ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
Mom says :

.
አላህ እንድትወድቂ በሚፈልጉ
ሰዎች ፊት ከፍ ያርግሽ❤️‍🩹
🥰10🔥1
My mood now:
.
.
አሳልፎ ለማይሰጠኝ አላህ
ሁሉንም አሳልፌ ሰጥቼዋለው❤️‍🩹
🥰7🍓3
🌿 አንተ ሰው !!! እንቅልፍህ ጣፋጭ ቢሆንም ፣ ከፈጣሪህ ጋር የምታደርገው ቀጠሮ የበለጠ ጣፋጭ ነው ።

'አሰላቱ ኸይሩም ሚነን-ነዉም' (ሰላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች) ተነስ !!!
🥰10
My mood level now:

«በእኔ እይታ ለራሴ ታላቅ ነኝ፤ ምክንያቱም ትግሎቼን፣ መከራዬን እና መሰቃየቴን የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ። እንዲሁም ሊያሸንፉኝ ቀርበው ያልተሸነፍኩላቸውን እያንዳንዱን ቅጽበት የማውቅ ብቸኛ ምስክር እኔ ነኝ!።»


     ፦The Gambler-ዶስቶይቭስኪ

   
💯7🔥1
መዝግየት መልካምነቱ በግልጽ ባይታይም ሀኪሙ ጌታ ከወደደው መልካም ነው ቢዘገይም የማይሆን ቢመስልም ይሆናል

በርግጥም ጌታችን ቃሉን አያጥፍም🥹🥹❤️‍🩹
🥰9
.
አላህዬ ይሄም ያልፍ ይሆን ??😢
💔8
ብርጭቆ በጠብታ አይሞላም፤ የሰው ልጅ በአንድ ንግግር አይቆጣም፤ ሁሉም የጥርቅም ውጤት ነው

Mahmud Darwish
💯8🔥1👏1
ሰይዲ ጀላሉዲን ሩሚ ስለ ፍቅር እንዲህ ይላሉ

"الوداع لا يقع إلا لمن يعشق بعينيه، أما ذاك الذي يحب بروحه وقلبه فلا ثمة انفصال أبداً."
መለያየት የሚኖረው በአይኖቻቸው ለሚዋደዱት ብቻ ነው። በነፍሱና በልቡ ለሚወድ ሰው ግን መለያየት የሚባል ነገር የለም!
🤎🥀
🔥4🥰3🎉1
.
ድሮ ድሮ ሰው እንዴት ሱጁድ ላይ ይሄን
ያህል ይቆያል እያልኩ ይገርመኝ ነበር

ተራዬ ደርሶ እስከሚገባኝ
ድረስ❤️‍🩹
❤‍🔥8
አንዳንዴ... ከዚህ ከማህበራዊ ሚዲያ ሁካታ ጥቅልል ብለህ መጥፋት፣ አካውንትህን አጥፍተህ ለነፍስህ ሰላም መስጠት እጅግ ያሰኝሃል። ዘመኑ መልካምነት የከበደበት፣ ጥሩነት እንደ ሞኝነት የሚቆጠርበት ወቅት ሆኗልና ላልተወሰነ ጊዜ መሸሽ ይቀላል።
🌿 " ፀሐይ ወጥታ በጠለቀች ቁጥር ያንተም ቁጥር እየጎደለ ይሄዳል !!! ከርሷ ጋር ክፋይህ አብሮ ይጠልቃል !!! "

             🌹 ሐሰነል በስሪ ረሂመሁሏህ

صبخ الخير
🔥4
ልክ ሁሉም ነገር እንዳለዉ ሰዉ ደስተኛ ሁን አላህ የፃፈልህ ነገሮች ከምትመኛቸዉ ነገሮች ሁሉ የበለጡና በእዝነት የተሞሉ ናቸዉ።
🔥6🥰3
.
እውነተኛ ታማኝነት ምን እንደሆነ
ታውቃላችሁ?

አሊ (ረ.ዐ) የፋጢማን መቃብር
እቅፍ አድርገው

“አንቺ ሞትሽ እኔ በመተንፈሴ
ይቅርታ አድርጊልኝ”ብለው አለቀሱ💔
🥰9
በልባቹህ ውስጥ የምትዘሩትን ሰው በደንብ ምረጡ..!
ፍሬን መምረጥ ዛፍን ከመቁረጥ በጣም ቀላል ነው..🖤
👌9🔥3💯3❤‍🔥1
👐ልክን ማወቅ ድክመት አይደለም፤ በእምነት የተጠቀለለ ጥንካሬ ነው። ሁለቱም ፆታዎች የአላህን ወሰኖች ሲያከብሩ ሰላም ያገኛሉ እንጂ ትርምስ አያተርፉም።❤️

صباح الخير
💯5🔥2👏2
አንድ ሷሊህ ተጠየቀ፦

እስኪ #የጀነትን ፀጋ ግለፅልን አሉት⁉️
ጀነት ውስጥ #ነብዩ_ሙሀመድ ﷺ አሉ አላቸው።
💔5🔥3
ደስታህ ግን ጠፍቶ ሊቀር የሚችል ነገር አይደለም- ጊዜያዊ በሆነ ከፈን ሊጋረድ ብቻ ነው የሚችለው።

✔️እናም በህይወት እስካለህ ድረስ ያንን ከፈን ልትገልጠው እድሉ አለህ።ያለምንም መሸማቀቅ እና ፍርሃት የሰማዩን መንበር በሙሉ አይንህ ማየት እስከቻልክ ድረስ- ውስጥህ ሙሉ በሙሉ ንፁህ እስከሆነ ድረስ እመነኝ ፒተር - እዚህ ሁሉ ችግርም ውስጥ ሆነህ ደስታን ማግኘት ትችላለህ።

~አና ፍራንክ
❤‍🔥5🔥1
📜ኢብኑል ቀይም 📿 እንዲህ ብለዋል፡-

“በጉልበቱና በወጣትነቱ ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህን የሚያስታውስ ሰው ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህ በእርጅናውና በድካሙ ጊዜ ያስባወል።”
🔥7🍓4
መጀመርያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር ለማን ምን መሆን እንዳለብህ ትገነዘባለህ።
🤎🥀
❤‍🔥8👏1
💜 ደጋጎችን በመልካም ሰራዎቻቸው
መወዳደር ካልቻልክ ሐጢያተኞችን
በኢስቲግፋር ተወዳደራቸው ።

ደና ደሩልኝ......
👌8❤‍🔥1🍓1
የአላህ ጸጋ ጎብኝቶን ሶለዋት ዐለነቢይ [ﷺ] ተፈቀደልን [ተደነገገልን] እንጂ በምን ፊታችን ባለውለታችን ዘንድ እንቆም ነበር?!….

اللهم صلّ وسلم على حبيبنا وقدوتنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
🍓4🔥2