ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
አሁን ደግሞ juman ጀለቢያ መግዛት እየቻሉ + እያላቸው... ከጀለቢያ ውጭ ለሚለብሱ የ1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት እናድርግ
😁10🙏1
✍️እይታን ዝቅ ማድረግ ስለ
ገደብ ሳይሆን ስለ ሀያዕ እና
ከእይታ ወንጀል ነፃ መሆን ነው።
💯7
I wish :

ሰዎች የራሳቸውen ቃላቶች ቢጠጡ
እና ምን ያህል መራራ እንደሆኑ
ቢያውቁ..💔
💔7💘2
በቂያማ ቀን አላህ በእዝነቱ ለሰዎች ምህረትን ከመቸሩ ብዛት ሰይጣን እንኳን ምህረት አገኛለሁ ብሎ ተስፋ ያደርጋል!
ማረን በሉት እርሱ ምህረት ይወዳል!
ጥሩ ባሮች ያድርገን!
❤‍🔥7
ሁሉም ነገር
ስልችት... ብሏችሁ ...


ሁሉም ነገር ይቅርብኝ እና ለልቤ ብቻ ሰላም ስጥልኝ ብላችሁ  ታውቁ ይሆን❤️‍🩹


ሰላም ለልባችን🤍
💯7💔7
እያጠፋን ለሚምረን፤እየራቅን ለሚያቀርበን፤ በብኩን ፍላጎታችን ሳይወቅሰን የተሻለውን ለሚመርጥልን  ለአዛኙ ጌታችን ምስጋና ይድረሰው።
❤‍🔥4
🩵እውነተኛው ኪሳራ ማለት፤ ስፋቷ እንደ ሰማያትና ምድር የሆነችን ጀነት፣ በማትረባና አላፊ በሆነች ዓለም (ዱንያ) ምክንያት ማጣትህ ነው።🩵
😢3🔥2💔1
Some one said:


ያአላህ! ቋሚ ደንበኞችህ አድርገን🤲
❤‍🔥6🔥2🤔1
የሆነች ጥፋት አጥፋ ብቻ እንጂ

በዙሪያህ ምን ያክል አዋቂዎችና ፈላስፋዎች እንዳሉ ታውቃለህ😁
👌6😁2
ነገ እሁድ ነዉ የቻለ ያግባ
ያልቻለ
ሚዜ ይሁን
🚶
😁8
እግር አሉ እቺ እግር

ከእንቅልፍ አንስታ ወደ ሰላተ ሱቢህ ያላነሳችህ እግር.....
ከቀብር ተነስቼ ፊርደውስ እገባለሁ.... ህልም ነው አሉ።

              
😢9
በሀገር አማን.....በሀገር ሰላም
እኔ እስረኛሽ.....
ካላየሁሽ ቁርስ አልበላም😊😊

አዲስ ሙሽራ ለአዲሷ ሙሽሪት የገጠመላት ነዉ
እሁድም አይደል እንተዎወስ
አሁንም ላጤዎች ናችዉ🥲
😁6
ረሱል (👑) እንዲህ ብለዋል:-

አግቡ! እኔ በዕለተ ትንሳኤ በህዝብ
ብዛት እፎካከርባችኋለዉ፡፡

📚ሳሂህ አል ጃሚ 6708
🥰5💘3
ሰው ምን ይለኛል ብሎ አለመጨነቅ እና ሀያዕ ማጣት የተምታታበት ትውልድ😏
🔥7
ምን ያምር ንግግር👌

«አላህ የምትወደውን ነገር እንዲያዘወትርልህ ከፈለግክ፤ እርሱ በሚወደው ነገር ላይ ዘወትር ተገኝ።»

[ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሐንበል]
❤‍🔥8🔥2
የማለዳ ፀሃይ ስትወጣ በህይወት እንዳለህ ብቻ ሳይሆን ዛሬን ከትናንት የታሻለ ለማድረግ ሌላ እድል እንዳለህም አስታዉስ

ሰበሀል ኸይር አልሀምዱሊላህ እንበል እስኪ📿
❤‍🔥6
የሰው ልጅ ትልቅም ይሁን ትንሽ ሀብታምም ሆነ ድሀ የየራሱ ሀጃ አለው ስላልተናገረ ብቻ አንተ/ቺ ምን አለብህ አይባልም😕
👌6🔥1
ንፁህ ልቦች በደል ሲደርስባቸው ለመበቀል ያስቡና እድሉን ስያገኙ ግን ህሊናቸው ይቅርታን ታስቀድማለች ይቅር ባዮች ያድርገን!🖤
🥰7🔥4
☆ሴት ልጅ ፊቷን ገልጣ የምትወጣ ቢሆን ኖሮ ሊያጫት ለሚፈልግ ሰው ሂድና ተመልከታት የሚል ፍቃድ ባላስፈለገ ነበር።☆
📓اتحاف الطلاب | ٣٨٥
🔖 ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
🔥8
ውድ ተሳፋሪዎቻችን መዲና አል ሙነወር አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ
በዝግጅት ላይ ....

ቀበቶውን እንዲታጠቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።
አላህ ሆይ ! ይህን ጥሪ በቅርቡ,,
❤‍🔥8