በደግነት የተሸፈነ ክፋት ይገባኛል ፦
የአወኩሽ ናኩሽ ዋዜማን እረዳለሁ ፦
አክብሮት ለሌለው አስተያየት አክብሮት የለኝም ።
መጠላት አልፈራም !
ሁሉም ካልወደደኝ አልልም !
ለምወደው ነገር እመሰክራለሁ
መውደዴ አምልዕኮት የለበትም
ብቻዬን መቆም አልፈራም !
ይሉኝታ የሌለው ሰው እሸሻለሁ፦
መርህ ያለው ሰው ይገዛኛል፦
ትህትና ውስጥ የተሸሸገ አውቃለው ባይነት አይስበኝም
ቅሬታውን በትህትና የሚያስረዳ ሰው ስልጡን ነው
ወዳጅነትን የሚረዳ ሰው የታደለ ነው
አምላኩን የሚፈራ ሰው ምስጉን ነው
ህይወት ደስ ትላለች ❤
የአወኩሽ ናኩሽ ዋዜማን እረዳለሁ ፦
አክብሮት ለሌለው አስተያየት አክብሮት የለኝም ።
መጠላት አልፈራም !
ሁሉም ካልወደደኝ አልልም !
ለምወደው ነገር እመሰክራለሁ
መውደዴ አምልዕኮት የለበትም
ብቻዬን መቆም አልፈራም !
ይሉኝታ የሌለው ሰው እሸሻለሁ፦
መርህ ያለው ሰው ይገዛኛል፦
ትህትና ውስጥ የተሸሸገ አውቃለው ባይነት አይስበኝም
ቅሬታውን በትህትና የሚያስረዳ ሰው ስልጡን ነው
ወዳጅነትን የሚረዳ ሰው የታደለ ነው
አምላኩን የሚፈራ ሰው ምስጉን ነው
ህይወት ደስ ትላለች ❤
🔥2👌2
እያንዳንዱን ቀናትን በሙሉ በሆስፒታል፣
በእስር ቤት ወይም በመቃብር
ውስጥ ሳትሆን ማሳለፍህ
አላህን ለማመስገን በቂ ምክንያት ነው።
በእስር ቤት ወይም በመቃብር
ውስጥ ሳትሆን ማሳለፍህ
አላህን ለማመስገን በቂ ምክንያት ነው።
❤🔥14
Uhh ያለ አባት ይሄን አለም face እንደሚያደርግ ሰው ጠንካራ የትም የለም..
ረጅም እድሜ ለአባቶቻችን🥹
ረጅም እድሜ ለአባቶቻችን🥹
❤🔥18😢6
🖤
አኑረኝ እንዳልል መኖር ስቃይ ሆኗል፣
ውሰደኝ እንዳልል ቅጣትህ ያስፈራል፣💔
ሰትረህ አኑረህ፣
ውሰደኝ አስውበህ🥺
ያሰታር❤️🩹🤲
አኑረኝ እንዳልል መኖር ስቃይ ሆኗል፣
ውሰደኝ እንዳልል ቅጣትህ ያስፈራል፣💔
ሰትረህ አኑረህ፣
ውሰደኝ አስውበህ🥺
ያሰታር❤️🩹🤲
🔥10😢2👀1
ያ አላህ፣ እኛ የምንፈልገው ብዙ ነው፣ አንተም የመስጠት አቅምህ ወሰን የለውም .....🌸
ያለቀስንበትን ነገር በሳቅ ቀይርልን የጠበቅነውን መልካም ነገር አቅርብልን የልባችንን ዱዓ መልስልን.....🤲
እና ያረብ የዱንያ ጉዳያችንንም አስተካክልልን፤ በተለይ እኛ ራሳችን መፍትሄ ያጣንባቸውን 🥀
ያለቀስንበትን ነገር በሳቅ ቀይርልን የጠበቅነውን መልካም ነገር አቅርብልን የልባችንን ዱዓ መልስልን.....🤲
እና ያረብ የዱንያ ጉዳያችንንም አስተካክልልን፤ በተለይ እኛ ራሳችን መፍትሄ ያጣንባቸውን 🥀
ጁሙዓ vibe✨
🙏5❤🔥2👍2
ለረመዳን 100 ቀናት ብቻ ቀርተውታል🥹
ያረቢ ከኛም ከምኖዳቸውም ማንንም ሳትቀንስ በአፊያና በኢማን አድርሰን🥺🤲
❤️🔥اللهم بلغنا رمضان بأمانٍ وإيمان🖤🤲
ያረቢ ከኛም ከምኖዳቸውም ማንንም ሳትቀንስ በአፊያና በኢማን አድርሰን🥺🤲
❤️🔥اللهم بلغنا رمضان بأمانٍ وإيمان🖤🤲
😍9❤🔥4