ሰኪነቱል ሩህ🖤
537 subscribers
47 photos
3 videos
4 links
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
.
መስጂድ ውስጥ ኒካህ ማሰር🤌🏼

Such underrated sunnah...
አስባችሁታል ግን ያ ሁሉ ሰው ዱዐ አድርጎበት ሲጀመር....

የመጀመሪያ ጉዞዎቹ መስጂድ ሲሆን ከጌታዋ ቤት ስትወስዳት ጌታቹ ቤት ቀርባችሁ አመሰግንሀለው ያደረክልኝ ብዙ ነው ቀጣዩንም መንገድ አግራው ስትሉ...🤌🏼😍
😍10🔥1😢1
.
ብዙ ነገር ልወድ ችላለው....
But above all ንፁ ልቤን ወደዋለው🫶❤️
🔥7❤‍🔥2
Someone said:

ዘርህ እምነትህ አደለም
አታምልከው!🙂
🔥8
ከጠየቅኩት በላይ ሰጥቶኛል፣ ከጥረቴ በላይ ሸልሞኛል፣ ከለመንኩት በላይ ለግሶኛል። ርቄው አልተወኝም፣ ሸሽቼው አልጣለኝም፣ ረስቼዉም አልረሳኝም።

አልሐምዱ ሊላህ!
💯13🙏1
.
Sometimes

ሸክም እንደሆንኩበት ሳይሰማኝ
የማወራው ሰው ቢኖር ብዬ እመኛለሁ::❤️‍🩹
😢11
🤍 ምናልባት ዛሬ የምትኖረው የመጨረሻ ቀንህ ይሆናል፤ ወደ አላህ የሚያቀርብህን መልካም ሥራ ለነገ አታስቀምጥ። 🥀
💯10🔥1
ተጠራቅሞ መኪና or ቤት የማይገዛ ገንዘብ በምግብ የጨረሰ ከሰረ ይባላል ወይይይ 🙂
😁11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ጊዜ አግብቶ መሰተር ሳይሆን
የከበደው የወጣቱ ኋላፊነት የመሸከም
ፍራቻ እና የስራ ማጣት ሁኔታ ነው።
ሌላው ደግሞ ታማኝ ወንድ ማገኘት የሴት የዘወትር ጥያቄ ነው ወንዱ ደግሞ አላህን ፈሪ ሁና ተብቃቃታ
የምኖር የዱንያ ሰው ያልሆነች እንስት
ይሻል

አላህ ወንዱንም ታማኝ
ሴቱንም አላህ ፈሪ የዱንያ ሃሳብ የለላት
ባላት ተብቃቃት ለመኖር የምትወድ ሃላልን የምትሻ ያርጋቸው🤲🏽
🔥8🙏3
በደግነት የተሸፈነ ክፋት ይገባኛል ፦
የአወኩሽ ናኩሽ ዋዜማን እረዳለሁ ፦
አክብሮት ለሌለው አስተያየት አክብሮት የለኝም ።

መጠላት አልፈራም !
ሁሉም ካልወደደኝ አልልም !

ለምወደው ነገር እመሰክራለሁ
መውደዴ አምልዕኮት የለበትም
ብቻዬን መቆም አልፈራም !

ይሉኝታ የሌለው ሰው እሸሻለሁ፦
መርህ ያለው ሰው ይገዛኛል፦
ትህትና ውስጥ የተሸሸገ አውቃለው ባይነት አይስበኝም

ቅሬታውን በትህትና የሚያስረዳ ሰው ስልጡን ነው
ወዳጅነትን የሚረዳ ሰው የታደለ ነው
አምላኩን የሚፈራ ሰው ምስጉን ነው

ህይወት ደስ ትላለች ❤
🔥2👌2
.
እስቲ  በጊዜ ተኚ

ዛሬ እንኳን ጨረቃ እራሷን ችላ ታብራ 🥰
😍9🔥2😴1
አልሀምዱሊላህ መርሳትን ለፈጠረዉ ጌታ❤️‍🩹
🔥11😍1
እያንዳንዱን ቀናትን በሙሉ በሆስፒታል፣
በእስር ቤት ወይም በመቃብር
ውስጥ ሳትሆን ማሳለፍህ 
አላህን ለማመስገን በቂ ምክንያት ነው።
❤‍🔥14
Some said
.
ወርቅ እንደ እናት ቢፈተን አመድ ይሆን ነበር ❤️‍🔥
🔥17❤‍🔥6
Uhh ያለ አባት ይሄን አለም face እንደሚያደርግ ሰው ጠንካራ የትም የለም..

ረጅም እድሜ ለአባቶቻችን🥹
❤‍🔥18😢6
እንዲህ አይቀጥልም ጀነት አለ 🤌🏾
❤‍🔥14😢4
ለሴት ልጅ ከሀይድ ቡሀላ ወደሰላት መመለስ ሚሰጠው ሰላም🫠❤️
❤‍🔥18🔥6
🖤
አኑረኝ እንዳልል መኖር ስቃይ ሆኗል፣
ውሰደኝ እንዳልል ቅጣትህ ያስፈራል፣💔
ሰትረህ አኑረህ፣
ውሰደኝ አስውበህ🥺

ያሰታር❤️‍🩹🤲
🔥10😢2👀1
ያ አላህ፣ እኛ የምንፈልገው ብዙ ነው፣ አንተም የመስጠት አቅምህ ወሰን የለውም .....🌸

ያለቀስንበትን ነገር በሳቅ ቀይርልን የጠበቅነውን መልካም ነገር አቅርብልን የልባችንን ዱዓ መልስልን.....🤲
እና ያረብ የዱንያ ጉዳያችንንም አስተካክልልን፤ በተለይ እኛ ራሳችን መፍትሄ ያጣንባቸውን 🥀

ጁሙዓ vibe✨
🙏5❤‍🔥2👍2
ለረመዳን 100 ቀናት ብቻ ቀርተውታል🥹

ያረቢ ከኛም ከምኖዳቸውም ማንንም ሳትቀንስ በአፊያና በኢማን አድርሰን🥺🤲

❤️‍🔥اللهم بلغنا رمضان بأمانٍ وإيمان🖤🤲
😍9❤‍🔥4