Some one said
💔 ቸልተኝነት እንኳን ሰው ላይ
ህይወት የሌለው ነገር ላይ ሲሆን ራሱ
ይገድለዋል ።
💔 ቸልተኝነት እንኳን ሰው ላይ
ህይወት የሌለው ነገር ላይ ሲሆን ራሱ
ይገድለዋል ።
👌10
አንድ ቀን በሕይወታችን ሲጨመር ለሞት አንድ
ርምጃ እየቀረብን መሆኑን አንርሳ
መልካም ማብዛት ቢከብደንም ከመጥፎ
ነገራቶች በመራቅ ከሞት ቡሃላ ላለው ሀያት ስንቅ እንሰንቅ 🙌
صباح الخير 🫶
ርምጃ እየቀረብን መሆኑን አንርሳ
መልካም ማብዛት ቢከብደንም ከመጥፎ
ነገራቶች በመራቅ ከሞት ቡሃላ ላለው ሀያት ስንቅ እንሰንቅ 🙌
صباح الخير 🫶
🥰4🔥3
ውጤት ስላላየህ ብቻ ዱዓ ማድረግህን አታቋርጥ፡፡ አላህ
በልባችሁ ውስጥ ያለውን ሹክሹክታ፣ እንባ፣ ምኞት ሁሉ
ይሰማል፡፡ ጊዜው ሲደርስም በምስጋና በሱጁድ
እንድትወድቅ የሚያደርግ ነገር ይሰጥሃል፡፡
በልባችሁ ውስጥ ያለውን ሹክሹክታ፣ እንባ፣ ምኞት ሁሉ
ይሰማል፡፡ ጊዜው ሲደርስም በምስጋና በሱጁድ
እንድትወድቅ የሚያደርግ ነገር ይሰጥሃል፡፡
❤🔥7🥰1
.
ጌታዬ....🤲🏻
ከውድቀት የሚያበረታኝን
ከሽንፈት የሚከልለኝን
ከድክመት የሚከለክለኝን ሰው ስጠኝ ከአንተ በታች ተስፋዬን የምጥልበት እና አደራው የምሆንለትን ሰው::በመኖሩ ብቻ የሚያበረታኝን የድዐዬ ምላሽ የሆነን የሁል ጊዜም አንተን አመላካች የሆነ.....
ከአንተ የሆነን ሰው ለግሰኝ አምላኬ🤲🏻
ጌታዬ....🤲🏻
ከውድቀት የሚያበረታኝን
ከሽንፈት የሚከልለኝን
ከድክመት የሚከለክለኝን ሰው ስጠኝ ከአንተ በታች ተስፋዬን የምጥልበት እና አደራው የምሆንለትን ሰው::በመኖሩ ብቻ የሚያበረታኝን የድዐዬ ምላሽ የሆነን የሁል ጊዜም አንተን አመላካች የሆነ.....
ከአንተ የሆነን ሰው ለግሰኝ አምላኬ🤲🏻
❤🔥6
After remdan my Dua be like:
እቃውን እኔ አጥበዋለው አንቺ ቁጭ በይልኝ ሚለውን 😩😁
እቃውን እኔ አጥበዋለው አንቺ ቁጭ በይልኝ ሚለውን 😩😁
😁11
ጌታዬ ሆይ ረሃብን ብቻ ከሚያተርፉ አታድርገን🤲
رُبَّ صَائِمٍ لَيْسَ لَهُ مِنْ صِيَامِهِ إِلاَّ الْجُوعُ.
‟ከሰዎች መካከል ጾመኞች አሉ፣ ከጾማቸውም ረሃብን እንጂ ሌላን ነገር አያተርፉም።
رُبَّ صَائِمٍ لَيْسَ لَهُ مِنْ صِيَامِهِ إِلاَّ الْجُوعُ.
‟ከሰዎች መካከል ጾመኞች አሉ፣ ከጾማቸውም ረሃብን እንጂ ሌላን ነገር አያተርፉም።
💔7
ስትሰበር ብቻ ወደሱ አትሽሽ
ሲከፋህ ብቻ ወደሱ አትቅረብ
ከሱ ጋር ያለህን መስመር በጥቅም ላይ አትገንባዉ
የሚያስፈልግህን ብቻ አትጠይቀዉ
ሳጠይቀዉ ስለሰጠኽ ነገርም አመስግነዉ
ጌታዬ ብቻ አትበለዉ ባርያዉ መሆንህንም ንገረዉ
ትንሽ ነገር አትለምነዉ እሱ ትልቅ ጌታ ነዉና
ለወንጀሎችህ ምክንያት አደርድር
ወደ እስቲግፋር በጊዜ አፈትልክ
ሲከፋህ ብቻ ወደሱ አትቅረብ
ከሱ ጋር ያለህን መስመር በጥቅም ላይ አትገንባዉ
የሚያስፈልግህን ብቻ አትጠይቀዉ
ሳጠይቀዉ ስለሰጠኽ ነገርም አመስግነዉ
ጌታዬ ብቻ አትበለዉ ባርያዉ መሆንህንም ንገረዉ
ትንሽ ነገር አትለምነዉ እሱ ትልቅ ጌታ ነዉና
ለወንጀሎችህ ምክንያት አደርድር
ወደ እስቲግፋር በጊዜ አፈትልክ
አል -ሙጂብ
💯6✍1