من ترك شيأ لله عوضه الله خير منه....!
ነገርን ለአላህ የተወ ሰው፣
አላህ ከእሱ የተሻለ ነገር ይተካለታል 🤍
ነገርን ለአላህ የተወ ሰው፣
አላህ ከእሱ የተሻለ ነገር ይተካለታል 🤍
❤🔥7
some day u realize
ሚጎዳው ቃላቶቹ ሳየሆን ቃላቱ ከማን እንደወጣ ስታይ ነው.....
እረፉ የመጣላቹ ነገር ሁሉ አወራም።
እንደቀልድ ያላቹት ነገር ሰው ዘንድ ምን አይነት ትርጉም ምን ያህል ጥልቅ እንደሚሄድ አታቁም.......
እረፉ...
ሚጎዳው ቃላቶቹ ሳየሆን ቃላቱ ከማን እንደወጣ ስታይ ነው.....
እረፉ የመጣላቹ ነገር ሁሉ አወራም።
እንደቀልድ ያላቹት ነገር ሰው ዘንድ ምን አይነት ትርጉም ምን ያህል ጥልቅ እንደሚሄድ አታቁም.......
እረፉ...
🍓6
maths ላይ መቀነስን ብቻ ነዉ እንዴ የተማራችሁት
yk መደመር ማባዛትም አለኮ(my channal)
ካልሆነ አጥፍቼዉ ነዉ ምጠፋዉfr😭
yk መደመር ማባዛትም አለኮ(my channal)
ካልሆነ አጥፍቼዉ ነዉ ምጠፋዉfr😭
🤣6💔2😁1😭1
በስተመጨረሻም አልሀምዱ ሊላህ💍
.
.
.
.
.
.
.
ብዬ post ማደርግበት ቀን ናፈቀኝ eko
እረ የት ነህ😩 (Sunday vibe)
.
.
.
.
.
.
.
ብዬ post ማደርግበት ቀን ናፈቀኝ eko
እረ የት ነህ😩 (Sunday vibe)
🤣11👨💻2
ለወንድ አይደለም ለሴት ሚያስደነግጥ ቁንጅና ውበት ሊኖርሽ ይችላል ነገር ግን ካልቀራሽ(ሸሪዓዊ እውቀት) ከሌለሽ አይታየኝም ቁንጅናሽ። ጅህልና ሁሉንም ፀጋ ነው ሚሸፍነው። ቂርአትሽን አጥብቀሽ ያዢ!
👏10
.
ሚስጥረኛ ብዬ
ሚስጥሬን ብነግርሽ
ምስጥሯ ነው ብለሽ
በሚስጥር ተናገርሽ
ያ ሚስጥር በሚስጥር
ሲዞር ሲዞር ውሎ
በሚስጥር ነገሩኝ
ሚስጥር ነው ተብሎ
🤕💔
ሚስጥረኛ ብዬ
ሚስጥሬን ብነግርሽ
ምስጥሯ ነው ብለሽ
በሚስጥር ተናገርሽ
ያ ሚስጥር በሚስጥር
ሲዞር ሲዞር ውሎ
በሚስጥር ነገሩኝ
ሚስጥር ነው ተብሎ
🤕💔
🔥5💔4🥰3😁1🤯1
ከሰው ጋር ማውራቱን አወራሁ አየሁት
መጫወት መሳቁን ሳቅኩኝ ተጫወትኩት
ጠገብኩ ከያይነቱ ደስታን ጎበኘሁት
በቡድን በግሌ ደስታን ተከተልኩት
መዝፈን መጨፈሩን ሁሉንም አየሁት
ላንተ ሳለቅስ ነው ሰላም ያገኘሁት
የኔ አላህ
የክስረት ብልጭልጭ ሞልቶ ቢተርፍ ባለም
ወደ አንተ እንደመቅረብ ደስታ ሚሆን የለም
صباح الخير
መጫወት መሳቁን ሳቅኩኝ ተጫወትኩት
ጠገብኩ ከያይነቱ ደስታን ጎበኘሁት
በቡድን በግሌ ደስታን ተከተልኩት
መዝፈን መጨፈሩን ሁሉንም አየሁት
ላንተ ሳለቅስ ነው ሰላም ያገኘሁት
የኔ አላህ
የክስረት ብልጭልጭ ሞልቶ ቢተርፍ ባለም
ወደ አንተ እንደመቅረብ ደስታ ሚሆን የለም
صباح الخير
🥰9
በዚህ ዘመን የትኛው ነገር ሱና እንደሆነ እየተማርን ያለነው
ለመተው ነው!😞
በዚህ ዘመን ፈትዋ እየጠየቅን ያለነው
ሸሪዐው አሳስቦን ሳይሆን....
ነገሮች እንዲቀሉን ለማድረግ ነው!
በዚ ዘመን አህካም የምንማረው
የትኛው ፈርድ ዋጂብ ጃኢዝ የሚለውን
ጠይቀን ጃኢዙን ለመስራት ነው....
አላህ ይድረስልን😣
.
.
ለመተው ነው!😞
በዚህ ዘመን ፈትዋ እየጠየቅን ያለነው
ሸሪዐው አሳስቦን ሳይሆን....
ነገሮች እንዲቀሉን ለማድረግ ነው!
በዚ ዘመን አህካም የምንማረው
የትኛው ፈርድ ዋጂብ ጃኢዝ የሚለውን
ጠይቀን ጃኢዙን ለመስራት ነው....
አላህ ይድረስልን😣
.
.
🔥6💔4
መጥፎ ሰው ላለመሆን
በ ዝምታ አብሮ መኖርን
መረጥን እንጂ ስንፈትናቸው
እንደወደቁ ካረጋገጥን ቆየን... ❤️🩹
በ ዝምታ አብሮ መኖርን
መረጥን እንጂ ስንፈትናቸው
እንደወደቁ ካረጋገጥን ቆየን... ❤️🩹
💯5🥰2
.
አላህ ያለው ላይቀር አላህ ያለው ላይሆን ነብሳችሁን አታስጨንቁት::
ሁሌም ከአላህ ጋር እስከሆንን ድረስ አላህ የፃፈልን ነገር ቢሆን እንጂ ምንም አያጋጥመንም::
አብሽሩ❤️🩹
አላህ ያለው ላይቀር አላህ ያለው ላይሆን ነብሳችሁን አታስጨንቁት::
ሁሌም ከአላህ ጋር እስከሆንን ድረስ አላህ የፃፈልን ነገር ቢሆን እንጂ ምንም አያጋጥመንም::
አብሽሩ❤️🩹
🥰6🔥2