ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ከነሱ በላይ እንደሆንክ ሲገባቸዉ
አዉቀዎለዉ እኮ ብለዉ ያሙሃል

አንሰህ ደግሞ ስትቀርባቸዉ
አታዉቀኝም ብለዉ ይጐርሩብሃል

😐
4🔥3
ልክ እንደ እኔ ያማረና የተዎበ ጁመኣ ይሁንላቹ🥹

🥲
😁32❤‍🔥2💋2😘2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ልክ እንደ እኔ ያማረና የተዎበ ጁመኣ ይሁንላቹ🥹 🥲»
ከቤተሰብ ጋር እየኖራቹ
የሚከፋቹ ሰዎች ግን


አድቡ ወላህ😬
😭3😁2
አሁን ማስማማት ያቃተኝ ነገር
ራሴን እና ራሴን ማስታረቅ ነዉ
መጣመር እየፈለጉ ይሸሻሉ

ደሞኮ ረመዳን እየደረሰ ነዉ🤧
😁4🤣3
አንዳንዴ ግን
እናንተ ብቻ የሱ ባርያ እንደሆናቹ
እሱም የናንተ ብቻ ጌታ እንደሆነ
ተሰምቷቹ አያዉቅም


🫠
❤‍🔥9🔥2👏2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «አሁን ማስማማት ያቃተኝ ነገር ራሴን እና ራሴን ማስታረቅ ነዉ መጣመር እየፈለጉ ይሸሻሉ ደሞኮ ረመዳን እየደረሰ ነዉ🤧»
አንዳንድ ጊዜ የሚመጡ የዉስጥ ሀይል ንዝረቶች
በየሁልጊዜ እየመጡ ጠንካራ ቢያደርጉን ኖሮ በመድከም አጥር ዉስጥ መብሰልሰል እናቆም ነበር


አላህዬ የዛሬን ብቻ አዉጣኝ የምትለዎ የምላስ ወለምታ በዛሬዎች ብቻ ባትቋጭ ኖሮ
አዳዲስ ክስተቶች ባላስደነገጡን ነበር


ተመሳሳይ ስበትማ አለ ኣ😕
❤‍🔥4🔥4🤔3👏1
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «አንዳንድ ጊዜ የሚመጡ የዉስጥ ሀይል ንዝረቶች በየሁልጊዜ እየመጡ ጠንካራ ቢያደርጉን ኖሮ በመድከም አጥር ዉስጥ መብሰልሰል እናቆም ነበር አላህዬ የዛሬን ብቻ አዉጣኝ የምትለዎ የምላስ ወለምታ በዛሬዎች ብቻ ባትቋጭ ኖሮ አዳዲስ ክስተቶች ባላስደነገጡን ነበር ተመሳሳይ ስበትማ አለ ኣ😕»
አንዳንዴ ከግዑዝ ነገር ጋር
በልቅ ከማዉራቴ የተነሳ
ምላሻቸዉን መስማትና በምላሾቻቸዉ መስማማት ጀምርያለዉ🥲
😁5🤝3
የስብራት ግማሽ የለዉም
ሁሉም የልብ ስብራት ራሱን የቻለ ህመም አለዉ

ከስብራት በላይ የሚያስፈራዉ ግን
በስብራቱ ልክ መጠገንን
አለመቻሉ ነዉ
🙂
❤‍🔥5🍓4
በድል ሲመለስ አጃቢዉ በዝቶ
እዪኝ ያላለ አንገቱን ደፍቶ
አሳዳጆቹን ሁሉን አፅናንቶ
ኢዝሃቡ ያለ ነፃነት ሰቶ
አረ ማን ማን አለ ከቶ

صل وسلم على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🖤


ግዴታ ጁመኣን መጠበቅ
የለብንም ኣ😌
🥰5🍓3🔥2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «በድል ሲመለስ አጃቢዉ በዝቶ እዪኝ ያላለ አንገቱን ደፍቶ አሳዳጆቹን ሁሉን አፅናንቶ ኢዝሃቡ ያለ ነፃነት ሰቶ አረ ማን ማን አለ ከቶ صل وسلم على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم 🖤 ግዴታ ጁመኣን መጠበቅ የለብንም ኣ😌»
ከብዙ ንግግር በሗላ
ያለዉ ዝምታ ግን ሲያስጨንቅ
ከብዙ ጥል በሗላ ያለዉ ይቅርታ ግን ሲያስፈራ
ከእልፍ መቀራረብ በሗላ
መራራቅና መረሳሳት ግን ሲያሰጋ


ብቻ ብዙ ከሆኑ ነገራቶች ማጉደልና መልመድ እንዴት ይከብዳል😫
👌7❤‍🔥5
ከህመም በሗላ ያለዉ ጤንነት ግን ሰላሙ አይለኝም?

ባልተገደበ ጊዜ ልዩነት መፈወስና
አዎ በህመም ነበርኩኝ ለማለት መብቃት

ኒእማዉና ሂክማዉን በአንዴ ማየት በራሱ ሌላዉ እዝነቱ አይደል🤌

አህ አላህዬ🖤
🥰5❤‍🔥3
ለካ ማጣትም ኸይር አለዉ

በማጣት ዉስጥ መዳን አለ
በመነፈግ ዉስጥ መሰጠት አለ
በርቀት ዉስጥ ለካ ጥልቅ ቅርበት አለ

አግኝቶ በማጣት ዉስጥ ያልተገኘ ርዝቅ አለ
ለካ በnegative ነገሮች ዉስጥ
ብዙ postive ነገር አለ


ፏ ፍክት ፅድት ያለ ጁመኣ 🫶
❤‍🔥4
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
የዛሬዉ ጁመኣ
የሀላሉን መንገድ መክፈቻ ቁልፍ ያድርግላቹ


for ላጤያንስ😌
🥰3😁2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين»