ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَأنْزِلْهُ المَقْعَدَ المُقَرَّبَ مِنْكَ يَوْمَ القِيَامَةِ ، اللَّهُمَّ آتِ مُحَمَّدًا الوَسِيلَةَ وَالفَضِيلَةَ وَابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَةَ مُحَمَّدٍ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى».

﴿إِن اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.
🥰7
ኢማም ሱፍያን ሰውሪይ [ረሒመሁላህ] ምከረኝ የሚል ሰው ገጠማቸውና እንዲህ አሉ: ‐
«በውስጧ የምትኖረውን ያህል ለዱንያ ሥራ፤
በውስጧ የምትዘወትረውን ያህል ለአኺራ ሥራ።»
:
ጊዜው እያለፈ ነው። ነገ የሌለበት ዛሬ ላይ ደርሰናል። አሁንም ነገን የሚጠብቁ ሞኞች ናቸው። ቀድሞውኑ የማያልቅ ነገ አልነበረምና ዛሬ ደግሞ ነገ የለም!
እና ነገን የማያውቁ የደረሱበት ባንደርስ እንኳን ነጋቸው እንዳለቀባቸው "ሰርገኛ መጣዎች" አንሰነዳዳም ወይ?!
🔥5
اسلام اليكوم ورحمة الله وبركاته
ዱንያ በርትታብን መጥፍታችን ይታወቃል
ለካ ዱንያ ማድከሟን አትተዉም
ለማሸነፍ ስጣጣር መንገድ ቀየሰች እናማ ከነ ድካሟ ስንገዳገድ ተመልሼ መጣዉ

ሰላም ናቹ🙂
❤‍🔥4
Some one said

💔 ቸልተኝነት እንኳን ሰው ላይ
ህይወት የሌለው ነገር ላይ ሲሆን ራሱ
ይገድለዋል ።

       
👌10
አልሃምዱሊላህ !!

እንኳንም የጠየቅኩህን ሁሉ አልስጠኸኝ ❤️‍🩹
❤‍🔥6💔2
አንድ ቀን በሕይወታችን ሲጨመር ለሞት አንድ
ርምጃ እየቀረብን መሆኑን አንርሳ
መልካም ማብዛት ቢከብደንም ከመጥፎ
ነገራቶች በመራቅ ከሞት ቡሃላ ላለው ሀያት ስንቅ እንሰንቅ 🙌


صباح الخير 🫶
🥰4🔥3
Some one said:

ፂም የወንዶች makeup ነው 🥲
😁7💯6👌1💋1
ጨረቃ ታይታለች.....🔥
🥰12👏1
ምንም ቃል አላፅናና ባለን ሰዐት ረመዳን መምጣቱስ🤌
❤‍🔥3🥰2💯1
የፀሀይ መውጣት ለቀኑ ንጋት ሲሆን
#የረመዳን መምጣት
ለሩሀችን ብርሀን ነው

صباح النور ❤️
❤‍🔥7🥰3🌚2
Juma+Remdan 🫠
❤‍🔥5🥰4
ለፈገግታ

የቻናላችንን ፖስቶች ወደዉ ላይክ በሚያደርጉ ሜምበሮች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!😁
🥰9😁1
ውጤት ስላላየህ ብቻ ዱዓ ማድረግህን አታቋርጥ፡፡ አላህ
በልባችሁ ውስጥ ያለውን ሹክሹክታ፣ እንባ፣ ምኞት ሁሉ
ይሰማል፡፡ ጊዜው ሲደርስም በምስጋና በሱጁድ
እንድትወድቅ የሚያደርግ ነገር ይሰጥሃል፡፡
❤‍🔥7🥰1
ከቤተሰብ ርቀዉ ግቢ ሆነዉ ለሚፆሙ የአላህ ባሪያዎች,, የአላህ በረከትና እዝነት ይስፈን!😊
🥰6💔1
.
ጌታዬ....🤲🏻

ከውድቀት የሚያበረታኝን
ከሽንፈት የሚከልለኝን
ከድክመት የሚከለክለኝን ሰው ስጠኝ ከአንተ በታች ተስፋዬን የምጥልበት እና አደራው የምሆንለትን ሰው::በመኖሩ ብቻ የሚያበረታኝን የድዐዬ ምላሽ የሆነን የሁል ጊዜም አንተን አመላካች የሆነ.....

ከአንተ የሆነን ሰው ለግሰኝ አምላኬ🤲🏻
❤‍🔥6
After remdan my Dua be like:

እቃውን እኔ አጥበዋለው አንቺ ቁጭ በይልኝ ሚለውን 😩😁
😁11
🥀🥀الستغفر الله🥀🥀
👏3
በሚቀጥለው ረመዳን እያንዳንዳችን በዚህ ረመዳን ያደረግነውን ዱዓ  እንኖራለን።
ኢንሻአላህ
🥰8❤‍🔥2
ጌታዬ ሆይ ረሃብን ብቻ ከሚያተርፉ አታድርገን🤲

رُبَّ صَائِمٍ لَيْسَ لَهُ مِنْ صِيَامِهِ إِلاَّ الْجُوعُ.
‟ከሰዎች መካከል ጾመኞች አሉ፣ ከጾማቸውም ረሃብን እንጂ ሌላን ነገር አያተርፉም።
💔7
.
ማፍጠሩንስ አፈጠርን አልሀምዱሊላህ
ዕቃውን ማን ይጠብ😭
😭8
ረመዷን + መድረሳ🤌 😩🥹
❤‍🔥3🥰1