..᪥
Let me tell u 1 truth
እግርህ ጀነትን እስከሚረግጥ እለት ድረስ ትፈተናለህ አብሽር ትንሽ صبر 🤌🤍
صباح الخير
Let me tell u 1 truth
እግርህ ጀነትን እስከሚረግጥ እለት ድረስ ትፈተናለህ አብሽር ትንሽ صبر 🤌🤍
صباح الخير
❤🔥17🥰6
ከተረዳሁት 8
ምናልባት
መለያየትና ማጣት
ውስጥ ኸይር አለ‥
ልብህን በሚያሳዝን ሁሉነገር ውስጥም አላህ አንተ ባላሰብከውና
ባላቀድከው መንገድ ውብ ድርሻን ፅፎልህ ይሆናል
......🥀
ምናልባት
መለያየትና ማጣት
ውስጥ ኸይር አለ‥
ልብህን በሚያሳዝን ሁሉነገር ውስጥም አላህ አንተ ባላሰብከውና
ባላቀድከው መንገድ ውብ ድርሻን ፅፎልህ ይሆናል
......🥀
🥰11❤🔥1
.
የዱንያ ላይ ሐዘናችሁን ሁሉ አይቶ
አብሽር አብሽር እያለ ደባብሶ የሚያስተኛ መላኢካ አጠገባችሁ በኖረ ብዬ ተመኘሁ።❤️🩹
የዱንያ ላይ ሐዘናችሁን ሁሉ አይቶ
አብሽር አብሽር እያለ ደባብሶ የሚያስተኛ መላኢካ አጠገባችሁ በኖረ ብዬ ተመኘሁ።❤️🩹
💔9😢2😍1
የአላህ መልክተኛ ▫️ እንዲህ ብለዋል..
"አላህ መልካም ሚስት የቸረው ሰው በግማሹ ዲኑ ረድቶታል በቀሪው ግማሹ አላህን ይፍራ''❤️
አልባኒ ሰሒህ ብለውታል📚
Sunday
"አላህ መልካም ሚስት የቸረው ሰው በግማሹ ዲኑ ረድቶታል በቀሪው ግማሹ አላህን ይፍራ''❤️
አልባኒ ሰሒህ ብለውታል📚
Sunday
🥰8🔥1
🦋 ሳታገቢ ከዘገየሽ
የሙዑሚኖች እናት ኸዲጃን (ረ.ዓ) አስታዉሺ.. በመጨረሻም የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነብይ ﷺ አገኘች 😊
😫 ጭራሽ ካላገባሽም
መርየም ቢንት ኢምራንን አስታዉሽ
አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያም በአኼራ 🤗
☹️ ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ
አስያን የፊርአዉንን ሚስት አስታዉሽ.. አላህ በጀነት ዉስጥ ቤት እንደገነባላት 🫠
🫀 ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታዉሽ
እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ (ሲሳይ) ተፅፎ ያለቀ ነዉና አትቸኩይ
አላህ ከሰብረኞች ያድርገን መልካም ትዳር ይስጠን አላሁመ አሚንን ❤️
▫️🎀🎀▫️

🥰16
لحظة إدراك إنك كنت فقير ومرتاح وبعدما اشتغلت صرت فقير تعبان ومديون 🥲
😁2😭2
.
Today dua
ደስተኛ የሚያደርጋችሁንና ቢሆንልኝ ብላችሁ የምትመኙትን ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ።❤️🩹
صباح النور
Today dua
ደስተኛ የሚያደርጋችሁንና ቢሆንልኝ ብላችሁ የምትመኙትን ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ።❤️🩹
صباح النور
❤🔥9
ከዛሬዎ ቀን ትዘናጋላችሁን……?
ይኸዉ የዐረፍ ቀን የዛሬዎ ቀን መጣላችሁ ጌታችዉ ወደእናንተ ቀርቦ በሚሰማችሁ እለት ህመም ስብራታችሁን እየዘረዘራችሁ አላህዬ በሉት
በዱአችሁ 🥹🫶
አልደከማችሁም……?
አልተሰበራችሁም……?
አልታመማችሁም……?
ያጣችሁ የነጣችሁ………
አይደላቹምን……?
…አልተገፋችሁም
አልወደቃችሁም ………?
አልከሰራችሁም………?
ለልቦቻችሁ ሰላምን አልተመኛችሁምን………?
ወንጀልስ አልታከታችሁም……?
ያልሆናችሁት ምን አለ……?
ይኸዉ የዐረፍ ቀን የዛሬዎ ቀን መጣላችሁ ጌታችዉ ወደእናንተ ቀርቦ በሚሰማችሁ እለት ህመም ስብራታችሁን እየዘረዘራችሁ አላህዬ በሉት
በዱአችሁ 🥹🫶
🔥6
عيد مبارك، تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، وجعل أيامكم فرحاً وسعادة، وكل عام وأنتم بخير 🌙
صباح الخير
صباح الخير
🥰4🎉1
✅ፈገግታ ይሸውደኛል ..💔 መንገዴ ላይ ያጠቃኝ ሁሉ ፈገግታውን ተጠቅሞ ነው የጣለኝ። የጎዳኝ ሁሉ ከጀርባዬ ሰንዝሮ ነው.....
ፈገግታ ስስ ጎኔ ነው !!
ቤተሰቦቼ ቀጥተኛ ነበሩ አጥፍቼ የሚስቅልኝ አልነበረም፤ ወድቄ ፈገግ ብሎ አባብሎኝ የሚያውቅ ኖሮ አያውቅም።
ፈገግ እያለ የሚታገል ይጥለኛል ።
ፈገግታ ካየሁ ትግሉ የምር አይመስለኝም። አቅፎ ሰላም የሚለኝ ልቡ የሚወደኝ ይመስለኛl.......
እናት እና አባቴ ተደባብረው ፈገግ ብለው ሲጨዋወቱ አይቼ አላውቅም። ወንድም እና እህቴ አታለው ይዘው ቀጥተውኝ አያውቁም።
ቤተሰቦቼ ቀጥተኛ ነበሩ !
ፀባቸው ፊት ለፊት ነው። ቅሬታቸው ፊታቸው ላይ ይነበባል ።
ከተሰማቸው ስሜት ርቀው አያስመስሉም!
አይወደኝም የምለው ሰው ቀረብ ብሎ ለስለስ ብሎ ካዋራኝ ጋሻዬን ጦሬን እጥላለሁ። ስልት ያለው ጥላቻ አይገባኝም .....❣
አባቴ አጥፍቼ እንዳይመታኝ ከተማፀንኩት ይቅርታ አደረጎልኝ፥ አረሳስቶ መቶኝ አያውቅም ።
✅የተጣላሁት ሰው ፈግግ ብሎ ካወራኝ ይቅር ብሎኝ ነው የሚመስለኝ። ፈገግ እያሉ ክፋት የሚጎነጎኑ ሰዎች ሳይጥሉኝ ቀርተው አያውቁም....🥀
በርግጥ የሰው ልጅ መሸነፍያ ሰፍራ አያጣም!......🩶

💔9💯5
Btw በጠዋት ተነስቶ ምግብ ማብሰል የሚወድ ባል 50 % የመህር ቅናሽ ሊደረግለት ይገባል😌
صباح الورد
صباح الورد
😁15🔥4🫡1
ምናልባት ማንነቴን ለማደስ የከፈትኩት የስሜት መዎዠቄን ለመቅረፍ የተንደፋንደፍኩበት ምርጡ ቻናሌ ይሆን ይሆናል
ማንነቴ እና ንግግሬ ካልተጣጣመ ንግግሬን መከተል ምርጫቹ እንዲሆን ነበር ሃሳቤ
መሸሸግያ አድርጌ ስለያዝኩት መሰለኝ መሆን የምፈልገዉን ሲያንፀባርቅ በጉልህ አይቸዎለዉ
አሁን ግን ትንሽ እረፍት ሳያስፈልገኝ አልቀረም
እና ከጠበቃችሁኝ እና ከሰበራችሁ ኢንሻኣላህ ተመልሼ ምመጣበት ቀን ቅርብ ይሆናል
በዱአችሁ አስታዉሱኝ🫶
ማንነቴ እና ንግግሬ ካልተጣጣመ ንግግሬን መከተል ምርጫቹ እንዲሆን ነበር ሃሳቤ
መሸሸግያ አድርጌ ስለያዝኩት መሰለኝ መሆን የምፈልገዉን ሲያንፀባርቅ በጉልህ አይቸዎለዉ
አሁን ግን ትንሽ እረፍት ሳያስፈልገኝ አልቀረም
እና ከጠበቃችሁኝ እና ከሰበራችሁ ኢንሻኣላህ ተመልሼ ምመጣበት ቀን ቅርብ ይሆናል
በዱአችሁ አስታዉሱኝ🫶
💔9😢2