ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ለይለቱል‐ጁሙዐ ሙሐመዳዊ ናት።
እርሳቸውን በመዝከር፣ በወዳጆቻቸው ሶለዋት፣ በናፈቋቸው አፍቃሪዎቻቸው ዜማ ትደምቃለች።…
ሶሉ ዐላ መን ኡሚርቱም ቢሶላቲ ዐለይሂ [ﷺ]

ቢአንስ 100 ሰለዋት እናውርድ🫶
🔥5
ከተረዳሁት 3
(ዩሱፍ)
"ወደ ራሱም ሚስጥርን አድርጎ ያዘ"

(የዕቁብ)
"ከእነርሱም ዘወር አለ"

(መርየም)
"ዛሬ ሰው የሚባልን አላናግርም"

ውስጥህ ያለውን በሙሉ ልትናገር አትውደድ! -ፈፅሞ አይረዱህም።

ቢረዱህም...
ከጎንህ አይቆሙም!

#
መደበቅ🖤🥀
🥰6🔥4
Someone said:

<<ሰንደሉ ሽታው  ደስ ይላል.....>>

    <<በጣም.....ግን ከሚሰጠው ቆንጆ መአዛ ጀርባ  መቃጠሉን  ያስተዋለለት ማንም የለም....>>
🔥6🥰6
.
አላህዬ እስኪ ሁሉም ይለፍና
ለማመስገን ልታደል❤️‍🩹
🥰14🔥1
.
እየወደኩም እየተነሳሁም ባንተ መንገድ
የምፀና አድርገኝ አላህዬ ለነብሴም
ለሰውም ለሸይጧንም አትተወኝ❤️‍🩹

صباح الورد🫥
🤗4🔥2
እኛስ ለምን ይቅርብን

ረ/ና/ማ!!!

ረሱልን ናፋቂወች ማህበር☺️🥹

ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🤍🤍
😍12🥰1
.
እናት ግን ትኑር ወላሂ
ፀባያችን ቢቀያየር ብታኮርፉ ብትነጫነጩ
የዱንያ ችግር ሁሉ ብታመጡባት ሁሌም
የምችላችሁ ፍጡር ናት🥹

እውነትም የጀነት በር🤌
👏10🥰3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «. አላህዬ እስኪ ሁሉም ይለፍና ለማመስገን ልታደል❤️‍🩹»
.
የራሱን ቁስል ራሱ እንደሚያክም
ጠንካራ ሰው የለም❤️‍🩹
👌9💔2🥰1
Tbh

.
“ኧረ ችግር የለውም” የምላቸው ነገሮች ናቸው ችግር እያመጡብኝ ያሉት💔
💯9
የት እየሄድክ ነዉ?
እዚህ ክሊኒክ ስኳሬን ቼክ ላደርግ
ምነዉ?
ቅድም ከእሷ ጋር ነበርኩ😍

ነገ እሁድ ነዉ🥲
😁10
የአላህን ጥሪ አክብረዉ
ለፈጅር በሚነሱ ሪጃሎች ላይ
የአላህ በረከትና እዝነት ይስፈን 🫀
❤‍🔥7🥰1
አብሽሩ ብዙ ሽልማቶች አሉን አላህ ጋር የተቀመጡ እኛ ዝንት አመት በምንፈልገው(አድካሚ) መንገድ ሳይሆን ገር በሆነው በሱ መንገድ ሚሰጡን!

መውደቅም ለኸይር ነው!🖤
🔥9💘1
ለፈገግታ ብቻ😁

ደካማ የሆነች ሴት አታግባ
ስትቆጣ ለቤተሰቧ ስሞታ የማታቀርብ
ጠንካራ የሆነች ሴት አግባ አንተ ስትመታ እሷም የምትማታ!

ተሸናፊዉ እቃ ያጥባል💪
😁10
.
I don't care who u are በዚህ ሰዓት ከህይወትሽ እንውጣ ምትሉ ሰዎች
የትራንስፖርት ሰጥቼ ነው ማሰናብታቹ::🤞
🔥8😁3🤝2🫡1
ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አሏህን ማወቅ ሲሆን አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች ደግሞ አስደሳቹ  አሏህን መመልከት ነው ጥራት ይገባውና።

صباح الخير 🫶
🔥8
ከተረዳሁት 4

ለአእምሮህ ጤንነት ምን ማድረግ እንዳለብህ ካሳሰበህ
ሁሉንም ነገር ለመረዳት ካለመሞከር ጀምር🙌
👌4
«ዛሬ እኛ የምንጋደልባት ዱንያ፤

ትናንት የነቢዩልሏህ ኣደም
ቅጣት ነበረች 💔
💔10👌2
Ethiopia people be like:

በዱላ ከማመኑ የተነሳ አንድ ፀባየ ሰናይ ሰው ሲያጋጥመው ምን ይላል ..?!!
"  ይሄማ ተቀጥቅጦ ነው ያደገው በደንብ ያስታውቃል..!! 😑😒
😁8
.
የተሰበረች ልብ፣
የታመመች ነፍስ፣
የዛለች አካል፣
ሰብር ያጣ ሁሉ...
ካንተ ውጪ ማን ጠጋኝ አላቸው?
.
الله❤️‍🩹
💔10