.
ጌታዬ....🤲🏻
ከውድቀት የሚያበረታኝን
ከሽንፈት የሚከልለኝን
ከድክመት የሚከለክለኝን ሰው ስጠኝ ከአንተ በታች ተስፋዬን የምጥልበት እና አደራው የምሆንለትን ሰው::በመኖሩ ብቻ የሚያበረታኝን የድዐዬ ምላሽ የሆነን የሁል ጊዜም አንተን አመላካች የሆነ.....
ከአንተ የሆነን ሰው ለግሰኝ አምላኬ🤲🏻
ጌታዬ....🤲🏻
ከውድቀት የሚያበረታኝን
ከሽንፈት የሚከልለኝን
ከድክመት የሚከለክለኝን ሰው ስጠኝ ከአንተ በታች ተስፋዬን የምጥልበት እና አደራው የምሆንለትን ሰው::በመኖሩ ብቻ የሚያበረታኝን የድዐዬ ምላሽ የሆነን የሁል ጊዜም አንተን አመላካች የሆነ.....
ከአንተ የሆነን ሰው ለግሰኝ አምላኬ🤲🏻
❤🔥6
After remdan my Dua be like:
እቃውን እኔ አጥበዋለው አንቺ ቁጭ በይልኝ ሚለውን 😩😁
እቃውን እኔ አጥበዋለው አንቺ ቁጭ በይልኝ ሚለውን 😩😁
😁11
ጌታዬ ሆይ ረሃብን ብቻ ከሚያተርፉ አታድርገን🤲
رُبَّ صَائِمٍ لَيْسَ لَهُ مِنْ صِيَامِهِ إِلاَّ الْجُوعُ.
‟ከሰዎች መካከል ጾመኞች አሉ፣ ከጾማቸውም ረሃብን እንጂ ሌላን ነገር አያተርፉም።
رُبَّ صَائِمٍ لَيْسَ لَهُ مِنْ صِيَامِهِ إِلاَّ الْجُوعُ.
‟ከሰዎች መካከል ጾመኞች አሉ፣ ከጾማቸውም ረሃብን እንጂ ሌላን ነገር አያተርፉም።
💔7
ስትሰበር ብቻ ወደሱ አትሽሽ
ሲከፋህ ብቻ ወደሱ አትቅረብ
ከሱ ጋር ያለህን መስመር በጥቅም ላይ አትገንባዉ
የሚያስፈልግህን ብቻ አትጠይቀዉ
ሳጠይቀዉ ስለሰጠኽ ነገርም አመስግነዉ
ጌታዬ ብቻ አትበለዉ ባርያዉ መሆንህንም ንገረዉ
ትንሽ ነገር አትለምነዉ እሱ ትልቅ ጌታ ነዉና
ለወንጀሎችህ ምክንያት አደርድር
ወደ እስቲግፋር በጊዜ አፈትልክ
ሲከፋህ ብቻ ወደሱ አትቅረብ
ከሱ ጋር ያለህን መስመር በጥቅም ላይ አትገንባዉ
የሚያስፈልግህን ብቻ አትጠይቀዉ
ሳጠይቀዉ ስለሰጠኽ ነገርም አመስግነዉ
ጌታዬ ብቻ አትበለዉ ባርያዉ መሆንህንም ንገረዉ
ትንሽ ነገር አትለምነዉ እሱ ትልቅ ጌታ ነዉና
ለወንጀሎችህ ምክንያት አደርድር
ወደ እስቲግፋር በጊዜ አፈትልክ
አል -ሙጂብ
💯6✍1
አል ወዱድ
ለፍቼ ባጣም የምኞቴ ባይሳካም
የአመታት እቅዶቼ የወራት ትጋቶቼ
እንዳልነበር ሆነዉ ቢጠፉም
ድጋሚ ለመንፏቀቅ እድሉን ባላገኝም
ተሳካላት ሆነላት ብለዉ ባይሸኙኝም
ለልቤ ስብራት መሻርያ ቢጠፋም
ወዱዱ ወዶኝ ከፈተነኝ
ያጣሁት ነገር ከብናኝ አልቆጥረዉ
ለፍቼ ባጣም የምኞቴ ባይሳካም
የአመታት እቅዶቼ የወራት ትጋቶቼ
እንዳልነበር ሆነዉ ቢጠፉም
ድጋሚ ለመንፏቀቅ እድሉን ባላገኝም
ተሳካላት ሆነላት ብለዉ ባይሸኙኝም
ለልቤ ስብራት መሻርያ ቢጠፋም
ወዱዱ ወዶኝ ከፈተነኝ
ያጣሁት ነገር ከብናኝ አልቆጥረዉ
ብቻ አል ወዱድ ይዉደደኝ❤️🩹
🥰6🔥2
ሰላም ለነዛ ቻናላችንን "ሀ" ብለን ስንጀምር ተቀላቅለው አስካሁን ላልተለዩን ከምንፖስታቸው ፖስቶች ስር ሪአክታቸው ማይለየን ውድ ቤተሰቦቻችን 🕊🥰
❤🔥5🔥1
ረመዷን 18
ልቤ ጓግቶ ባጣዉ እና ጀሊል ፈቅደህ በነጠቀኝ ነገር ሰብርን ስጠኝ
የወደድኩትን ባልጠላም የወደድከዉን እንድወድ ጉልበት ስጠኝ
ባገኘሁትም ባጣሁት ነገር ለማመስገን ስጥር አግዘኝ
ልቤ ጓግቶ ባጣዉ እና ጀሊል ፈቅደህ በነጠቀኝ ነገር ሰብርን ስጠኝ
የወደድኩትን ባልጠላም የወደድከዉን እንድወድ ጉልበት ስጠኝ
ባገኘሁትም ባጣሁት ነገር ለማመስገን ስጥር አግዘኝ
አላህዎ ልቤን ጠግንልኝ🫀
💔5😢1
✅“በቴሌቪዥን ከማየው በላይ በውስጤ ብዙ ጦርነት አለ። በዚህ ጦርነት ውስጥ ቁስለኛው እኔ ነኝ። የተጎዳውን የማክመው እኔ ነኝ። የሚያሳዝነው ነገር ቦንቡንም ያፈነዳውት እኔ መሆኔ ነው!”
💔10
ከገባኝ 2
አንድ አንድ ሰዎች ጉድፍህን የሚያነሱልህ ሸክምህን ለማቅለል አስበው አይደለም.... ጉድፍ እንዳለብህ ለማስታወስ እንጂ....እጅህን ሲይዙህም የምርም ሊደግፉህ ፈልገው ሳይሆን እጃቸው መስራት አለመስራቱን ሊሞክሩብህ ነው....
ለቅፅበት ከያዙህ በኃላ ለአፍታ እንኳን ሳያስቡ ይለቁሀል....ገደል አፋፍ ላይ ብትሆን እንኳን ግድ አይሰጣቸውም....ሸክሜን አራገፉልኝ ብለህ ሳትጨርስ ቦታ ቀይረው መልሰው ያሸክሙሀል...ከማጅራትህ አውርደው በእጅህ ይሰጡሀል....በቃ ማድረግ የሚችሉት ይሄንን ብቻ ነው"...

💔5
ሃገሪቱዋ ውስጥ
ኑሮ ነዳጅ ትራንስፖርት ሁሉ ነገር ጨምሮ..
ጠቅላይ ሚንስተሩ የገጠር ኮሪደር ልማት ጉብኝት ወደ ሃረር 🏃♂️
ኑሮ ነዳጅ ትራንስፖርት ሁሉ ነገር ጨምሮ..
ጠቅላይ ሚንስተሩ የገጠር ኮሪደር ልማት ጉብኝት ወደ ሃረር 🏃♂️
😁6
በጨለመዉ ለሊት ዉስጥ ብርሃንን ለሚፈጥረዉ ጌታህ ጉዳይህን በሙሉ አስረክብ
ያንተ ድካም ለአላህ ስዉር እቅድ ነዉ።🙌
🥰3🔥2
በዱኣችሁ መተማመን ስጀምሩ ተአምራቶቹን ታያላቹ
ዱኣችሁን እመኑት ይሳካል ብላችሁ አስቡት
እናንተ ዱኣ ማድረጋችሁን አታቁሙ እንጂ ካሻዉ ተራራን ለናንተ ሲል ያንቀሳቅሰዎል
ትንሽ ነገር አትለምኑት ትልቁስ ለማንነዉ
አላህ እኮ ነዉ ተጠያቂዉ ስለምን ትጠራጠራላቹ
የታክሲ ሹፌር ታምኖ አይደል በታክሲ መድረሳችንን የምናስበዉ
ታድያ አላህ ጋር የተዉነዉን ነገር ለምን ማመን ከበደን ?

በሱ ስራ መጠራጠር ስታቆም
ያላንኳኳኸዉን ሲከፍትልህ ታየዎለህ🙌
🔥5
Someone said:
Habibi❤️
there is no running away from me
Laylatul qadr is almost here😁
Habibi❤️
there is no running away from me
Laylatul qadr is almost here😁
😁4
እንደሀሳብ ግን የመጨረሻዉ የረማዷን ጁመኣ ብለን እራሳችንን ባናሳምነዉስ
የዚህ አመት ረመዷንን ማለቅ በመጨረሻ ባንሰይመዉስ
ገና የመጀመርያዉ እንደሆነ ብናስብስ
እኔ ገና ከልጅ ልጅ ልጆቼ ጋር ለመፆም ነይቻለዉ
የመጨረሻዉ የረመዷን ጁመኣዬ ገና ነዉ 😕(ኢንሻኣላህ)
የዚህ አመት ረመዷንን ማለቅ በመጨረሻ ባንሰይመዉስ
ገና የመጀመርያዉ እንደሆነ ብናስብስ
ዱኣ ያደረግንለት ህይወትስ?
የሀጃዎቻችን መሳካት ብስራት ዜናስ?
እኔ ገና ከልጅ ልጅ ልጆቼ ጋር ለመፆም ነይቻለዉ
የመጨረሻዉ የረመዷን ጁመኣዬ ገና ነዉ 😕(ኢንሻኣላህ)
👏4💯1