ሰኪነቱል ሩህ🖤
487 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ለዒድ እንኳን አደረሰሽ ልትሉኝ ያሰባቹ ሰወች በብር አድርጉልኝ🥹🫠
😁9
عيد مبارك، تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، وجعل أيامكم فرحاً وسعادة، وكل عام وأنتم بخير 🌙

صباح الخير
🥰4🎉1
Another Eid with out my naseeb 💔
😁6💔2🤔1
Eid Dua

ያለቀሳችሁበት ቦታ ላይ ደማቅ ሳቃችሁ ይሰማ
🤲💖
🔥13🥰7❤‍🔥3
አንዳንድ ጊዜ ሚናፍቀን በመሀላችን ያለው ግንኑነት እንጂ እነሱን አይደለም


ተመልሰው ሊመጡ ይችላሉ
ግን ስሜቱ በጭራሽ አንድ አይሆንም. . .
🔥9😢3💯1
ፈገግታ ይሸውደኛል ..💔 መንገዴ ላይ ያጠቃኝ ሁሉ ፈገግታውን ተጠቅሞ ነው የጣለኝ። የጎዳኝ ሁሉ ከጀርባዬ ሰንዝሮ ነው.....

ፈገግታ ስስ ጎኔ ነው !!

ቤተሰቦቼ ቀጥተኛ ነበሩ አጥፍቼ የሚስቅልኝ አልነበረም፤ ወድቄ ፈገግ ብሎ አባብሎኝ የሚያውቅ ኖሮ አያውቅም።

ፈገግ እያለ የሚታገል ይጥለኛል ።
ፈገግታ ካየሁ ትግሉ የምር አይመስለኝም። አቅፎ ሰላም የሚለኝ ልቡ የሚወደኝ ይመስለኛl.......


እናት እና አባቴ ተደባብረው ፈገግ ብለው ሲጨዋወቱ አይቼ አላውቅም። ወንድም እና እህቴ አታለው ይዘው ቀጥተውኝ አያውቁም።

ቤተሰቦቼ ቀጥተኛ ነበሩ !
ፀባቸው ፊት ለፊት ነው። ቅሬታቸው ፊታቸው ላይ ይነበባል ።
ከተሰማቸው ስሜት ርቀው አያስመስሉም!

አይወደኝም የምለው ሰው ቀረብ ብሎ ለስለስ ብሎ ካዋራኝ ጋሻዬን ጦሬን እጥላለሁ። ስልት ያለው ጥላቻ አይገባኝም .....

አባቴ አጥፍቼ እንዳይመታኝ ከተማፀንኩት ይቅርታ አደረጎልኝ፥ አረሳስቶ መቶኝ አያውቅም ።

የተጣላሁት ሰው ፈግግ ብሎ ካወራኝ ይቅር ብሎኝ ነው የሚመስለኝ። ፈገግ እያሉ ክፋት የሚጎነጎኑ ሰዎች ሳይጥሉኝ ቀርተው አያውቁም....🥀

በርግጥ የሰው ልጅ መሸነፍያ ሰፍራ አያጣም!......🩶
💔9💯5
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ፈገግታ ይሸውደኛል ..💔 መንገዴ ላይ ያጠቃኝ ሁሉ ፈገግታውን ተጠቅሞ ነው የጣለኝ። የጎዳኝ ሁሉ ከጀርባዬ ሰንዝሮ ነው..... ፈገግታ ስስ ጎኔ ነው !! ቤተሰቦቼ ቀጥተኛ ነበሩ አጥፍቼ የሚስቅልኝ አልነበረም፤ ወድቄ ፈገግ ብሎ አባብሎኝ የሚያውቅ ኖሮ አያውቅም። ፈገግ እያለ የሚታገል ይጥለኛል ። ፈገግታ ካየሁ ትግሉ የምር አይመስለኝም። አቅፎ ሰላም የሚለኝ ልቡ የሚወደኝ ይመስለኛl....... …»
Btw በጠዋት ተነስቶ ምግብ ማብሰል የሚወድ ባል 50 % የመህር ቅናሽ ሊደረግለት ይገባል😌

صباح الورد
😁16🔥4🫡1
ምናልባት ማንነቴን ለማደስ የከፈትኩት የስሜት መዎዠቄን ለመቅረፍ የተንደፋንደፍኩበት ምርጡ ቻናሌ ይሆን ይሆናል
ማንነቴ እና ንግግሬ ካልተጣጣመ ንግግሬን መከተል ምርጫቹ እንዲሆን ነበር ሃሳቤ

መሸሸግያ አድርጌ ስለያዝኩት መሰለኝ መሆን የምፈልገዉን ሲያንፀባርቅ በጉልህ አይቸዎለዉ
አሁን ግን ትንሽ እረፍት ሳያስፈልገኝ አልቀረም

እና ከጠበቃችሁኝ እና ከሰበራችሁ ኢንሻኣላህ ተመልሼ ምመጣበት ቀን ቅርብ ይሆናል


በዱአችሁ አስታዉሱኝ🫶
💔11😢2
አሰላሙ አለይኩም

ርቄ ለመሄድ አልቻልኩም እንቅፋቴ ከእናንተ ሊበልጥብኝ አልቻለም መንገዴ ሰፊ ቢሆንም ወደ እናንተ መመለሻዉ እንዳይጠብ ሰጋኹኝ

እና
መመለስ ይፈቀድልኛል………?🥹
🥰9💔1
ከተረዳሁት

አንድ አንድ ሰዎች ጉድፍህን የሚያነሱልህ ሸክምህን ለማቅለል አስበው አይደለም.... ጉድፍ እንዳለብህ ለማስታወስ እንጂ....እጅህን ሲይዙህም የምርም ሊደግፉህ ፈልገው ሳይሆን እጃቸው መስራት አለመስራቱን ሊሞክሩብህ ነው....

ለቅፅበት ከያዙህ በኃላ ለአፍታ እንኳን ሳያስቡ ይለቁሀል....ገደል አፋፍ ላይ ብትሆን እንኳን ግድ አይሰጣቸውም....
ሸክሜን አራገፉልኝ ብለህ ሳትጨርስ ቦታ ቀይረው መልሰው ያሸክሙሀል...ከማጅራትህ አውርደው በእጅህ ይሰጡሀል....በቃ ማድረግ የሚችሉት ይሄንን ብቻ ነው"

መጨረሻዉን ብናዉቅ ስንት ማንጀምራቸዉ መንገዶች እንደነበሩ
ብቻ ህመሙንም መድሃኒቱንም ለፈጠረዉ ጀባር በሰብር ማእዘን ተደግፈን መቆየትን የመሰለ ጠጋኝ የለም


አብሽሩ🫂
🥰4❤‍🔥3
ምድር ካየቻቸው ሁሉ ቆንጆው ማን ነው?

ረሱል ﷺ❤️

አይንሽስ ካየቻቸው ?

እሱ🙈

It's Sunday 😭😫
🥰8😁1🤩1
እኔ፦ ያ አላህ! ዛሬ በጣም ፍሬያማ እንድሆን እርዳኝ። 🤲

ለማጥናት ስልኬን ከፈትኩ... 📚

ከ30 ደቂቃ በኋላ፦
የድመት ቪዲዮዎችን እያየሁ ነው። 🐱😂

እኔ ብቻ ነኝ ከስልኬ ጋር ጂሃድ የገባዉት😫
😁4