ከአያቴ ጋር በስልክ እያወራን የስልካችን መዝጊያ ላይ እንዲህ አሉኝ
የኔ ልጅ አትሰስቺ! ሰው ከሚችለው መሰሰት የጀመረ ጊዜ ነው አለም የጎደለችው።
ሳንሰጥ መቀበልን ብቻ የሻትን ጊዜ: ትርፋችንን በጉያችን መሽገን እንቢኝ ያልን ቀን ነው በረካ ከቤታችን የጠፋው! እያለን አጣን ኒእማችንን ማየት ተሳነን።
አየሽ የኔ ልጅ ስስት እሳት ነው አላህ ከሰጠሽ ፀጋ ያጎድልሻል።
ከሰውነት ክብር ያወርድሻል
የኔ አበባ ሰው'ነትሽን አደራ!
ሰው መሆን ተስኖናል ፡ ሰው ከመሆን ጎድለናል
ሰው መሆን ማዕረግ አያሻውም!
እንዲሁ ያደምቅሻል!
አደራ ልብሽን ጠብቂው።
አላህ ያክርምልኝ አባባ! ሰላም ዋሉ
ደግ ዋይ የኔ ልጅ ደግ ዋይ የኔ አበባ🥺
እናንተ ራሳቹ ደግ ዋሉ🥰

🥰14🔥1
አስሩ የዙል ሂጃ ቀናት ላይ የተወደዱ
መልካም ስራዎች መካካል⬇️
1 ዚክር ማብዛት📿
2 ቁርዓን መቅራት 📖
3 ሰላት ማብዛት 🤲
4 ዱዓ አብዝቶ ማድረግ🤩
5 ለይል ሰላት ማብዛት 🧎♂
6 ሰደቃ ማብዛት💸
መልካም ስራዎች መካካል⬇️
1 ዚክር ማብዛት📿
2 ቁርዓን መቅራት 📖
3 ሰላት ማብዛት 🤲
4 ዱዓ አብዝቶ ማድረግ🤩
5 ለይል ሰላት ማብዛት 🧎♂
6 ሰደቃ ማብዛት💸
❤🔥9
My girl 🧕
ልብሽን የሚያስጨንቅ ነገር ሲገጥምሽ ጌታሽ እሱን እንድታወሪዉ መፈለጉን ማሳያ ደብዳቤ ነዉ ይግባሽ እሱ ዘንድ ፈልገዉ ሄደዉ ሳያገኙ የተመለሱ የሉም 🫰

🥰14👌4
🌙በዱንያ ላይ ካሉ ቀናት ሁሉ በላጮቹ ቀናት ገቡ‼ 🌙
🎁 ውድ ወንድምና እህቶቼ! የህይወት ዘመናችን አጭር ናት። አላህ እንዲህ ያሉትን የጉርሻ ወቅቶች ያዘጋጀልን
ስንፍናችንን ጠግነን አኺራችንን እንድናሳምር ነው። እነዚህ 10 ቀናት ልክ እንደ ነፋስ ፈጥነው የሚያልፉ ናቸው።
እባካችሁ በፌስቡክና በቲክቶክ ላይ ጊዜያችንን ከማባከን ተቆጥበን ወደ አላህ እንመለስ! በተለይ ለዐረፋህ ቀን ዱዓእ አደርግበታለሁ ብለው ሐጃቸውን ቋጥረው የሚያስቀምጡ ሰለፎች ስለነበሩ ለዛ ቀን የሚያስጨንቃችሁን ሐጃችሁን ቋጥራችሁ ያዙ።
አላህ እነዚህን ቀናት በመልካም ሥራ የምናሳልፍ፣ ዱዓችን ተቀባይነት አግኝቶ ከእሳት ነፃ ከሚወጡት ባሮቹ ያድርገን! አሚን!
©

🔥6
አብሽሩ ብዙ ሽልማቶች አሉን አላህ ጋር የተቀመጡ
እኛ ዝንት አመት በምንፈልገው(አድካሚ) መንገድ ሳይሆን ገር በሆነው በሱ መንገድ ሚሰጡን!
መውደቅም ለኸይር ነው!🖤
صباح الخير

🥰12
Dear members🖤
‹ከሱ ዉጭ!› ተብሎ ሙጭጭ የሚሉበት አላህ (ሱ.ወ.) ብቻ ነው፡፡ ሁሌም ስለሱ ብቻ ቢወራ የማይሰለች አምላካችን ብቻ ነው፡፡
‹ያለሱማ!› ተብሎ የሚፎከርበት የፈጠረን ጌታ ብቻ ነው፡፡
ነገሮች፣ ሁኔታዎች፣ ሰዎች … አማራጭ አላቸው፡፡
አማራጭ የሌለውና በሌላ የማይተኩት አላህ (ሱ.ወ.) ብቻ ነው፡፡
አዎን … ብናምንም ባናምንም ከወደዱት ሰው ተለይቶ መኖር ይቻላል፡፡ ከአላህ (ሱ.ወ.) ጋር ተቆራርጦ ግን በፍፁም፡፡

❤🔥7👌6
✨ ሁላችንም አንድ ቦታ አለን...ሕጎቻችንን የሻርንበት፣ሰዎችም ሆነ ራሳችን ከምናውቀው እኛ በተቃራኒው የቆምንበት፣አይሆንም ያልነውን ያደረግንበት....
አንድ ቦታ አለን...ሰፊ ክብ ሰርተን መራቃችን ወደመጀመሪያችን ሚያንደረድረን፣የምንኖረው እንጂ የማናብራራው፣በዛ መንገድ የሄዱ ብቻ የሚረዱን ሚመስለን..
አንድ ቦታ አለን ትሁት ያደረገን፣አቅማችንን ያሳየን፣የምንገረምበት፣ብዙ ምን ሆኜ ነው የያዘ...የህይወትን ከሃሳብና ከእውቂያችን ውጪ መሆን ያረጋገጥንበት...
ብዙ ማለት እየፈለግን...ዝምታ ሚያዳላበት..
አንድ ቦታ አለ...ን....🤷♀🤫

🔥5
ያሸባብ❤
“አንዳንዴ ወደ አላህ የምታደርገው መንገድ የሚጀምረው… ልብህን በሚሰብር ሰው፣ እንደጠበቅከው በማይሆንልህ ጓደኛና በሚበድልህ ጉዳይ ፈፃሚ ምክንያት ነው። ከዚያም ሰዎች ዘንድ ካለው ነገር ተስፋ ትቆርጥና ወደ አላህ ብቻ ትጠጋለህ። እርሱም ከዓለም ያብቃቃሃል።”

❤🔥13🥰2
✍ኑሮህን ከባለሃብቶች ኑሮ ጋር ከማነፃፀርህ በፊት ዒባዳህን ከአላህን ፈሪዎች ዒባዳህ ጋር አነፃፅረው ዱንያ ጠፊ ናት
صباح النور
አኺራህ ዘላለማዊ ነው !!!
صباح النور
👏10💯3🥰2
ከከፍታ አውርደው. ምንቢጥሉህ ገደል
አንገት ቢያስደፋህም
ክፋት እና በደል
.
.
ለራስህ ዋስ ሁነው -
ከራስህ ጋር ታገል
ቀብረነዋል ሲሉህ - አቆጥቁጠህ ብቀል
❤️🔥6🫡2
..᪥
Let me tell u 1 truth
እግርህ ጀነትን እስከሚረግጥ እለት ድረስ ትፈተናለህ አብሽር ትንሽ صبر 🤌🤍
صباح الخير
Let me tell u 1 truth
እግርህ ጀነትን እስከሚረግጥ እለት ድረስ ትፈተናለህ አብሽር ትንሽ صبر 🤌🤍
صباح الخير
❤🔥17🥰6
ከተረዳሁት 8
ምናልባት
መለያየትና ማጣት
ውስጥ ኸይር አለ‥
ልብህን በሚያሳዝን ሁሉነገር ውስጥም አላህ አንተ ባላሰብከውና
ባላቀድከው መንገድ ውብ ድርሻን ፅፎልህ ይሆናል
......🥀
ምናልባት
መለያየትና ማጣት
ውስጥ ኸይር አለ‥
ልብህን በሚያሳዝን ሁሉነገር ውስጥም አላህ አንተ ባላሰብከውና
ባላቀድከው መንገድ ውብ ድርሻን ፅፎልህ ይሆናል
......🥀
🥰11❤🔥1
.
የዱንያ ላይ ሐዘናችሁን ሁሉ አይቶ
አብሽር አብሽር እያለ ደባብሶ የሚያስተኛ መላኢካ አጠገባችሁ በኖረ ብዬ ተመኘሁ።❤️🩹

💔8😢2😍1
የአላህ መልክተኛ ▫️ እንዲህ ብለዋል..
"አላህ መልካም ሚስት የቸረው ሰው በግማሹ ዲኑ ረድቶታል በቀሪው ግማሹ አላህን ይፍራ''❤️
አልባኒ ሰሒህ ብለውታል📚
Sunday

🥰8🔥1