የስብራት ግማሽ የለዉም
ሁሉም የልብ ስብራት ራሱን የቻለ ህመም አለዉ
ሁሉም የልብ ስብራት ራሱን የቻለ ህመም አለዉ
ከስብራት በላይ የሚያስፈራዉ ግን🙂
በስብራቱ ልክ መጠገንን
አለመቻሉ ነዉ
❤🔥5🍓4
በድል ሲመለስ አጃቢዉ በዝቶ
እዪኝ ያላለ አንገቱን ደፍቶ
አሳዳጆቹን ሁሉን አፅናንቶ
ኢዝሃቡ ያለ ነፃነት ሰቶ
አረ ማን ማን አለ ከቶ
ግዴታ ጁመኣን መጠበቅ
የለብንም ኣ😌
እዪኝ ያላለ አንገቱን ደፍቶ
አሳዳጆቹን ሁሉን አፅናንቶ
ኢዝሃቡ ያለ ነፃነት ሰቶ
አረ ማን ማን አለ ከቶ
صل وسلم على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🖤
ግዴታ ጁመኣን መጠበቅ
የለብንም ኣ😌
🥰5🍓3🔥2
ከብዙ ንግግር በሗላ
ያለዉ ዝምታ ግን ሲያስጨንቅ
ከብዙ ጥል በሗላ ያለዉ ይቅርታ ግን ሲያስፈራ
ከእልፍ መቀራረብ በሗላ
መራራቅና መረሳሳት ግን ሲያሰጋ
ያለዉ ዝምታ ግን ሲያስጨንቅ
ከብዙ ጥል በሗላ ያለዉ ይቅርታ ግን ሲያስፈራ
ከእልፍ መቀራረብ በሗላ
መራራቅና መረሳሳት ግን ሲያሰጋ
ብቻ ብዙ ከሆኑ ነገራቶች ማጉደልና መልመድ እንዴት ይከብዳል😫
👌7❤🔥5
ለካ ማጣትም ኸይር አለዉ
በማጣት ዉስጥ መዳን አለ
በመነፈግ ዉስጥ መሰጠት አለ
በርቀት ዉስጥ ለካ ጥልቅ ቅርበት አለ
አግኝቶ በማጣት ዉስጥ ያልተገኘ ርዝቅ አለ
ለካ በnegative ነገሮች ዉስጥ
ብዙ postive ነገር አለ
ፏ ፍክት ፅድት ያለ ጁመኣ 🫶
በማጣት ዉስጥ መዳን አለ
በመነፈግ ዉስጥ መሰጠት አለ
በርቀት ዉስጥ ለካ ጥልቅ ቅርበት አለ
አግኝቶ በማጣት ዉስጥ ያልተገኘ ርዝቅ አለ
ለካ በnegative ነገሮች ዉስጥ
ብዙ postive ነገር አለ
ፏ ፍክት ፅድት ያለ ጁመኣ 🫶
❤🔥4
Someone says: እንዴት ነዉ ኪሎ መቀነስ ምፈልጊዉ?
me: like my channal😫
then he say:
እንደሱማ ትጐጃለሽ🥲
ልከንስለዉ እንዴ👩🦯➡️
me: like my channal😫
then he say:
እንደሱማ ትጐጃለሽ🥲
ልከንስለዉ እንዴ👩🦯➡️
😁6🤣5
አንዳንድ ጊዜ ግን በጣም የምንጨነቅለት ነገር ነዉ አብዝቶ ሚጐዳን
ትተን በማንረሳዉ ነገር መጨከን እንዴት ይቻላል🙂
ትተን በማንረሳዉ ነገር መጨከን እንዴት ይቻላል🙂
💯6💘2
የ ዘንድሮ ሀጅ 740,000 ሆኑዋል አላህ ሁላችንንም ይጥራን ኑ ይበለን
እስኪ መሄድ ምትፈልጉ inshallah በሉ✨🙌
እስኪ መሄድ ምትፈልጉ inshallah በሉ✨🙌
❤🔥7🏆1💘1
በቀልድ መሃል የተደበቀች እዉነት አለች
በተጋነነ እዉነት ጣል የምትደረግ ቀልድ አለች
ሁለቱንም አይቶ ማለፍ ጥበባዊነት ሳይሆን
ሞኝነት ሲሆን
ህምም🙂
በተጋነነ እዉነት ጣል የምትደረግ ቀልድ አለች
ሁለቱንም አይቶ ማለፍ ጥበባዊነት ሳይሆን
ሞኝነት ሲሆን
መርምሮ ንቆ ማለፍ
ግን አዎቂነት ነዉ
ህምም🙂
😁5🔥3🆒2
ልክ ጨለማ ሰማይን ሲወርሰዉ
ፀሃይ መጥለቋን ስታበስር
ጨረቃ መዉጫዎን ስትጠባበቅ ያለዉ ትዕይንት ግን አያስገርምም
እይታ ሲደጋገም ሰዉሮብን ነዉ እንጂማ
አጂብ የሚያስብል ለማመስገን እራሱ ሌላ ማመስገንን የሚያስችር ጉድ ያስባለ ክስተት ነዉ🙌
ፀሃይ መጥለቋን ስታበስር
ጨረቃ መዉጫዎን ስትጠባበቅ ያለዉ ትዕይንት ግን አያስገርምም
እይታ ሲደጋገም ሰዉሮብን ነዉ እንጂማ
አጂብ የሚያስብል ለማመስገን እራሱ ሌላ ማመስገንን የሚያስችር ጉድ ያስባለ ክስተት ነዉ🙌
❤🔥4🔥4
በመጣህበት መንገድ አትመለስ
በተመላለስክበት መንገድ አትቀመጥ
በተቀመጥክበት መንገድ ላይ ክፉ አታስብ
ህይወት ክብ ናት ዛሬ የጣልከዉ ፍሬ ያደናቅፍካል
ካልሆነ ዛፍ ሆኖ ያስጠልልሃል
በተመላለስክበት መንገድ አትቀመጥ
በተቀመጥክበት መንገድ ላይ ክፉ አታስብ
ህይወት ክብ ናት ዛሬ የጣልከዉ ፍሬ ያደናቅፍካል
ካልሆነ ዛፍ ሆኖ ያስጠልልሃል
በዳይ አትሁኑ ከቅርብ ሩቅ ራቁት ለማለት ነዉስ🥲
👏6🔥2