ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
ጥሩ አሟሟት ካማራችሁ ከመልካም ሰው ጋር ኑሩ ከመልካም ሰው ጋርም ዋሉም እደሩም🤍

“ረሱል📿"
🔥6❤‍🔥3
اللّهُـمَّ بِكَ أَصْـبَحْنا وَبِكَ أَمْسَـينا ، وَبِكَ نَحْـيا وَبِكَ نَمُـوتُ وَإِلَـيْكَ النُّـشُور
❤‍🔥6
ምንድነው እቅድህ ስትባል አላህን እየጠበቅኩ ነው ከማለት በላይ እረፍት የሚሰጥ ምላሽ የለም


رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌۭ❤️
❤‍🔥6💯3
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَمسيتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.

من قله‍ا أعتقه الله من النار
ሀጃ ያለባችሁ ጭንቀት የበዛባችሁ
   ሰለዋት 🫀አብዙ🤌

اللهم صل على محمد
🔥5❤‍🔥3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ሀጃ ያለባችሁ ጭንቀት የበዛባችሁ    ሰለዋት 🫀አብዙ🤌 اللهم صل على محمد»
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَصْبَـحْتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.

من قله‍ا أعتقه الله من النار
እምባን የፈጠረዉ ስለ ህመምሽ በደንብ ያዉቃል
ታጋሾችን የሚያልቀዉ
የመታገስ ርቀቱ ስለከበደ ነዉ
የማየትን ጥፍጥና ያጣጣመሽ
እሱ ከስር መሰረቱ ስለሚያይሽ ነዉ
የመስማትን ልቅና ያጎናፀፈሽ
የዉስጥሽን ጩኸት ስለሚሰማ ነዉ


አንቺ ከክፍሌ በር አያልፍም ብለሽ ያነባሻት እምባ
ሰባቱን ሰማያት ያንኳኳልሻል


በርቺልኝማ🫶
🥰5🔥2
Someone says: ሰዉን ከፈጠርክበት ይልቅ የተሸከምክበት ጥበብ ያስገርመኛል🤌
💯6🔥2
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «Someone says: ሰዉን ከፈጠርክበት ይልቅ የተሸከምክበት ጥበብ ያስገርመኛል🤌»
አላህን ማስታወስ ስጀምር
የከበደህ ይቀልሃል
በሱ ቀድር ማመን ስጀምር
ሀዘን ኢምንት ሆኖ ይታይሃል
ምንም ሳይኖርህ ትደሰታለህ
እየጐደልብህ ታመሰግናለህ
ልክ ወደሱ ስትቀርብ
የተፈተነከዉ በወደደህ ልክ መሆኑ ይገባሃል
ለፈተናዎቹ ትጓጓለህ

አላህን ብቻ ቅረበዉ
በሱም ተብቃቃ🙌
🔥5❤‍🔥2
أصبحنا، وأصبح الملكُ لله 🤍
اللهم أعطنا خير هذا اليوم وخير ما فيه 🌸
🥰5
Someone said:
ምሽት ጥሩ ጎደኛ ነዉ ግን ጥያቄ ያበዛል
😕
🔥8🤝4
🌸አስታውስ ሪዝቅህን ማንም
እንደማይወስድብህ ሁሉ
ዒባዳህንም ማንም አይሠራልህም!🥀
💯5👏3
ችግርን መወጣት የሚቻለው ራስን በማጨናነቅና ተስፋ በመቁረጥ ሳይሆን ቻይና ትጉህ በመሆን እንዲሁም ነገሮችን አመዛዝኖ መፍትሄ በመፈለግና ውሳኔ ላይ በመድረስ ነው::🍒
🥰7
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَصْبَـحْتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.

من قله‍ا أعتقه الله من النار
"አሏህ ያልታመፀበት ቀን ሁሉ ዒድ ነው"

ሐሰነል በስሪ📚
❤‍🔥9🔥1
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «እምባን የፈጠረዉ ስለ ህመምሽ በደንብ ያዉቃል ታጋሾችን የሚያልቀዉ የመታገስ ርቀቱ ስለከበደ ነዉ የማየትን ጥፍጥና ያጣጣመሽ እሱ ከስር መሰረቱ ስለሚያይሽ ነዉ የመስማትን ልቅና ያጎናፀፈሽ የዉስጥሽን ጩኸት ስለሚሰማ ነዉ አንቺ ከክፍሌ በር አያልፍም ብለሽ ያነባሻት እምባ ሰባቱን ሰማያት ያንኳኳልሻል በርቺልኝማ🫶»
 
ያ በድብቅ በትራስ ተከልለን ስላነበዉ እምባ በግልፅ በሚያዉቀዉ ኸሊቅ

ያ በርግጥም ከችግር በሗላ ምቾት አለ ብሎ ባበሰረን ጀሊል
 

እንዴት ተስፋ ይቆረጣል☹️¿
😢7
የምናገኛቸው ሰዎች ሁሉ በህይወታችን ውስጥ እንዲቆዩ
የታሰቡ አይደሉም፤ አንዳንዶች ሊያስተምሩን የተላኩ ናቸው።

              ❤️‍🩹
👌6🔥3
የፍቅር ታሪክን አላውቅም ከመሀርተኛው ጌታ
እና ከተውበተኛው ባሪያ ታሪክ የበለጠ...❤️‍🩹
🥰10❤‍🔥2