል🫶
🥰7👀2