ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
41 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ያሸባብ

“አንዳንዴ  ወደ አላህ የምታደርገው መንገድ የሚጀምረው…  ልብህን በሚሰብር ሰው፣ እንደጠበቅከው በማይሆንልህ ጓደኛና በሚበድልህ ጉዳይ ፈፃሚ ምክንያት ነው። ከዚያም ሰዎች ዘንድ ካለው ነገር ተስፋ ትቆርጥና ወደ አላህ ብቻ ትጠጋለህ። እርሱም ከዓለም ያብቃቃሃል።”

صباح الخير
❤‍🔥13🥰2
በሰባራ ልቤ❤️‍🩹 መጣሁኝ ከበርህ
የቀረውን ዱዓ እንባዬ ይንገርህ!!

𓆩♡የኔ الله🥹♡𓆪
💔16🥰6🔥2
ኑሮህን ከባለሃብቶች ኑሮ ጋር ከማነፃፀርህ በፊት ዒባዳህን ከአላህን ፈሪዎች ዒባዳህ ጋር አነፃፅረው ዱንያ ጠፊ ናት
አኺራህ ዘላለማዊ ነው !!!



صباح النور
👏10💯3🥰2
Juma +zulhija

የተጨነቁት ልቦች በሙሉ
የሚድኑበት ይሁንልን🤲
🥰16😢2
ከከፍታ አውርደው. ምንቢጥሉህ ገደል
አንገት ቢያስደፋህም
ክፋት እና በደል
.
.
ለራስህ ዋስ ሁነው -
ከራስህ ጋር ታገል
ቀብረነዋል ሲሉህ - አቆጥቁጠህ ብቀል

❤️
🔥6🫡2
..᪥

Let me tell u 1 truth

እግርህ ጀነትን እስከሚረግጥ እለት ድረስ ትፈተናለህ አብሽር ትንሽ صبر 🤌🤍

صباح الخير
❤‍🔥17🥰6
ከተረዳሁት 8
ምናልባት
መለያየትና ማጣት
ውስጥ ኸይር አለ‥
ልብህን በሚያሳዝን ሁሉነገር ውስጥም አላህ አንተ ባላሰብከውና
ባላቀድከው መንገድ ውብ ድርሻን ፅፎልህ ይሆናል
......🥀
    
🥰11❤‍🔥1
.
የዱንያ ላይ ሐዘናችሁን ሁሉ አይቶ
አብሽር አብሽር እያለ ደባብሶ የሚያስተኛ መላኢካ አጠገባችሁ በኖረ ብዬ ተመኘሁ።❤️‍🩹
💔8😢2😍1
የአላህ መልክተኛ ▫️ እንዲህ ብለዋል..

"አላህ መልካም ሚስት የቸረው ሰው በግማሹ ዲኑ ረድቶታል በቀሪው ግማሹ አላህን ይፍራ''❤️

አልባኒ ሰሒህ ብለውታል📚

Sunday
🥰8🔥1
ማቀፍ ማለት እኮ...🫂
አደም ሀዋን ወደ ደረቱ ለመመለስ የሚያደርገው ሙከራ ነው🥹❤️


زوجوني 😭
😁13🤩5🥰2
🦋 ሳታገቢ ከዘገየሽ
የሙዑሚኖች እናት ኸዲጃን (ረ.ዓ) አስታዉሺ.. በመጨረሻም የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነብይ ﷺ አገኘች 😊

😫 ጭራሽ ካላገባሽም
መርየም ቢንት ኢምራንን አስታዉሽ
አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያም በአኼራ 🤗

☹️ ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ
አስያን የፊርአዉንን ሚስት አስታዉሽ.. አላህ በጀነት ዉስጥ ቤት እንደገነባላት 🫠

🫀 ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታዉሽ
እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ (ሲሳይ) ተፅፎ ያለቀ ነዉና አትቸኩይ

አላህ ከሰብረኞች ያድርገን መልካም ትዳር ይስጠን አላሁመ አሚንን ❤️



▫️🎀🎀▫️
🥰15
ዳመና የውሃን ክብደት መሸከም ሲያቅተው ዝናብ ይጥላል... ልብም የውስጡን ህመም መሸከም ሲሳነው  አይን እንባ ያፈሳል....ስሜትሽ ሲጎዳ ፣ ልብሽ ሲሰበርና ሲጨንቅሽ እጅሽን ወደላይ ከፍፍ አድርጊና ጌታሽን ለምኚው... እርሱ የለመኑትን አያሳፍርምና!
በዱአ አትርሱኝ🫶
🥰8
لحظة إدراك إنك كنت فقير ومرتاح وبعدما اشتغلت صرت فقير تعبان ومديون 🥲
😁2😭2
.
Today dua

ደስተኛ የሚያደርጋችሁንና ቢሆንልኝ ብላችሁ የምትመኙትን ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ።❤️‍🩹

صباح النور
❤‍🔥8
ከዛሬዎ ቀን ትዘናጋላችሁን……?

አልደከማችሁም……?
አልተሰበራችሁም……?
አልታመማችሁም……?
ያጣችሁ የነጣችሁ………
አይደላቹምን……?
…አልተገፋችሁም
አልወደቃችሁም ………?
አልከሰራችሁም………?
ለልቦቻችሁ ሰላምን አልተመኛችሁምን………?
ወንጀልስ አልታከታችሁም……?
ያልሆናችሁት ምን አለ……?

ይኸዉ የዐረፍ ቀን የዛሬዎ ቀን መጣላችሁ ጌታችዉ ወደእናንተ ቀርቦ በሚሰማችሁ እለት ህመም ስብራታችሁን እየዘረዘራችሁ አላህዬ በሉት


በዱአችሁ 🥹🫶
🔥4
ፈተናዉ አለፈ በኲር ሳይሰዋ🐏
ለሙኩቱ ሆነ፣የሳሉት ቢላዋ🤌
🥰8
ለዒድ እንኳን አደረሰሽ ልትሉኝ ያሰባቹ ሰወች በብር አድርጉልኝ🥹🫠
😁7🤔1
عيد مبارك، تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، وجعل أيامكم فرحاً وسعادة، وكل عام وأنتم بخير 🌙

صباح الخير
🥰4🎉1
Another Eid with out my naseeb 💔
😁6💔2🤔1
Eid Dua

ያለቀሳችሁበት ቦታ ላይ ደማቅ ሳቃችሁ ይሰማ
🤲💖
🥰3🔥2