ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ከእነዚህ ውስጥ መካኒኩ የትኛው እንደሆነ ለይቼ ለማወቅ እቸገራለሁ!። ነገር ግን የዚህ መኪና ባለቤት ሴት እንደሆነች ጠንቅቄ አውቃለሁ..🙌🏻😀


الريجل 🥲
😁9
በቁርኣን ውስጥ most comfortable የሆነ ቃል ፡-
إِن يَنصُرْكُمُ اللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمْ ۖ
አላህ ቢረዳችሁ ለእናንተ አሸናፊ የለም፡፡

صباح الخير 🫶
🥰3❤‍🔥2
ሲጀመር በለሊት ተነስቶ Sport መስራት አያስፈልግም አፈር ለሚበላው አካል😪
😁5
አላህ ለባርያዉ መልካምን በሻለት ጊዜ
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!

صلوات الله عليه وسلم

ዛሬ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ 😊
🥰9
ቁንጅናን የት ታገኛታለህ? ብለው ጠየቁት

እሱም፦ "ለአላህ ክብር ተናንሳ ዝቅ
           ባለች ፊት"ብሎ መለሰላቸው❤️
🥰9❤‍🔥3🔥1
اسلام اليكوم ورحمة الله وبركاته



صباح الخير ❤️
🥰1
ስቀንም አልቅሰንም
ወድቀንም ተነስተንም ለደረስንበት ዛሬ

الحمد الله❤️‍🩹
❤‍🔥7💯3
ካማችሁን በኋላ ዱአ አድርጉልን ልክ እንደናንተ perfect እንድንሆን🙂
😁8👌4
.
አላህዬ አድርሰከኝ ለዱዐዎቼ
ሁሉ መልስ የማገኝበት ረመዳን
አርግልኝ❤️‍🩹
🙏5❤‍🔥2
አረቦች ሚስትን ''حنة'' ተናፋቂ
ብለው ይጠሯት ነበር

ኢብኑ አልቀይም رحمه الله:

"ሀናህ ተብላ የተሰየመችበት
ምክንያቱ ሰበቡ ወንድ ልጅ
የትም ቢሆን ስለምትናፍቀው
ነው ይላሉ። "😊

صباح الورد
🥰5🤩1
ማቀፍ ማለት እኮ...🫂
አደም ሀዋን ወደ ደረቱ ለመመለስ የሚያደርገው ሙከራ ነው🥹🤌



እሁድ ነዉ ለካ 🥲
❤‍🔥3🥰3😁1💯1
በሠርጋቸው ምሽት ... ሙሽራው አለቀሰ

- ምንድነው ሚያስለቅስ  አለቸው

-እሱም _አደራሹ በቆነጃጂቶች የተሞላ ነው እኔ ግን ቸኮልኩ አላት 🤧😂
😁10🥰1😭1
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ካማችሁን በኋላ ዱአ አድርጉልን ልክ እንደናንተ perfect እንድንሆን🙂»
يخوّفونك من الزواج💍
ولا أحد يخوّفك من الفَحْشَاء

ከትዳር ብዙዎች ያስፈራሩሃል ነገር ግን ከመጥፎ ነገር (ከዝሙት) ማንንም አያስፈራራህም ።

تزوج، فإن الّذي كان يرزقها في بيت أبيها سيرزقها ويرزقك في بيتك..

አግባ ያ በአባቷ ቤት ሆና የሚረዝቃት ጌታ እሷንም አንተንም በቤትህ ውስጥም ሲሳይን  ይለግሳችኋል ።


አረ አግቡ😭
🔥5🥰3🫡3
.
የረሱልን አደራ ጠብቆ እና
የሴትን ፊትና ፈርቶ ራሱን ከነፍስያው
ጥሪ የሸሸገ ወጣት አላህ ይዘንለት::

❤‍🔥7🥰4
Some one said
.
.
በሰው ስኬት እየተደሰተ ተራውን
እንደሚጠብቅ ሰው ንፁህ የለም🤌
❤‍🔥8🔥4
يقول الشافعي رحمه الله اذا كنت في الطريق إلى الله فاركض فإذا صعب عليك فهرول واذا تعبت فامش فإن لم تستطيع فسر ولو حبوا ولكن إياك والرجوع
ወደ አላህ በሚወስደው መንገድ ላይ ከሆንክ ሩጥ ካልቻልክ ፈጠን ብለህ ሂድ(ሶምሶማ) ያ ካደከመህ ደግሞ ተራመድ  ያንን ማድረግ ካልቻልክ እየዳክም ቢሆን ሂድ ነገር ግን ወደ ኋላ እንዳትመለስ

Good night fam❤️
🥰2🔥1
ብዙዎች ቀናቸው አብቅቶ ተኝተው ሳይነሱ አድረዋል
ለኛ ግን ድጋሚ ተጨማሪ ቀን ተሰቶናል .....

አልሃምዱሊላህ 💐

صباح النور
🥰4
أللهم مَا أصْبَحَ بِي مِنْ نِعْمَةٍ، أوْ بِأحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ، فَمِنْكَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، فَلَكَ الحَمْدُ وَ لَكَ الشُّكْرُ.
🥰2
.
ይህውልሽ አንዳንዴ…🙂

ከሰዎች ጋር ሆነሽ ብቻኝነት ያንገላታሻል…በሰው ተከበሽ ጭር ይልብሻል…ማውራት ፈልገሽ እንዴት እንደሚወራ ይጠፋብሻል…አፍሽ ይቆላለፋል… ይህውልሽ አንዳንዴ…የጠላሺው ሰው ይናፍቅሻል…መናፍቅ እማትሺውን ሰው ናፍቆቱ ይፃናብሻል…

ይህውልሽ አንዳንዴ…የሞቀ አልጋ ውስጥ ሆነሽ ይበርድሻል…በውድቅት ለሊት መሄድ ያሰኝሻል…ብቻ ይህውልሽ አንዳንዴ ሁሉም ግራ
ይሆናል… ❤️‍🩹

ብቻሽን አይደለሽም🫂
❤‍🔥5🥰3
ተጠራቅሞ መኪና or ቤት የማይገዛ ገንዘብ በምግብ የጨረሰ ከሰረ ይባላል ወይይይ 🙂
😁3💔2