ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
﴿لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ﴾.
🥰8
ፀሐይን ቀጥ ብሎ ማየት የተሳነው አይናችን የሆነ ቀን አላህ ፈቅዶ አሽረፈል ኸልቅን በስስት ይመለከታል.... አይን እሳቸውን በማየት ሲረጋ ልብ በሃሴት እንደ ቡራቅ ይፈነድቃል 🤌

اللهم صل وسلم على نبينا وحببينا وشفعنا محمد ﷺ🤎
❤‍🔥4🔥1
መጠበቅ ከአላህ

ከሰዉማ አለማምዶ ይተዉሃል
ሁሌ ስጠይቀዉ ይንቅሃል
በአንቀልባ ሳለህ የሰጡህን
መሄድ ስጀምር ይነጡቁሃል
ገድበዉ ያጥሩሃል 😫

መጠበቅ ከአላህ ነዉ
ሲሰጥህ አይሰስትም
ጉድለትህን አይመለከትም
ስጠይቀዉ ይደሰታል

ብቻ መጠበቅ ከሱ ሲሆን ደስ ይላል🫶
🥰9🔥2
እኔ ብቻ ነኝ ግን እሁድ እሁድ ላጤዎች የሚያሳስቡኝ🥲
😁9
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «እኔ ብቻ ነኝ ግን እሁድ እሁድ ላጤዎች የሚያሳስቡኝ🥲»
.
ስታዝን ግድ ያልሰጠው ሰው
መሳቅ ስትጀምር መጨነቅ
ይጀምራል::
🔥8
ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ

አንዲት ሴት የሆነን መልካም ሰው ከወደደችው፡ አከሌ ሆይ ለአላህ ስል ወድጄሃለውና ከአባቴ ዘንድ ሂደህ (ብታጨኝ) ? ብላ ብትጠይቀው ችግር የለውም ፡፡

ምንጭ፡- ሸርሁ ኪታቡ ኒካህ (ከሶሒሁል ቡኻሪ) 9-80

አትፍዘዙ ሴቶች (ለምን ሁሌ ወንዶች)🙂
😁5👏2
....
ወጣቱ እንደ ልማዱ ጠቢቡ ጋ ሄደና
<< አንቱ ሰው አላህን አጥብቀው ምን ይጠይቁታል?>>
<<በረካ ነዋ የኔ ልጅ!>>
<<ለምን በረካን አጥብቀው ጠየቁ?>>
<<የኔ ልጅ በረካ ረቂቅ ነው። አላህ በረካ ያልሰጣቸው አይብቃቁም። ገንዘብ ከማጣት በላይ በረካ ማጣት ስቃይ ነው። ለጊዜም በረካ አለው፡ ለመልካም ስራም በረካ አለው። ልጄ እንደሚያገኙት የሚኖሩት እንጂ አላህ በረካ የሰጣቸው አይስገበገቡም። ተምሳሌታችን የሆኑት እኒያ ባለ ታላቅ ጠባይ ሁሉ ነገራቸው በረካ እንደነበር ልብ በል! ይሄው እኔም እስካሁን በበረካው አለሁ።>>
<<አንቱ ሰው እወዶታለሁ>>
<<ውዴታህን በረካ ያድርግልህ>>

አሚን ለበረካ🙌


አላህዬ ሁሉ ነገራችንን በረካ ያድርግልን🫶
🔥6❤‍🔥2
🙌"سلاما على من يعرفون معنى الحب ولا يملكون حبيبا"
🥰7
"ዱዓው ተቀባይ የሆነን ሰው ታውቃለህ"ብለው ጠየቁት:: አላውቅም ነገርግን "ዱዓን የሚቀበል ጌታ አውቃለሁ " አላቸው❤️‍🔥
❤‍🔥6🥰6
Someone said:
.....
ነብዩሏህ የእቁብ ልጃቸው ዩሱፍን እንደጠበቁት ጠብቅሀለው🤌🥹

.....❤️
🥰4😍4❤‍🔥3👏1
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «"ዱዓው ተቀባይ የሆነን ሰው ታውቃለህ"ብለው ጠየቁት:: አላውቅም ነገርግን "ዱዓን የሚቀበል ጌታ አውቃለሁ " አላቸው❤️‍🔥»
Audio
🤌
❤‍🔥7🔥3
.
አላህ ከምን አይነት ሙሲባ
እንደሚጠብቃቹ አታውቁምና
የጠዋት ዚክርን ማለት አትዘንጉ።

ሰባሀል ኸይር❤️
❤‍🔥6🤗3🔥1
.
ሁሉም ሰው ስላንተ ለመናገር የሚያስበው መልካም ነገር አለ።

ያ እንዲሆን ግን በቅድሚያ መሞት አለብህ 🥲
👌8👏2
.
ሱጁድ ብቻ እኮ በቂ
አልነበረም ለ አላህ🤍
😢6💯5💔3
.
አላህ ደግፎኝ እንጂ የሚጥልስ
ብዙ ነበር🥹

❤️‍🩹
🥰6🔥1👏1
አሏህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል።በአንተ ለምሽት እንበቃለን በአንተ ህያው ሆነናል  በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ

صباح الخير
❤‍🔥4🥰4
Some one said: ኤሊ ብታዘግም ቤቷን ይዛ ነዉ

ምን ለማለት ነዉ


አማራጭ ካለዉ ሰዉ እኩል አትራመድ እነሱ የያዙትን ይዘዉ ነው🙌
1🔥5💯3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «Some one said: ኤሊ ብታዘግም ቤቷን ይዛ ነዉ ምን ለማለት ነዉ አማራጭ ካለዉ ሰዉ እኩል አትራመድ እነሱ የያዙትን ይዘዉ ነው🙌»
She said :

በዱዓሽ አትርሺኝ ማልፈልገውን ሰው
አግብተሽ America ሂጂ ተብያለው😭

My reaction
🙄
        <))>     
       _/ \_ 
😁5🤣2