ሰኪነቱል ሩህ🖤
537 subscribers
47 photos
3 videos
4 links
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
.
አቤት አላህ ግን መካስ
ሲችልበት🥹❤️‍🩹
❤‍🔥23🔥2😍2
When my Mom
በወሬ መሃል says "ሞት ይርሳኝ ልጄ"
       I say አሚን ይርሳሽ ያረብ🥺🤲
❤‍🔥15👌4
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «Girls 🤍 አንዳንዴ ለራሳችን የምንሰጠው በጣም ውብ ስጦታ… ከአላህ ጋር የሚያቀራርበን ነገር ነው። ቁርአንን አብረን መማር Perfect መሆን አያስፈልግም በጣም ማወቅም አያስፈልግም መጀመር ብቻ ነው የሚያስፈልገን🤍 በሴት አስቀሪ መቅራት ለምትፈልጊ https://t.me/quranforgirls1 Just join»
.
ወንድ ልጅን የት ነህ ሲባል
ከመስጂድ እየወጣው ነው ካለ በቂ ነው::🤌
💯22🤯1
ለፈገግታ...

ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎‍♀️
ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ...
🧕ustaza:- እህቴ ዩሱፍን ከወንድሞቹ በላይ አሰቃየሽው እኮ

😅

እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት ትችላላችሁ ::

خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ

“ከእናንተ ምርጡ ቁርአንን የተማረና ያስተማረው ነው።”
📚 ምንጭ፦ ሰሒሕ አል-ቡኻሪ፣ ሐዲስ 5027።

ለመመዝገብ 👇
https://t.me/quranforgirls1
😁9👌4
ሰሞኑን ደብሮኛል ኡምራ ደርሰን እንምጣ ምንባባልበትን ሪዝቅ አላህ ይስጠን❤️‍🩹🤲
🔥17🤗2🙏1
Allah❤️‍🩹

እንኳንም ጌታዬ ሆነ ወላሂ🥹🫠
❤‍🔥21🤝1
የአደም ልጅ ሚስኪን ነው!

ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኑሮ፤
ከሁለቱም ነፆ ይወጣ ነበር

ሀብትን እንደሚፈልገው ጀነት ቢፈልግ ኑሮ የት በደረሰ በነበር፤

ሰወችን በአደባባይ እንደሚፈራው አላህን በድብቅ ቢፈራ ኑሮ በሁለቱም አለም በተደሰተ ነበር፤
💔16
.
መስጂድ ውስጥ ከመቆየት ሽንት ቤት ውስጥ መቆየት እያስደሰተን መቷል አላህ ይሁነን 😔
😢11
ፍቅርህ ሳያርፍበት
ልብም ልብ አይሆንም...!
አላህዋ❤️
❤‍🔥10
ድምፄን ዝቅ አድርጌ በረጅሙ ሱጁድ ላይ የነገርኩህን ሁሉ አደራህን አላህዬ🥺
🔥13❤‍🔥3😍3
.
መስጂድ ውስጥ ኒካህ ማሰር🤌🏼

Such underrated sunnah...
አስባችሁታል ግን ያ ሁሉ ሰው ዱዐ አድርጎበት ሲጀመር....

የመጀመሪያ ጉዞዎቹ መስጂድ ሲሆን ከጌታዋ ቤት ስትወስዳት ጌታቹ ቤት ቀርባችሁ አመሰግንሀለው ያደረክልኝ ብዙ ነው ቀጣዩንም መንገድ አግራው ስትሉ...🤌🏼😍
😍10🔥1😢1
.
ብዙ ነገር ልወድ ችላለው....
But above all ንፁ ልቤን ወደዋለው🫶❤️
🔥7❤‍🔥2
Someone said:

ዘርህ እምነትህ አደለም
አታምልከው!🙂
🔥8
ከጠየቅኩት በላይ ሰጥቶኛል፣ ከጥረቴ በላይ ሸልሞኛል፣ ከለመንኩት በላይ ለግሶኛል። ርቄው አልተወኝም፣ ሸሽቼው አልጣለኝም፣ ረስቼዉም አልረሳኝም።

አልሐምዱ ሊላህ!
💯13🙏1
.
Sometimes

ሸክም እንደሆንኩበት ሳይሰማኝ
የማወራው ሰው ቢኖር ብዬ እመኛለሁ::❤️‍🩹
😢11
🤍 ምናልባት ዛሬ የምትኖረው የመጨረሻ ቀንህ ይሆናል፤ ወደ አላህ የሚያቀርብህን መልካም ሥራ ለነገ አታስቀምጥ። 🥀
💯10🔥1
ተጠራቅሞ መኪና or ቤት የማይገዛ ገንዘብ በምግብ የጨረሰ ከሰረ ይባላል ወይይይ 🙂
😁11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ጊዜ አግብቶ መሰተር ሳይሆን
የከበደው የወጣቱ ኋላፊነት የመሸከም
ፍራቻ እና የስራ ማጣት ሁኔታ ነው።
ሌላው ደግሞ ታማኝ ወንድ ማገኘት የሴት የዘወትር ጥያቄ ነው ወንዱ ደግሞ አላህን ፈሪ ሁና ተብቃቃታ
የምኖር የዱንያ ሰው ያልሆነች እንስት
ይሻል

አላህ ወንዱንም ታማኝ
ሴቱንም አላህ ፈሪ የዱንያ ሃሳብ የለላት
ባላት ተብቃቃት ለመኖር የምትወድ ሃላልን የምትሻ ያርጋቸው🤲🏽
🔥8🙏3
በደግነት የተሸፈነ ክፋት ይገባኛል ፦
የአወኩሽ ናኩሽ ዋዜማን እረዳለሁ ፦
አክብሮት ለሌለው አስተያየት አክብሮት የለኝም ።

መጠላት አልፈራም !
ሁሉም ካልወደደኝ አልልም !

ለምወደው ነገር እመሰክራለሁ
መውደዴ አምልዕኮት የለበትም
ብቻዬን መቆም አልፈራም !

ይሉኝታ የሌለው ሰው እሸሻለሁ፦
መርህ ያለው ሰው ይገዛኛል፦
ትህትና ውስጥ የተሸሸገ አውቃለው ባይነት አይስበኝም

ቅሬታውን በትህትና የሚያስረዳ ሰው ስልጡን ነው
ወዳጅነትን የሚረዳ ሰው የታደለ ነው
አምላኩን የሚፈራ ሰው ምስጉን ነው

ህይወት ደስ ትላለች ❤
🔥2👌2