''ተስፋ ቆርጫለሁ አባትሽ አይስማማም''
— ነብዩላህ ያዕቁብ (ዐ.ሰ) የሚወዷት ሚስታቸውን ለማግባት 14 አመታት ያህል ለአባቷ ሰርተዋል😐
''ከአንድ ባህል አይደለም የመጣነው''
— ነብዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) የፍልስጤም ንጉሰ ነገስት ሳባን (የኢትዮጵያን ንግስት) ነው ያገቡት🙂
በእያንዳንዱ ችግር.. ''በቃን!''
— ነብዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ሳራ ምንም እንኳን ልጅ መውለድ ባትችልም ህይወታቸውን ሙሉ ከሳራ ጋር አሳልፈዋል.. በኋላ ግን የአላህ እዝነት ትልቅ ሆነና ልጅ ወልደዋል☺️
''በጣም ተራራቅን''
— ነብዩላህ አደም ሀዋን ለማግኘት የአለምን ግማሽ አቋርጠዋል🥹
''እሺ ከፍቶሻል.. ምን ማድረግ አለብን?''
— አኢሻ (ረ.ዐ) ጥሩ ስሜት በማይሰማት ጊዜ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.0.ወ) አጠገቧ ተቀምጠው ቁርአን ይቀሩላት ነበር🫶

🔥4💔4😭2
Btw guys
💰Life doesn't deserve the amount of worry we give it . እንዲሉ አበው ጭንቀታችንን አደብ እናሲዘዋለን ።የቀረን ግዜ ብዙ እንዳልሆነ ገብቶናል !
ስንወድ አንሰስትም እራሳችን እንከን አልባ አደርገን አንቆጥርም ስናጠፋ ሸብረክ እንላለን ።
💰በምንወዳቸው ሰዎች ቀልድ አናውቅም ። የኛ ቀን ዛሬ እንደሆነች ዘውተር ላለመርሳት እንምክራለን ። ስንወድቅ ሃዘን አናበዛም ዘጠነኛ ክፍል ሆነን ሳይቀር የሰማናትን ቀልድ አስታውሰን ፈገግ እንላለን ።
መኖር ጥሩ ነው❤

🤝5
.
ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ነገር እየሰማን
“አላህ አለኝ” ብለን በአላህ ተወኩል
የምናደርገው ነገር....🥺❤️🩹
ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ነገር እየሰማን
“አላህ አለኝ” ብለን በአላህ ተወኩል
የምናደርገው ነገር....🥺❤️🩹
🔥5🥰1
በልባቸው ብዙ ህመም ይዘው በዙሪያቸው ያሉትን ላለማስጨነቅ ለአላህ ብለው ሐያ አድርገው ለሚኖሩ ሰዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን❤️🩹።
🏆9
የወደድኩት "ነብይ" ሆነብኝ እንጂ
ማንም እንዲጋራኝ አልፈልግም ነበር
🤍أحبك يا رسول الله
ማንም እንዲጋራኝ አልፈልግም ነበር
🤍أحبك يا رسول الله
🔥4💯4🥰1
.
ቆጥሬ ስለ ማልዘልቀው ቸርነትህ ለምስጋና
በማይመጥኑ ቃላቶቼ አመሰግንሀለው
አላህዬ🥹
ወለከልሀምድ❤️🩹
صباح الخير ☕️
ቆጥሬ ስለ ማልዘልቀው ቸርነትህ ለምስጋና
በማይመጥኑ ቃላቶቼ አመሰግንሀለው
አላህዬ🥹
ወለከልሀምድ❤️🩹
صباح الخير ☕️
🥰8🙏1👌1
.
አንዳንድ ጊዜ ምድር ፈተናዋ ሲበዛ:መውደቃችን ሲበረታ:ተስፋችን ጭላንጭል እና ነጋችን በድን ሲሆንብን የሆነ መሸሸጊያ ሚሆኑን ሰዎች ቢኖሩን:ሮጠን ምናለቅስባቸው
ነብሳችንን ሚያረጋጉልን:ከሁሉ ነጥለው ሰላም በሚሰጥ እቅፋቸው ውስጥ የሚከቱን ሰዎች ቢኖሩ ምድር ሸክሟ ይቀንስ ነበር:💔
ሰላም... ለኛ ለብቻችን ለምንጠነክር❤️🩹

💔8
.
አደኩኝ መስለኝ የሰዎች ዱዓ ተቀይሮብኛል
አላህ ያሳድግሽ ማለቱን ትተው😁
ሷሊህ የሆነ ባል ይስጥሽ ማለት
ጀምረዋል😌
አደኩኝ መስለኝ የሰዎች ዱዓ ተቀይሮብኛል
አላህ ያሳድግሽ ማለቱን ትተው😁
ሷሊህ የሆነ ባል ይስጥሽ ማለት
ጀምረዋል😌
😁7
.some one said
«የተረጋጋ ነሽ፤ምንም ነገር
አይገርምሽም ለምንድነው?»
«ቢሆንስ ብዬ እፈራ የነበረው
ነገር ሁሉ ተፈጥሮዋል🙂
«የተረጋጋ ነሽ፤ምንም ነገር
አይገርምሽም ለምንድነው?»
«ቢሆንስ ብዬ እፈራ የነበረው
ነገር ሁሉ ተፈጥሮዋል🙂
🔥5
.
..
በዝምታ ስለታገስኩ እያንዳንዱ ጊዜ፣ በፍርሃት ውስጥ ሆኜ ስለተራመድኩት እያንዳንዱ እርምጃ፣ እና እንደገና መነሳት ስለመረጥኩት እያንዳንዱ ቀን ለራሴ አመሰግናለው... ተስፋ ስላልቆረጠችው ነፍስ በትንሽ ቀዳዳ እንኳን ብርሃንን ላየችው አይኔ.... አልሀምዱሊላህ❤️🩹
ለራሴ ብዙ እዳ አለብኝ... ወደ ትዕግስት፣ ወደ ጥንካሬ፣ ወደ ደግነት፣ በሚመጣው ነገር ሁልግዜ መሞከር ያስፈልገኛል🤌
صباح الخير

🔥4🏆3🥰1
🗣«ጓደኛሽ እስካሁን ልቧ የደነገጠለት
ወንድ የለም»?
«የኔዋ ጉድ ውሻና እብድ ስታይ ነው
ልቧ ሚደነግጠው»😫
ወንድ የለም»?
«የኔዋ ጉድ ውሻና እብድ ስታይ ነው
ልቧ ሚደነግጠው»😫
😁9💔1
ዘፋኝና ዘፈን በበዛበት ዘመን ቁርዓን በሚያዳምጡ የአሏህ ባርያዎች ላይ
የአሏህ እዝነት ይውረድ🫰
ዘፈን ለሚያደምጡ አላህ
ሂዳያ ይስጣቸው🙌
የአሏህ እዝነት ይውረድ🫰
ዘፈን ለሚያደምጡ አላህ
ሂዳያ ይስጣቸው🙌
🥰4🔥3💔1😭1
ለሁሉም ሰው 'መልካም' ለመሆን ስትሞክሩ ለራሳቹህ 'ክፉ' እየሆናቹህ እንደሆነ ታውቃላቹህ?🫥
የሰዎችን ፊት ላለማጥቆር ስትል...የራስህን ማንነት አታጨልም
ዛሬ 'አልችልም','አይ ይቅርብኝ', 'አልፈልግም' 'አልተመቸኝም' 'እምቢ' ማለትን ተለማመድ።
አንዳንዴ 'አይ' ማለት ራስን መውደድ ነው🙂
የሰዎችን ስሜት ለመጠበቅ ስትል የራስህን ሰላም አሳልፈህ አትስጥ💔
صباح الخير
የሰዎችን ፊት ላለማጥቆር ስትል...የራስህን ማንነት አታጨልም
ዛሬ 'አልችልም','አይ ይቅርብኝ', 'አልፈልግም' 'አልተመቸኝም' 'እምቢ' ማለትን ተለማመድ።
አንዳንዴ 'አይ' ማለት ራስን መውደድ ነው🙂
የሰዎችን ስሜት ለመጠበቅ ስትል የራስህን ሰላም አሳልፈህ አትስጥ💔
የሰው ደስታ የእናንተ እስር ቤት መሆን የለበትም❗️
صباح الخير
🤝10
ወላሂ አላህን matter ሳናደርግ እሱን ሳናስቀድም ሲቀር ያደረግነው ነገር ሁሉ ጊዜዉን ጠብቆ ያስከፍለናል
አላህዬ ይቅር በለን ❤️🩹
💯8