ሰኪነቱል ሩህ🖤
536 subscribers
47 photos
3 videos
4 links
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
አልቅሼ የጠየኩህን ስቄ
ላመስግንህ አላህዬ 🤲🩶
🔥10💯5🌚1🍓1
.
ራስሽን ሀብታም ቤተሰብ Invest
ካደረገባት ሴት ጋር አታወዳድሪ❤️‍🩹
🔥7😁3😴1
💥ዋናው አላህ ነው

አላህ አይጣልሽ
አላህ አያርቅሽ እንጂ

የሄደው ይመለሳል
የራቀው ይመጣል 
የጠፋው ይተካል
🥰
😍10
ቀማሽ

አንዳንዱ..
የመውደድ ስሜትን ፥ ህያው መጣፈጥን አፉ ላይ ገንዞ፥
"መረርከኝ" ይልሀል እሬት ምላስ ይዞ፡፡   
.
ስማኝ ቀማሽ ሁሉ...
የመጣፈጤን ልክ-እንዳሻህ ተምነህ-ለማጥፋት ሳትደክም፥
ከእኔ ጣዕም በፊት ምላስህን አክም!!
👏6
Someone said

አንዳንዴ አዳዲስ ነገሮችን መልመድ በጣም አሪፍ ነው ለምሳሌ መህር በዱቤ🙄
😁9🔥1
አብዛኛው ሰው ቀስ በቀስ እየሞተ ነው 📉

አንዳንዶቹ ፎቶ መነሳት አቁመዋል 📸
አንዳንዶች በአዲስ ልብሶች ላይ ያላቸው ፍላጎት ጠፍቷል 👕
አንዳንዶች ፍቅርን ይጠላሉ ❤️‍🩹
እንዳንዶች ብቻኝነት ጋር ተላምደዋል 🏚️
አንዳንዶች ጓደኛ ጋር መገናኘት አቁመዋል 📵
አንዳንዶች ሞክረው ባልተሳካላችው ነገር ተስፋ ቆርጠው ዝም ብለው ተቀምጠዋል 🤐

በአንድ ወቅት ትልቅ ህልም የነበራችው ሰዎች አሁን ዝም ብለው ቀናትን እያሳለፉ ነው ⏳
የቅርብ ሰዎቻችሁን ጠይቆቸው አልፎ አልፎም እዮቸው
ሁሉም ሰው ደህና አይደለም ¡?
💔16
ህልማችን የምንኖርበት አመት አላህ ያድርግልን🥹
🙏16💯3
Someone said

.
ተስፍችን በአላህ ላይ እንጂ
በ 2019 ላይ አይደለም!
❤‍🔥15
የደከምነው ባልተፃፈልን ነገር
ችክ ብለን ነው ❤️‍🩹
💔7🔥1
Some one said


ዘግይተህ ስለዘለልክ ቀዝቃዛው
ውሃ አይሞቅም።
🔥6
.
ከተውኩት የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር...
አኩርፌ አልበላም ብዬ የመለስኩት
ምግብ ነው😭
😁10🔥3
ዝም ብለን ነው የምንጨነቀው እንጂ
የጀመርነው ነገር ሳይሆን ያስጀመረን
አላህ ነው የሚያኖረን❤️‍🩹
❤‍🔥10💯4🔥1
.
ለመወደድ ተብሎ የወዳጅ ገመና
ደጅ ላይ አይወራም!!🙌
🔥15💯2
Btw
ሰዎች ሲበድሉን መጥፎ ወይም ክፉ መሆን ስለማንችል ሳይሆን ፣ሰዎችን ከመበደል የከለከለን የጥሩ አስተዳደጋችን ውጤት በመሆኑ ነው::
👌9
.
ስጠኝና ብር ስጠኝና ብር
በወጣትነቴ መካን ልዘይር🤲🏻
🔥8😁2
.
«ደህና ነኝ» ብላችሁ ማለፍ እየቻላችሁ፣
ብዙ አውርታችሁ አትገመቱ።❤️‍🩹
💯20
እስካልሞትን ድረስ ምንም ነገር አያበቃም!
❤‍🔥10👏3
አንድ ወጣት መስጂድ ጥግ ላይ ፊቱን ወደ ግንብ ሽፍኖ እንዲህ ብሎ ዱዐ ሲያደርግ ሰማሁት 💔


<<​ኧረ ጌታዬ ልጃቸውን ለሀብታም መዳር ሀብታም ያደርገናል ብለው አስበው ልጃቸውን ምክንያቱን እንኳን ሳይነግራት ጥሏት ለሄደ ሰው ነው የዳሩት እና ሀላሌ ለማድረግ ወጣትነቴን የሰዋሁትን እኔ በብር ብቻ ስለበለጠኝ ልቤን በሰበረ ቃል ያባረሩ ወላጆቿ በእኔ ምክንያት የራህመትህ በር እንዳይዘጋባቸው ፈራሁላቸው እናም በሙሉ ልቤ አውፍ የምልበትን አቅም ስጠኝ 🙏🥺>>
💔17❤‍🔥2😢2
.

Definitely ህመም ነበረው... but atleast in that situation ማን የኔ ጓደኛ እንደነበረ እና እኔ የማን ጓደኛ እንደነበርኩ ለየሁበት::

That's enough for me❤️‍🩹
👏11💯5🌚1
Tbh
አንዳንድ ሰዎች ሽጠውህ እንኳን ሚከስሩት እነሱ ናቸው!

🖤🖤
👌7
" إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
When life gets hard,it means s.thing better is coming." 🫶🏾
❤‍🔥7