.
ያቀድኳቸው የተመኘሁዋቸው እኮ ብዙ ነገሮች አሉ ከሆኑ ይሆናሉ ካልሆነም (አላህ የተሻለ አለው)::❤️🩹
ያቀድኳቸው የተመኘሁዋቸው እኮ ብዙ ነገሮች አሉ ከሆኑ ይሆናሉ ካልሆነም (አላህ የተሻለ አለው)::❤️🩹
🤝15
When my Mom
በወሬ መሃል says "ሞት ይርሳኝ ልጄ"
I say አሚን ይርሳሽ ያረብ🥺🤲
በወሬ መሃል says "ሞት ይርሳኝ ልጄ"
I say አሚን ይርሳሽ ያረብ🥺🤲
❤🔥15👌4
ለፈገግታ...
ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎♀️
ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ...
😅
እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት ትችላላችሁ ::
خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ
“ከእናንተ ምርጡ ቁርአንን የተማረና ያስተማረው ነው።”
📚 ምንጭ፦ ሰሒሕ አል-ቡኻሪ፣ ሐዲስ 5027።
ለመመዝገብ 👇
https://t.me/quranforgirls1
ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎♀️
ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ...
🧕ustaza:- እህቴ ዩሱፍን ከወንድሞቹ በላይ አሰቃየሽው እኮ
😅
እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት ትችላላችሁ ::
خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ
“ከእናንተ ምርጡ ቁርአንን የተማረና ያስተማረው ነው።”
📚 ምንጭ፦ ሰሒሕ አል-ቡኻሪ፣ ሐዲስ 5027።
ለመመዝገብ 👇
https://t.me/quranforgirls1
😁9👌4
የአደም ልጅ ሚስኪን ነው!
ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኑሮ፤
ከሁለቱም ነፆ ይወጣ ነበር
ሀብትን እንደሚፈልገው ጀነት ቢፈልግ ኑሮ የት በደረሰ በነበር፤
ሰወችን በአደባባይ እንደሚፈራው አላህን በድብቅ ቢፈራ ኑሮ በሁለቱም አለም በተደሰተ ነበር፤
ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኑሮ፤
ከሁለቱም ነፆ ይወጣ ነበር
ሀብትን እንደሚፈልገው ጀነት ቢፈልግ ኑሮ የት በደረሰ በነበር፤
ሰወችን በአደባባይ እንደሚፈራው አላህን በድብቅ ቢፈራ ኑሮ በሁለቱም አለም በተደሰተ ነበር፤
💔16
.
መስጂድ ውስጥ ኒካህ ማሰር🤌🏼
Such underrated sunnah...
አስባችሁታል ግን ያ ሁሉ ሰው ዱዐ አድርጎበት ሲጀመር....
የመጀመሪያ ጉዞዎቹ መስጂድ ሲሆን ከጌታዋ ቤት ስትወስዳት ጌታቹ ቤት ቀርባችሁ አመሰግንሀለው ያደረክልኝ ብዙ ነው ቀጣዩንም መንገድ አግራው ስትሉ...🤌🏼😍
መስጂድ ውስጥ ኒካህ ማሰር🤌🏼
Such underrated sunnah...
አስባችሁታል ግን ያ ሁሉ ሰው ዱዐ አድርጎበት ሲጀመር....
የመጀመሪያ ጉዞዎቹ መስጂድ ሲሆን ከጌታዋ ቤት ስትወስዳት ጌታቹ ቤት ቀርባችሁ አመሰግንሀለው ያደረክልኝ ብዙ ነው ቀጣዩንም መንገድ አግራው ስትሉ...🤌🏼😍
😍10🔥1😢1
ከጠየቅኩት በላይ ሰጥቶኛል፣ ከጥረቴ በላይ ሸልሞኛል፣ ከለመንኩት በላይ ለግሶኛል። ርቄው አልተወኝም፣ ሸሽቼው አልጣለኝም፣ ረስቼዉም አልረሳኝም።
አልሐምዱ ሊላህ!
አልሐምዱ ሊላህ!
💯13🙏1
በዚህ ጊዜ አግብቶ መሰተር ሳይሆን
የከበደው የወጣቱ ኋላፊነት የመሸከም
ፍራቻ እና የስራ ማጣት ሁኔታ ነው።
ሌላው ደግሞ ታማኝ ወንድ ማገኘት የሴት የዘወትር ጥያቄ ነው ወንዱ ደግሞ አላህን ፈሪ ሁና ተብቃቃታ
የምኖር የዱንያ ሰው ያልሆነች እንስት
ይሻል
አላህ ወንዱንም ታማኝ
ሴቱንም አላህ ፈሪ የዱንያ ሃሳብ የለላት
ባላት ተብቃቃት ለመኖር የምትወድ ሃላልን የምትሻ ያርጋቸው🤲🏽

🔥8🙏3