ዝም ብለን ነው የምንጨነቀው እንጂ
የጀመርነው ነገር ሳይሆን ያስጀመረን
አላህ ነው የሚያኖረን❤️🩹
የጀመርነው ነገር ሳይሆን ያስጀመረን
አላህ ነው የሚያኖረን❤️🩹
❤🔥10💯4🔥1
Btw
ሰዎች ሲበድሉን መጥፎ ወይም ክፉ መሆን ስለማንችል ሳይሆን ፣ሰዎችን ከመበደል የከለከለን የጥሩ አስተዳደጋችን ውጤት በመሆኑ ነው::
ሰዎች ሲበድሉን መጥፎ ወይም ክፉ መሆን ስለማንችል ሳይሆን ፣ሰዎችን ከመበደል የከለከለን የጥሩ አስተዳደጋችን ውጤት በመሆኑ ነው::
👌9
አንድ ወጣት መስጂድ ጥግ ላይ ፊቱን ወደ ግንብ ሽፍኖ እንዲህ ብሎ ዱዐ ሲያደርግ ሰማሁት 💔
<<ኧረ ጌታዬ ልጃቸውን ለሀብታም መዳር ሀብታም ያደርገናል ብለው አስበው ልጃቸውን ምክንያቱን እንኳን ሳይነግራት ጥሏት ለሄደ ሰው ነው የዳሩት እና ሀላሌ ለማድረግ ወጣትነቴን የሰዋሁትን እኔ በብር ብቻ ስለበለጠኝ ልቤን በሰበረ ቃል ያባረሩ ወላጆቿ በእኔ ምክንያት የራህመትህ በር እንዳይዘጋባቸው ፈራሁላቸው እናም በሙሉ ልቤ አውፍ የምልበትን አቅም ስጠኝ 🙏🥺>>
💔17❤🔥2😢2
.
Definitely ህመም ነበረው... but atleast in that situation ማን የኔ ጓደኛ እንደነበረ እና እኔ የማን ጓደኛ እንደነበርኩ ለየሁበት::
That's enough for me❤️🩹
Definitely ህመም ነበረው... but atleast in that situation ማን የኔ ጓደኛ እንደነበረ እና እኔ የማን ጓደኛ እንደነበርኩ ለየሁበት::
That's enough for me❤️🩹
👏11💯5🌚1
" إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
When life gets hard,it means s.thing better is coming." 🫶🏾
When life gets hard,it means s.thing better is coming." 🫶🏾
❤🔥7
ኢማም ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
ለይቅርታ እራስህን ካለማመድክ፣ ነፍስህ ሰላም ታገኛለች፣ ልብህ ይረጋጋል በበቀል እና በቁጣ አይጠመድም።በአላህ ዘንድ ያለህ ደረጃ ከፍ ይላል።በባሮቹም ዘንድ ያለህ ክብር ይጨምራልና።
حديث المساء
💯5
.
በማን ትቀኛለሽ ካላችሁ በሙተነቂቦች🤌
ለፀሐይ መከላከያ ብለው ያደረጉትን አያካትትም::
የእውነት ከነ ድምፃቸው አረማመዳቸው ሀያእ የተላበሱትን አላህ ደግሞ ምን ያህል ይሁን የሚደሰትባችሁ?🥹
በማን ትቀኛለሽ ካላችሁ በሙተነቂቦች🤌
ለፀሐይ መከላከያ ብለው ያደረጉትን አያካትትም::
የእውነት ከነ ድምፃቸው አረማመዳቸው ሀያእ የተላበሱትን አላህ ደግሞ ምን ያህል ይሁን የሚደሰትባችሁ?🥹
😍8😢3🔥1
ፈገግታ is ሱና 🤭
.
ሁለተኛ የማግባት እቅድ ማለት ..
ልክ ዲነል ኢስላም መካ ውስጥ ጅማሮት ላይ እንደነበረው አይነት ይመስላል
ዳዕዋህን በድብቅ ትጀምራለህ
ከዛም በግልጽ ታውጃለህ
ከዛም ጂሃድ ትገጥማለህ ⚔️
ከዛልህማ 😅
ወይ ድል ታደርጋለህ 👩❤️💋👨
ወይ ሂጅራ ትወጣለህ 🏃🤣
.
ሁለተኛ የማግባት እቅድ ማለት ..
ልክ ዲነል ኢስላም መካ ውስጥ ጅማሮት ላይ እንደነበረው አይነት ይመስላል
ዳዕዋህን በድብቅ ትጀምራለህ
ከዛም በግልጽ ታውጃለህ
ከዛም ጂሃድ ትገጥማለህ ⚔️
ከዛልህማ 😅
ወይ ድል ታደርጋለህ 👩❤️💋👨
ወይ ሂጅራ ትወጣለህ 🏃🤣
🤣18😁3
እከሌ የእከሌ ልጅ
ባንቱ ላይ ሰለዋት አውርዷል ተብሎ
ስምህ የዓለማቱ ነቢይ ﷺ ፊት
መነሳቱ ምነኛ ያማረ ነው….
🤍اللهم صلِ و سلم على سيدنا محمد ﷺ
ባንቱ ላይ ሰለዋት አውርዷል ተብሎ
ስምህ የዓለማቱ ነቢይ ﷺ ፊት
መነሳቱ ምነኛ ያማረ ነው….
🤍اللهم صلِ و سلم على سيدنا محمد ﷺ
❤🔥16
አብዛኛውን ግዜ ደካማና የተሰበራችሁ እንደሆናችሁ ከተሰማችሁ ከአላህ በጣም መራቃችሁን እወቁ።
ከጠንካራው የራቀ እንዴት ይበረታል?፤ ሁሉን ቻይ ከሆነ ጀሊል የራቀ ሰው በሁሉም ነገር ይሰበራል!
ከጠንካራው የራቀ እንዴት ይበረታል?፤ ሁሉን ቻይ ከሆነ ጀሊል የራቀ ሰው በሁሉም ነገር ይሰበራል!
💔8🔥1
Just Reminder
በህይወታችሁ ለመለወጥ ስትወስኑ ብዙ ቻው ምትሉት ሰው አለ እና ተዘጋጁበት 😐
በህይወታችሁ ለመለወጥ ስትወስኑ ብዙ ቻው ምትሉት ሰው አለ እና ተዘጋጁበት 😐
🙏7🔥2💔1
መሄድ የፈለገን አለማስቀረት ከፍቅር ነው። መሄድ የፈለገን በግድ ማስቀረት ልብን አጥቶ ገላን እንደማቀፍ ነው። መለያየቶች ሁሉም አልሰበሩንም። ይጠግኑናል ያልናቸው አንዳንድ አብሮነቶች ግን በእርግጥም ከጌታችን መንገድ እንድንርቅ ታግለውናል።
🔥10