ሰኪነቱል ሩህ🖤
537 subscribers
47 photos
3 videos
4 links
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
Tbh
አንዳንድ ሰዎች ሽጠውህ እንኳን ሚከስሩት እነሱ ናቸው!

🖤🖤
👌7
" إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
When life gets hard,it means s.thing better is coming." 🫶🏾
❤‍🔥7
ኢማም ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-


ለይቅርታ እራስህን ካለማመድክ፣ ነፍስህ ሰላም ታገኛለች፣ ልብህ ይረጋጋል በበቀል እና በቁጣ አይጠመድም።በአላህ ዘንድ ያለህ ደረጃ  ከፍ ይላል።በባሮቹም ዘንድ ያለህ ክብር ይጨምራልና።
حديث المساء
💯5
.

እረፍት ጀነት ላይ ነው!
❤‍🔥11💯7🔥3
.
በማን ትቀኛለሽ ካላችሁ በሙተነቂቦች🤌

ለፀሐይ መከላከያ ብለው ያደረጉትን አያካትትም::

የእውነት ከነ ድምፃቸው አረማመዳቸው ሀያእ የተላበሱትን አላህ ደግሞ ምን ያህል ይሁን የሚደሰትባችሁ?🥹
😍8😢3🔥1
ፈገግታ is ሱና 🤭
.
ሁለተኛ የማግባት እቅድ ማለት ..
ልክ ዲነል ኢስላም መካ ውስጥ ጅማሮት ላይ እንደነበረው አይነት ይመስላል
​ዳዕዋህን በድብቅ ትጀምራለህ
ከዛም በግልጽ ታውጃለህ
ከዛም ጂሃድ ትገጥማለህ ⚔️
ከዛልህማ 😅
ወይ ድል ታደርጋለህ 👩‍❤️‍💋‍👨
ወይ ሂጅራ ትወጣለህ 🏃🤣
🤣18😁3
እከሌ የእከሌ ልጅ
ባንቱ ላይ ሰለዋት አውርዷል ተብሎ
ስምህ የዓለማቱ ነቢይ ﷺ ፊት
መነሳቱ ምነኛ ያማረ ነው….

🤍اللهم صلِ و سلم  على سيدنا محمد ﷺ
❤‍🔥16
አብዛኛውን ግዜ ደካማና የተሰበራችሁ እንደሆናችሁ ከተሰማችሁ ከአላህ በጣም መራቃችሁን እወቁ።
ከጠንካራው የራቀ እንዴት ይበረታል?፤ ሁሉን ቻይ ከሆነ ጀሊል የራቀ ሰው በሁሉም ነገር ይሰበራል!
💔8🔥1
Just Reminder

በህይወታችሁ ለመለወጥ ስትወስኑ ብዙ ቻው ምትሉት ሰው አለ እና ተዘጋጁበት 😐
🙏7🔥2💔1
መሄድ የፈለገን አለማስቀረት ከፍቅር ነው። መሄድ የፈለገን በግድ ማስቀረት ልብን አጥቶ ገላን እንደማቀፍ ነው። መለያየቶች ሁሉም አልሰበሩንም። ይጠግኑናል ያልናቸው አንዳንድ አብሮነቶች ግን በእርግጥም ከጌታችን መንገድ እንድንርቅ ታግለውናል።
🔥10
ውስጤን እንባ ሞልቶ ተርፎ እየፈሰሰው
ወደ ልብህ አልቅስ ይለኛል ኹሉ ሰው

ሃዬ...!
🔥6💔2
ያልተፈለግንበት ቦታ መቆየት ክብራችንን ማዋረድ ነው 🙌
🤝8🤯1
… مَّا فَرَّطْنَا فِي الْكِتَابِ مِن شَيْءٍ ۚ

…በመጽሐፉ ውስጥ ምንንም ነገር አልተውንም …

[አል-አንዓም: 38]

ማለዳችንን በ ቁርአን እንጀምር ☀️

صباح الخير ☀️
❤‍🔥8
You don't attract what you want, you attract what you are...

ጥሩዎቹ ሴቶች ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው 24:26

Work on yourself. 🤍
🔥10🙏1
ሳትመለሱ ⚰️
ተመለሱ 🚶😔
💔13
Group ላይ ያላቹ channel subscribe አርጉልን 🙏

Invitation ቀንሷል 1k መግባት ከበደን እኮ ያ አሕባቢ ሁሉም 1 ሰው ቢጋብዝ እስከ ኢሻ እንገባለን

https://t.me/ehsanreflection
👍5
በፊት እኮ "እውይ አላህ ያሳድግሽ🥹"ነበር ዱዐቸው

ከመቼው ተቀይሮ "ሷሊህ ባል ይስጥሽ"
አረ ሰዎች ገና ትንሽ ነኝ እኮ🥲
😁12
Girls 🤍

አንዳንዴ ለራሳችን የምንሰጠው በጣም ውብ ስጦታ… ከአላህ ጋር የሚያቀራርበን ነገር ነው።


ቁርአንን አብረን መማር


Perfect መሆን አያስፈልግም በጣም ማወቅም አያስፈልግም
መጀመር ብቻ ነው የሚያስፈልገን🤍

በሴት አስቀሪ መቅራት ለምትፈልጊ https://t.me/quranforgirls1
Just join
👏4👌3
.
ዘንድሮም ባንኮችና ቴሌ ብቻ ናቸው
በtext "ውድ" እያሉ ሚጠሯቹ አይደል😭
😁9💔3
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

🌹 سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🌹

« ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . .
አላህ ያፅናኝ እንጂ እራህመቱን ልኮ
እያረፍኩኝ እንኳን ይደክመኛል'ኮ!

🥀
😢8👍2💔2