ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
መጥፎ ሰው ላለመሆን
በ ዝምታ አብሮ መኖርን
መረጥን እንጂ ስንፈትናቸው
እንደወደቁ ካረጋገጥን ቆየን... ❤️‍🩹
💯5🥰2
“ውስጡ ለተከፋ-
ለተሰበረ ሰው
ቃላትን ደርድሮ-
መናገር ላቃተው
ለተበደለ አካል-
እምባ ግን ፀሎት ነው!”



صباح الخير
💯6🥰3
.
አላህ ያለው ላይቀር አላህ ያለው ላይሆን ነብሳችሁን አታስጨንቁት::

ሁሌም ከአላህ ጋር እስከሆንን ድረስ አላህ የፃፈልን ነገር ቢሆን እንጂ ምንም አያጋጥመንም::

አብሽሩ❤️‍🩹
🥰6🔥2
"እኔ እንደሰጠሁክ ለማንም እንዳትነግር እሺ"
አያቶቻችን....

رَحِمكَ الله يا جدي♡
🥰12🔥2😢1
አንዳንዴ አሮጊት እንደሆንኩ ይሰማኛል በደንብ አልሰማም ብዙ ነገሮችን እረሳለሁ ጉልበቶቼ ይጮሃሉ even ለጥቂት ደቂቃ ዝም ካልኩ በዛው እንቅልፍ ይወስደኛል

ምን ተሻለን 😭
😁22
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «አንዳንዴ አሮጊት እንደሆንኩ ይሰማኛል በደንብ አልሰማም ብዙ ነገሮችን እረሳለሁ ጉልበቶቼ ይጮሃሉ even ለጥቂት ደቂቃ ዝም ካልኩ በዛው እንቅልፍ ይወስደኛል ምን ተሻለን 😭»
ከአላህ ውጭ ማንም
እንደሌላት እራሷን
እንዳሳመነች ሴት ቆራጥ
የለም❤️‍🩹


  
💯11
.
አላህዬ እንዳንተ የቻለኝ
ማን አለ❤️‍🩹
❤‍🔥9😢1
Someone said

.
በእርግጥ ልንለያይ እንገናኛለን
ልንገናኝም እንለያያለን .....
💯7🔥1
ያለምንም ተርጓሚ ከአለማቱ ጌታ ጋር
ስለፈለግነዉ ነገር ማዉራት መቻላችን
ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት አለዉ

ያ! ሰላም 🤌
💯13
በሶላቱል ፈጅር በረካ አለ
የተዘናጉ ሰወች ደረጃዋን ቢያቁ እየዳኩ ይመጡ ነበር
ለህይወት ደስታ  ለፊት ብርሀን ለሲሳይ ሰበብ የልብ እርጋታ የአላህ ዉዴታን ማገኛ ነች
ህልሞቻችሁን በሷ ዉስጥ ፈልጉ
🔥7👏1
Someone said

የወደዳችሁት እና
የቀደረላችሁ ይግጠም🤌
🥰13👌1
.
ያየህብኝን ስላላሳየህብኝ
አልሀምዱሊላህ🥹🤍
🔥6🥰3
.
አባትሽን ነው ምትመስይው
ስባል ያለው feeling🥹🤌
🥰10🤔1
.
ምናልባት ሁሌ ዱዓ ስታደርጉለት የነበረው
ነገር ልታገኙት በጣም ትንሽ ጊዜ ነው
የቀራችሁ....

እናም በመጨረሻው ሰዓት ተስፋ
እንዳትቆርጡ::❤️‍🩹

Jumma
👏7
አንድ ቀን .. ሁሉም ሰው ሸሽቶክ ተስፋ ስትቆርጥ በዛች ባበዛሀት ሰለዋት ምክንያት ሰይዳችን  መጥተው ሸፈዐ የሚያደርጉልክ ቀን መምጣቱ አይቀርም ..
ሰለዋት በቻልነው መጠን ማብዛትን አንርሳ !

ﺍﻟﻠﻬُــــــﻢ صل ﻋﻠَﻰ ﺳَــﻴﺪﻧـﺎ ﻣُﺤـﻤَّـﺪْ
.
.
🥰8
አላህ መድሀኒት ለመሆን (መፍትሄ ለመፈለግ) በምትሞክሩበት ቦታ ላይ በሽታ (ችግር) ሆኖ ከመገኘት ይጠብቃችሁ🥀
❤‍🔥13
📝ኒቃቢስቷ ሆይ! አላህ ከዋክብቶችን የሰማይ ማስዋቢያ አድርጎ ፈጠራቸው። አንቺን ደግሞ የምድርን ውበት
መጠበቂያና መለኪያ አደረገሽ

ኒቃቢስቶች
🥰13
.
እኔ እና አንተ ብቻ በምናውቃት
በዛች ቀን መች ተውከኝ አላህዬ❤️‍🩹
💔11😢5
.
ስንት የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶችን
አንግቶ አሳይቶናል!!!

አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹

صباح الخير
🔥10
Someone said

ጌታዬ ሆይ! ለኔ መልካም ከሆነው ነገር ጋር ልቤን አቆራኝ፤ ለኔ የማይጠቅመኝ ከሆነ ደግሞ በሰላም አርቀው
💯14