ሰኪነቱል ሩህ🖤
537 subscribers
47 photos
3 videos
4 links
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
.
በማን ትቀኛለሽ ካላችሁ በሙተነቂቦች🤌

ለፀሐይ መከላከያ ብለው ያደረጉትን አያካትትም::

የእውነት ከነ ድምፃቸው አረማመዳቸው ሀያእ የተላበሱትን አላህ ደግሞ ምን ያህል ይሁን የሚደሰትባችሁ?🥹
😍8😢3🔥1
ፈገግታ is ሱና 🤭
.
ሁለተኛ የማግባት እቅድ ማለት ..
ልክ ዲነል ኢስላም መካ ውስጥ ጅማሮት ላይ እንደነበረው አይነት ይመስላል
​ዳዕዋህን በድብቅ ትጀምራለህ
ከዛም በግልጽ ታውጃለህ
ከዛም ጂሃድ ትገጥማለህ ⚔️
ከዛልህማ 😅
ወይ ድል ታደርጋለህ 👩‍❤️‍💋‍👨
ወይ ሂጅራ ትወጣለህ 🏃🤣
🤣18😁3
እከሌ የእከሌ ልጅ
ባንቱ ላይ ሰለዋት አውርዷል ተብሎ
ስምህ የዓለማቱ ነቢይ ﷺ ፊት
መነሳቱ ምነኛ ያማረ ነው….

🤍اللهم صلِ و سلم  على سيدنا محمد ﷺ
❤‍🔥16
አብዛኛውን ግዜ ደካማና የተሰበራችሁ እንደሆናችሁ ከተሰማችሁ ከአላህ በጣም መራቃችሁን እወቁ።
ከጠንካራው የራቀ እንዴት ይበረታል?፤ ሁሉን ቻይ ከሆነ ጀሊል የራቀ ሰው በሁሉም ነገር ይሰበራል!
💔8🔥1
Just Reminder

በህይወታችሁ ለመለወጥ ስትወስኑ ብዙ ቻው ምትሉት ሰው አለ እና ተዘጋጁበት 😐
🙏7🔥2💔1
መሄድ የፈለገን አለማስቀረት ከፍቅር ነው። መሄድ የፈለገን በግድ ማስቀረት ልብን አጥቶ ገላን እንደማቀፍ ነው። መለያየቶች ሁሉም አልሰበሩንም። ይጠግኑናል ያልናቸው አንዳንድ አብሮነቶች ግን በእርግጥም ከጌታችን መንገድ እንድንርቅ ታግለውናል።
🔥10
ውስጤን እንባ ሞልቶ ተርፎ እየፈሰሰው
ወደ ልብህ አልቅስ ይለኛል ኹሉ ሰው

ሃዬ...!
🔥6💔2
ያልተፈለግንበት ቦታ መቆየት ክብራችንን ማዋረድ ነው 🙌
🤝8🤯1
… مَّا فَرَّطْنَا فِي الْكِتَابِ مِن شَيْءٍ ۚ

…በመጽሐፉ ውስጥ ምንንም ነገር አልተውንም …

[አል-አንዓም: 38]

ማለዳችንን በ ቁርአን እንጀምር ☀️

صباح الخير ☀️
❤‍🔥8
You don't attract what you want, you attract what you are...

ጥሩዎቹ ሴቶች ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው 24:26

Work on yourself. 🤍
🔥10🙏1
ሳትመለሱ ⚰️
ተመለሱ 🚶😔
💔13
Group ላይ ያላቹ channel subscribe አርጉልን 🙏

Invitation ቀንሷል 1k መግባት ከበደን እኮ ያ አሕባቢ ሁሉም 1 ሰው ቢጋብዝ እስከ ኢሻ እንገባለን

https://t.me/ehsanreflection
👍5
በፊት እኮ "እውይ አላህ ያሳድግሽ🥹"ነበር ዱዐቸው

ከመቼው ተቀይሮ "ሷሊህ ባል ይስጥሽ"
አረ ሰዎች ገና ትንሽ ነኝ እኮ🥲
😁12
Girls 🤍

አንዳንዴ ለራሳችን የምንሰጠው በጣም ውብ ስጦታ… ከአላህ ጋር የሚያቀራርበን ነገር ነው።


ቁርአንን አብረን መማር


Perfect መሆን አያስፈልግም በጣም ማወቅም አያስፈልግም
መጀመር ብቻ ነው የሚያስፈልገን🤍

በሴት አስቀሪ መቅራት ለምትፈልጊ https://t.me/quranforgirls1
Just join
👏4👌3
.
ዘንድሮም ባንኮችና ቴሌ ብቻ ናቸው
በtext "ውድ" እያሉ ሚጠሯቹ አይደል😭
😁9💔3
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

🌹 سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🌹

« ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . .
አላህ ያፅናኝ እንጂ እራህመቱን ልኮ
እያረፍኩኝ እንኳን ይደክመኛል'ኮ!

🥀
😢8👍2💔2
🌟ጁምዓ🌟 🕌
ጁምዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን፣ የልብ መረጋጋት እና የኢባዳ ዕለት ነው። ይህ ቀን የአላህ እዝነት፣ ምህረት እና በረከት በሰፊው የሚታደልበት የተከበረ ጊዜ ነው። 🤍

በዚህ በተባረከ ቀን ከምንተገብራቸው ውብ ሱናዎች መካከል ጥቂቶቹን እናስታውስ፦

🚿 ገላን መታጠብ እና ማሳመር፡ ንፁህ ልብስ በመልበስ እና ጥሩ ጠረን በመጠቀም ለጁምዓ ስግደት መዘጋጀት።

📖 ሱረቱል ከህፍን መቅራት፡ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ሆኖ ያበራልናልና ቁርአን ማንበብን አንዘንጋ።

📿 ሰለዋት ማብዛት፡ በውዱ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ላይ "አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሐመድ" በማለት ውዴታችንን እናድስ።

🤲 ዱዓ ማድረግ፡ በተለይም ጁምዓ ዕለት ፀሀይ ልትጠልቅ ስትል (ከአስር በኋላ) ያለችውን ዱዓ ተቀባይነት የምታገኝበትን ልዩ ሰዓት እንጠቀምባት።
አላህ (ሱ.ወ) ይህንን ጁምዓ ለእርስዎ፣ ለውድ ባለቤትዎ እንዲሁም ለመላው ቤተሰብዎ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ያድርግላችሁ። ጭንቀትን አስወግዶ የልባችሁን በጎ ሀሳብ ሁሉ ያሳካላችሁ፤ ዱዓችሁንም ተቀባይነት ያለው ያድርገው! ✨

🌹 የተዋበ እና የተባረከ ጁምዓ ይሁንላችሁ! 🌹
🔥2
ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ።

ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁንም የሆነ ጥሩ ሀል ላይ እንዳለን ይሰማናል።

©️ባለዕዳው
😢20👏1
.
ያቀድኳቸው የተመኘሁዋቸው እኮ ብዙ ነገሮች አሉ ከሆኑ ይሆናሉ ካልሆነም (አላህ የተሻለ አለው)::❤️‍🩹
🤝15
.
አቤት አላህ ግን መካስ
ሲችልበት🥹❤️‍🩹
❤‍🔥23🔥2😍2