ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ጌትዬዋ   🥹

ማለቂያ በሌለው ሙዕጂዛህ
ህመማችንን ወደር በማይገኝለት
ደስታ ቀይርልን ያረብ 🤲
🥰13
መሸሽ የለመደ እግር እና መተዉ የለመደ ልብ ሲጣመሩ አቅጣጫ በሌለዉ መንገድ ላይ እንኳን ቢሆን እርምጃቸዉ የተለያየ ነዉ

ምን ለማለት ነዉ
እግረመንገዳቸዉን ወደ ሂወታችዉ የሚራመዱ ሰዎችን በጠባቡ መንገዳቹን ዘርጉላቸዉ
ወደ ጓዳችዉ አታስጠግዎቸዉ
እንዳመጣጣቸዉ ሸኟቸዉ

አደራ ልባችሁን!!!
👏4
Someone said:

ወዳጅ ስትቀንስ ጠላት መረጃ ያጣል🙌
👌4😎3
የሆነ ቀን ይመጣል: አንድ የማይቀር ቀን አለ

👇🏾

የሆነ ቀን የእናትህ የስልክ ጥሪ ናፍቆት ብቻ ይሆናል
.
"ምን አለበት ብዙ ጊዜ አብሬያት አሳልፌ በነበረ!" የምትልበት ቀን ይመጣል
.
ቀልዷ ቀርቶ ቁጣዋ የሚናፍቅህ ቀን ይመጣል
.
ትኩስ ቡናዋን እና እንጀራ በሚጥሚጣዋ ከብርንዶ እና ጠጅ በልጦ የሚናፍቅህ ቀን ይመጣል
.
ድምጿ ሁሉ ከአእምሮህ ትውስታ ጠፍቶ ይናፍቅሃል

👇🏾

በል ለእናትህ ደውልላት አሁን: ከቻልክ ሄደህ ዘይራት
.
በህይወት ከሌለች ደግሞ እረፍት ተመኝላት እና በርታ !!

መልካም ምሽት!!

❤️🙌🏼
😢5
.
ኢላሂ...

ሰርቼው የረሰሁትን፣ አንተ ግን የመዘገብከውን ሆነ ብዬ ድንበርህን ያለፍኩበትን፣ አንተ ግን ቅጣቱን ያዘገየኸውን ጊዜው ቢረዝምም አቅሜ ቢደክምም ነፍሴ ተይዛ የምጠየቅበትን ወንጀሌን በሙሉ ማረኝ!❤️‍🩹

صباح الخير
🙏7🔥2
በጁምዓ ቀን ልብህን አፅዳ!

ሳምንቱ ሙሉ በዱንያ ሩጫ የደከመውና በወንጀል የዛገው ልብህ ዛሬ ፋታ የሚያገኝበት ቀን ነው። ልክ ልብስህ ሲቆሽሽ እንደምታጥበው ሁሉ፣ ቀልብህንም በጁምዓ ብርሃን እጠበው።

እንዴት እናጽዳ?

በሰለዋት፦ በነብዩ (ﷺ) ላይ ሰለዋት በማውረድ የልብህን ጭንቀት አስወግድ።

በኢስቲግፋር፦ የወንጀልን ጥቁረት አጥፋ።

በሱረቱል ካህፍ፦የሳምንቱን ጨለማ በቁርአን ብርሃን አብራው።
🔥5❤‍🔥4
ባንተ ሀይልና ልቀት ለሌኛዉ ቀን ታጭተናል
በስራችን ሳይሆን በእዝነት ሌላ አዲስ የቀን ጅማሮ አስጀምረኸናል
በአዎቂነትህ ይሁንብህ በልባችን ላይ የሚተረማመሰዉን የሀጃ ክምችት በዛሬዉ ቀን ነጃ በለን

አላሁመ አሚን!!

صباح الخير ☕️
❤‍🔥5
ደክሞኛል አልኩት ከጀርባዉ ሆኜ እየዳኽኩኝ
አይዞሽ በርቺ እዚ ደርሶ የምን እጅ መስጠት ነዉ ተቃርበናል በይ ነይ አለኝ
ግን እኮ
ደክሞኛል እንጂ መቼ ተስፋ ቆረጥኩኝ አልኩኝ
ድካም እኮ ተፈጥሮኣዊ ነዉ
ሁሌ ጠንካራ መሆን በራሱ ያደክማል

ሲደክመን ማቆም ትተን ማረፍ እንዳለብን ቢገለጥልን ኖሮ ስንት ከእረፍት በሗላ የሚቋጩ ታሪኮች በነበሩን ነበር!😑

አኽኽ እዉነት ግን ደክሞኛል😩
🔥5
Habibi free ስትሆን ከምታወራኝ
صلي فيهم ركعتين
ይጠቅምሀል 🤷‍♀️🙂
😁4💯1👀1
Mom says :

.
አላህ እንድትወድቂ በሚፈልጉ
ሰዎች ፊት ከፍ ያርግሽ❤️‍🩹
🥰10🔥1
My mood now:
.
.
አሳልፎ ለማይሰጠኝ አላህ
ሁሉንም አሳልፌ ሰጥቼዋለው❤️‍🩹
🥰7🍓3
🌿 አንተ ሰው !!! እንቅልፍህ ጣፋጭ ቢሆንም ፣ ከፈጣሪህ ጋር የምታደርገው ቀጠሮ የበለጠ ጣፋጭ ነው ።

'አሰላቱ ኸይሩም ሚነን-ነዉም' (ሰላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች) ተነስ !!!
🥰10
My mood level now:

«በእኔ እይታ ለራሴ ታላቅ ነኝ፤ ምክንያቱም ትግሎቼን፣ መከራዬን እና መሰቃየቴን የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ። እንዲሁም ሊያሸንፉኝ ቀርበው ያልተሸነፍኩላቸውን እያንዳንዱን ቅጽበት የማውቅ ብቸኛ ምስክር እኔ ነኝ!።»


     ፦The Gambler-ዶስቶይቭስኪ

   
💯7🔥1
መዝግየት መልካምነቱ በግልጽ ባይታይም ሀኪሙ ጌታ ከወደደው መልካም ነው ቢዘገይም የማይሆን ቢመስልም ይሆናል

በርግጥም ጌታችን ቃሉን አያጥፍም🥹🥹❤️‍🩹
🥰9
.
አላህዬ ይሄም ያልፍ ይሆን ??😢
💔8
ብርጭቆ በጠብታ አይሞላም፤ የሰው ልጅ በአንድ ንግግር አይቆጣም፤ ሁሉም የጥርቅም ውጤት ነው

Mahmud Darwish
💯8🔥1👏1
ሰይዲ ጀላሉዲን ሩሚ ስለ ፍቅር እንዲህ ይላሉ

"الوداع لا يقع إلا لمن يعشق بعينيه، أما ذاك الذي يحب بروحه وقلبه فلا ثمة انفصال أبداً."
መለያየት የሚኖረው በአይኖቻቸው ለሚዋደዱት ብቻ ነው። በነፍሱና በልቡ ለሚወድ ሰው ግን መለያየት የሚባል ነገር የለም!
🤎🥀
🔥4🥰3🎉1
.
ድሮ ድሮ ሰው እንዴት ሱጁድ ላይ ይሄን
ያህል ይቆያል እያልኩ ይገርመኝ ነበር

ተራዬ ደርሶ እስከሚገባኝ
ድረስ❤️‍🩹
❤‍🔥8
አንዳንዴ... ከዚህ ከማህበራዊ ሚዲያ ሁካታ ጥቅልል ብለህ መጥፋት፣ አካውንትህን አጥፍተህ ለነፍስህ ሰላም መስጠት እጅግ ያሰኝሃል። ዘመኑ መልካምነት የከበደበት፣ ጥሩነት እንደ ሞኝነት የሚቆጠርበት ወቅት ሆኗልና ላልተወሰነ ጊዜ መሸሽ ይቀላል።
🌿 " ፀሐይ ወጥታ በጠለቀች ቁጥር ያንተም ቁጥር እየጎደለ ይሄዳል !!! ከርሷ ጋር ክፋይህ አብሮ ይጠልቃል !!! "

             🌹 ሐሰነል በስሪ ረሂመሁሏህ

صبخ الخير
🔥4