ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
“በቴሌቪዥን ከማየው በላይ በውስጤ ብዙ ጦርነት አለ። በዚህ ጦርነት ውስጥ ቁስለኛው እኔ ነኝ። የተጎዳውን የማክመው እኔ ነኝ። የሚያሳዝነው ነገር ቦንቡንም ያፈነዳውት እኔ መሆኔ ነው!”

     
💔10
ከገባኝ 2

አንድ አንድ ሰዎች ጉድፍህን የሚያነሱልህ ሸክምህን ለማቅለል አስበው አይደለም.... ጉድፍ እንዳለብህ ለማስታወስ እንጂ....እጅህን ሲይዙህም የምርም ሊደግፉህ ፈልገው ሳይሆን እጃቸው መስራት አለመስራቱን ሊሞክሩብህ ነው....

ለቅፅበት ከያዙህ በኃላ ለአፍታ እንኳን ሳያስቡ ይለቁሀል....ገደል አፋፍ ላይ ብትሆን እንኳን ግድ አይሰጣቸውም....ሸክሜን አራገፉልኝ ብለህ ሳትጨርስ ቦታ ቀይረው መልሰው ያሸክሙሀል...ከማጅራትህ አውርደው በእጅህ ይሰጡሀል....በቃ ማድረግ የሚችሉት ይሄንን ብቻ ነው"...
💔5
ሃገሪቱዋ ውስጥ

ኑሮ ነዳጅ ትራንስፖርት ሁሉ ነገር ጨምሮ..

ጠቅላይ ሚንስተሩ የገጠር ኮሪደር ልማት ጉብኝት ወደ ሃረር 🏃‍♂️
😁6
በጨለመዉ ለሊት ዉስጥ ብርሃንን ለሚፈጥረዉ ጌታህ ጉዳይህን በሙሉ አስረክብ

ያንተ ድካም ለአላህ ስዉር እቅድ ነዉ።🙌
🥰3🔥2
በዱኣችሁ መተማመን ስጀምሩ ተአምራቶቹን ታያላቹ
ዱኣችሁን እመኑት ይሳካል ብላችሁ አስቡት
እናንተ ዱኣ ማድረጋችሁን አታቁሙ እንጂ ካሻዉ ተራራን ለናንተ ሲል ያንቀሳቅሰዎል

ትንሽ ነገር አትለምኑት ትልቁስ ለማንነዉ
አላህ እኮ ነዉ ተጠያቂዉ ስለምን ትጠራጠራላቹ
የታክሲ ሹፌር ታምኖ አይደል በታክሲ መድረሳችንን የምናስበዉ
ታድያ አላህ ጋር የተዉነዉን ነገር ለምን ማመን ከበደን ?

በሱ ስራ መጠራጠር ስታቆም
ያላንኳኳኸዉን ሲከፍትልህ ታየዎለህ🙌
🔥5
Someone said:

Habibi❤️
there is no running away from me

Laylatul qadr is almost here😁
😁4
እንደሀሳብ ግን የመጨረሻዉ የረማዷን ጁመኣ ብለን እራሳችንን ባናሳምነዉስ
የዚህ አመት ረመዷንን ማለቅ በመጨረሻ ባንሰይመዉስ
ገና የመጀመርያዉ እንደሆነ ብናስብስ

ዱኣ ያደረግንለት ህይወትስ?
የሀጃዎቻችን መሳካት ብስራት ዜናስ?


እኔ ገና ከልጅ ልጅ ልጆቼ ጋር ለመፆም ነይቻለዉ
የመጨረሻዉ የረመዷን ጁመኣዬ ገና ነዉ 😕(ኢንሻኣላህ)
👏4💯1
በረመዷን ይሁንበት

እናትና አባቶቻችን በልጅ የመደሰት እጣው ይድረሳቸው
እኛ ልጆቹም እናትና አባቶቻችንን የማስደሰት እጣው ይድረሰን🥹

ዱንያ ላይ የሌሉትም እጣቸው ጀነት ይሁን



አላህዋ.......
🙏7👏1
ለፈገግታ

በአንድ ወቅት መለስ ዜናዊ ለጉብኝት ወደ Belgium ሄዶ እዚያ ባደረገው ስብሰባ ከተጋበዙት ኢትዮጵያዊያን መካከል አንዷ ሃሳብ ለመስጠት ተነሳች፡፡

ወጣቷ፦ “የርስዎ መንግሥት በጣም አስጠሊታ ነው። ስርዓታችሁ አስጠሊታ፣ አካሄዳችሁ አስጠሊታ፣ ባለስልጣኖቻችሁ አስጠሊታ፣ ሁለመናችሁ አስጠሊታ ነው”።

መለስ_ዜናዊ፦ “ጥሩ ነው:። አስጠሊታ ልንሆን እንችላለን። አሁን እዚህ የመጣነው ግን ለቁንጅና ውድድር አይደለም”
😁4
ይቺ የምንሰግዳት ሰላት ባትኖርና ትንሽ የቀልብ እረፍት ባትሰጠን ኖሮ… የዱንያ ውጣውረድ፣ አልላቀቅ ያሉ ኃጥያቶቻችንና ጭንቀት አሳብደው ይገሉን ነበር።
💔3
❤‍🔥1
ረመዷን ሲገባም ሲወጣም የምታፈጥሪዉ ጀለስ ቀዷሽ በአንድ ቀን ጨምሯል😁

ኢዳችን ጁመኣ ነዎ
😁3
ላለመጥፋት ብሞክርም ማንከሴ አልቀረም 😕
ብቻ በትግስት ለጠበቃቹኝ ጠብቃችሁ የማታጡትን ጀባ ይበላችዉ🫶
❤‍🔥4
Tbh አሁን ላይ ከሚያሳስበኝ ነገር አንዱ አላህ አይበለዉና ብንጠፋ እንኳን በNational Id photo ተፈልገን አንገኝም😭
😁6
.
ወረቀት ቢሆን አቃጥለዋለሁ
ብርጭቆ ቢሆን እሰብረዋለሁ
ግድግዳ ቢሆን አፈርሰዋለሁ

ግን ልቤ ነው ይላል...💔 ዳርዊሽ
💔11
ሲደጋገም ጊዜ ኒእማዉን ማስታወስ ተሳነን እንጂ
ተኝተን መነሳታችን በራሱ
ሱጁድ ባስወረደን ነበር❤️‍🩹

صباح النور
🙏12🥰3
ስለ ኑሮ ውድነት እያወሩ ከመሀል አንዱ

ያረብ ፀጉር እንደነበረኝ ለልጆቼ ከመናገር አንተው ጠብቀኝ ከመመለጤ በፊት ዘውጀኝ
ብሎ ዱዓ ሲያደርግ 😓

አይ የላጤ መከራ
😁6🤣1
ጌትዬዋ   🥹

ማለቂያ በሌለው ሙዕጂዛህ
ህመማችንን ወደር በማይገኝለት
ደስታ ቀይርልን ያረብ 🤲
🥰13
መሸሽ የለመደ እግር እና መተዉ የለመደ ልብ ሲጣመሩ አቅጣጫ በሌለዉ መንገድ ላይ እንኳን ቢሆን እርምጃቸዉ የተለያየ ነዉ

ምን ለማለት ነዉ
እግረመንገዳቸዉን ወደ ሂወታችዉ የሚራመዱ ሰዎችን በጠባቡ መንገዳቹን ዘርጉላቸዉ
ወደ ጓዳችዉ አታስጠግዎቸዉ
እንዳመጣጣቸዉ ሸኟቸዉ

አደራ ልባችሁን!!!
👏4
Someone said:

ወዳጅ ስትቀንስ ጠላት መረጃ ያጣል🙌
👌4😎3
የሆነ ቀን ይመጣል: አንድ የማይቀር ቀን አለ

👇🏾

የሆነ ቀን የእናትህ የስልክ ጥሪ ናፍቆት ብቻ ይሆናል
.
"ምን አለበት ብዙ ጊዜ አብሬያት አሳልፌ በነበረ!" የምትልበት ቀን ይመጣል
.
ቀልዷ ቀርቶ ቁጣዋ የሚናፍቅህ ቀን ይመጣል
.
ትኩስ ቡናዋን እና እንጀራ በሚጥሚጣዋ ከብርንዶ እና ጠጅ በልጦ የሚናፍቅህ ቀን ይመጣል
.
ድምጿ ሁሉ ከአእምሮህ ትውስታ ጠፍቶ ይናፍቅሃል

👇🏾

በል ለእናትህ ደውልላት አሁን: ከቻልክ ሄደህ ዘይራት
.
በህይወት ከሌለች ደግሞ እረፍት ተመኝላት እና በርታ !!

መልካም ምሽት!!

❤️🙌🏼
😢5