ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ምንም እንኳን ከሰዎች ፊት ጠንካራ ብትመስልም........ነገር ግን አሏህ ያዉቃል በሌሊት የምታለቅሰዉን የሚሰማህን ህመም ጭምር

..........እርሱ አይረሳህም


አንድ ቀን የዛሬ እንባህ ደስታ ይሆናል

ታገስ....
አሏህ ከአንተ ጋር ነዉ🤌


صباح الورد 🌹
❤‍🔥12😢1
.
" አቡበከር ሆይ ምን አስለቀሰህ? "
ተብለው ሲጠየቁ

" የአላህ መልዕክተኛን እያለቀሱ አየሁ ከዛ
እኔም አለቀስኩኝ::በማለት መለሱ🥹



اللهم صلِ و سلم على سيدنا محمد ﷺ💚
🥰14🔥2
ሐቢብ አልዓቢድ እንዲህ ይላሉ፦

"በስራ ከተማ ስገባ ሱቆች ተዘጋግተዋል። 'የሆነ የማላውቀው ዒድ አላችሁንዴ?' አልኩኝ።
* 'አይደለም። ሐሰኑል በስሪ መስጂድ ውስጥ ሰዎችን እየመከረ ስለሆነ ነው' አሉኝ።"

[አልመዋዒዝ ወልመጃሊስ፡ 181]
🔥11
ሰዎች "እኛ እንረዳሻለን" ይሉኛል። ነገር ግን እኔን መረዳታቸው በውስጤ ያለውን ሰላም ይነጥቀኛል።
እኔ በነሱ ዘንድ እንግዳ ሆኜ መታየትን እመርጣለሁ፤ ምክንያቱም ማንም በማያውቀው ማንነቴ ውስጥ ነው እውነተኛ ነጻነቴ ያለው...🥀
❤‍🔥10
Someone said

ወዳንተ ሊመጣ የተዘጋጀ ነገር ላይ ቀድመህ በመሄድ አትቅለል 🙌
🔥9
Someone said

​ካንተ መራቅ የሚፈልግን ሰው...
አንተም በመራቅ አግዘው።
🤝9
ስንፈተ መጨመር አጥቅቷታል ቻናሌን😭
🤣10
صباح الخير ☕️

አላህ ንጋታችሁን በውዴታውና በችሮታው ያስውብላችሁ፤
በበጎ ነገርና በደስታ የተሞላ ቀን መጀመሪያ ያድርግላችሁ። አላህ ደስታንና እረፍትን ይስጣችሁ፣ በሁሉም ጥረቶቻችሁም ላይ ጥንካሬንና ስኬትን ይለግሳችሁ🤗

መልካም ቀን🤍
🥰10🙏1
Only 1 members🥺 left for 300 subscribers 🥳🥳
👏7
ከተረዳሁት 7

መቻል ነው መሰለኝ ከወዳጅ ጋ የሚያዘልቀው
ማለፍ ነው መሰለኝ እሩቁ ድረስ የሚሸኘው
ማመሰገን ነው መሰለኝ በጎ ነገርን የሚጠራው ።

እንጂ እ'ማ ፦

እንደደከመን ብንተውው... እንደከፋን በቃን ብንል እንዳየን ብንናገር

እኛም የነሱ እነሱም የኛ አይሆኑም ነበር ...🥲
🔥7😭3
Finally 300 subscribers 🥳🤩

Shukren for all of you 🫶
🥰8
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «Finally 300 subscribers 🥳🤩 Shukren for all of you 🫶»
አወጣዉ አወረድኩኝ እና በስተመጨረሻም
"በእምባ እና ተሀጁድ መሀከል"
የሚል ጠቃሚ፣አስገራሚ እንዲሁም አጓጊ ታሪክ ወደእናንተ ለማቅረብ ተሰናድቻለዉ

መስማማታችሁን በተለመደዉ መስመር ጠቁሙኝ ❤️
🔥26❤‍🔥4👌4💔1
Some one said:
.
.
.
የመረረ ጥላቻ ከጥልቅ ፍቅር በኋላ የመጣ ነው..🥀
🔥20💯1🫡1
💜 ጌታዬ ሆይ! አንዴ ካወጣኸኝ ጭንቀት ውስጥ
መልሰህ አታስገባኝ❤️‍🩹
🙏17👏3🫡1
በእምባ እና ተሀጁድ መካከል
ክፍል 1

የጨለማዉ ዝምታ እና የንፋሱ ሽዉታ እንኳን በህይወት ያለን ሰዉን ቁስ አካልን ያስደምማል

የተሰጣት ማለፍ የማችለዉ ህግ ያለ ይመስል ለመዉጣት ትዳጠፋለች
የፈረደባትን ያቺን ጥቁር ሂጃብ ጣል አድርጋ ለመዉጣት ተሰናዳች
ከመዉጧቷ በፊት ሁሌም አዝካር ታደርጋለች የሚጠብቀኝን ማስታወስ ከሚጠብቀኝ በላይ ለኔ ይጠቅመኛል ነፍሴን ሞትን አስታዉስበታለዉ ትላለች

ሩሂ ረጅም አይደለችም አጭርም አትባልም አሪፍ ቁመና ደርበብ ካለ ሰዉነት ጋር ተሰታቷል ስትስቅ ህይወት ታደምቃለች ስትቆጣም አንበሳ ታስንቃለች ቶሎ አታኮርፍም ስታኮርፍ ግን ምድር በዎጠኝ ታስብላለች
ቆንጆ ናት ቀይ ፊት አይኖቿ ትላልቅ ቅንድቦቿ ትናንሽ ቢሆኑም የተቀነደቡ እስኪመስል ድረስ የተስተካከሉ ትንሽዬ አፍንጫ ከመካከለኛ ከንፈር ጋር ተገጥሞላታል

ሁሌ በዚ ሰአት ልክ
ሲጨላልም አለም ስትረጋጋ ፍጥረታት ለእረፍት ሲሰናዳ እሷ ግን ጉዞዎን ትጀምራለች
አትቅለበለብም ረጋ ያለች ናት ነገሮችን በቀጥታ ብቻ ሳይሆን በብዙ አቅጣጫ ታያለች አስተዎይ የሚል ስምንም አጎናፅፏታል
ታድያ ዛሬም እንደተለመደዉ ከእናቷ የቶሎ ነይ ትእዛዝ ተቀብላ ስትጣደፍ ወጣች
ታናሽ ወንድሟን ረያንን ተሸሽጋ ስለወጣች ዝናብ መምጣቱንም ዣንጥላ አለመያዟንም አላስተዎለችም
አይ ሩሂ ደንባራ ዣንጥላ እንኳን አትይዥም ይኸዉ ዝናቡም መጣልሽ

እያለች ከራሷ ጋር ስትሟገት የጠበቀችዉ ዝናብ አላሳፈራትም መሬቱን አራሰዉ
ድምፅ ይሰማታል አረ እናት ወዲህ ነኝ ተጠለይ እንጂ የሚል ጎርናና ድምፅ..........



ይቀጥላል
🔥11🥰7
ውበትህ

የተለየህ በመኾንህ አትፈር አንዳንዴ ውብትህ የሚጎላው ከእነርሱ ጋር ባለመመሳሰልህ ነው። ሰው ያደረገውን ማድረግ ጤናማ ቢኾንም ከሰው ጋር ለመመሳሰል መድከም ግን ትርፉ የራስን ውበት ማጣት ሊኾን ይችላል። ራስህን በመኾን፣ራስን በመመስል መድመቅ ደግ ነገር ነው።

صباح الخير 🌻
🥰15
ፈተናው በድንገት እንደደረሰብህ ሁሉ እፎይታም በድንገት ይመጣል፤ ስለዚህ አትጨነቅ፤ ባሪያውን የማይረሳ ጌታ አለህና 🤌❤️‍🩹

      الحمد لله
🥰9🔥4