ሷሊሆችን ሷሊህ ያስባላቸዉ... ወንጀል አለመስራታቸዉ ሳይሆን
ወንጀል ሰርተዉ ተዉበት ማድረጋቸዉ ወደ አላህ መመለሳቸዉ ነዉ።✨
نقل
ወንጀል ሰርተዉ ተዉበት ማድረጋቸዉ ወደ አላህ መመለሳቸዉ ነዉ።✨
👏4❤🔥2💯1
✍
የዓዚዝ ሚስት በዝናዋ ዩሱፍን ማግኘት አልቻለችም;
የሽማግሌው ልጅ ግን በሓያእዋ ሙሳን ማግኘት ችላለች🤌።
ለዛሬ ሴቶች ይህንን ማን ይንገራቸው??
የዓዚዝ ሚስት በዝናዋ ዩሱፍን ማግኘት አልቻለችም;
የሽማግሌው ልጅ ግን በሓያእዋ ሙሳን ማግኘት ችላለች🤌።
ለዛሬ ሴቶች ይህንን ማን ይንገራቸው??
👏5
መቻል ነው መሰለኝ ከወዳጅ ጋ የሚያዘልቀው
ማለፍ ነው መሰለኝ እሩቁ ድረስ የሚሸኘው
ማመሰገን ነው መሰለኝ በጎ ነገርን የሚጠራው ።
እንጂ እ'ማ ፦
እንደደከመን ብንተውው። እንደከፋን በቃን ብንል እንዳየን ብንናገር
እኛም የነሱ እነሱም የኛ አይሆኑም ነበር !!
ማለፍ ነው መሰለኝ እሩቁ ድረስ የሚሸኘው
ማመሰገን ነው መሰለኝ በጎ ነገርን የሚጠራው ።
እንጂ እ'ማ ፦
እንደደከመን ብንተውው። እንደከፋን በቃን ብንል እንዳየን ብንናገር
እኛም የነሱ እነሱም የኛ አይሆኑም ነበር !!
👏4🔥1
➣ባንቺ ላይ ተስፋ ቆርጫለሁ የሚል ጌታ የለሽምና ምንም ቢሆን ምን ከጌታሽ አትሽሺ። ከእርሱም እዝነት ተስፋ አትቁረጪ።✍️
❤🔥4🔥1
በድካም ዉስጥ ሆኖ ለነገ መንደፋደፍ ታጥቦ ጭቃ ነዉ
ሁሌ ጠንካራ መሆን አይቻልም
እረፍትም ብርታት ነዉ
በዱንያ ጉዳይ ወገባቹ ሲጎብጥ
በመስገጃቹ ላይ ክንዳቹን አሳርፉ
ሁሌ ጠንካራ መሆን አይቻልም
እረፍትም ብርታት ነዉ
በዱንያ ጉዳይ ወገባቹ ሲጎብጥ
በመስገጃቹ ላይ ክንዳቹን አሳርፉ
የድካም እረፍትን አትሽሹት
መድከም በራሱ ግማሽ ዉጤት ነዉ🤌
🔥5❤🔥2
ካልሆነ ስሁርን በቀዘቀዘ ሽሮ የታይፎይድ ተጠቂ እንዳትሆን
😁8😭2
የትኛው ህመም እንዳስለቀሳቹ አትንገሯቸው ከጠየቋችሁ ግን አላህ የውስጥ አዋቂ ነው በሏቸው 🤌
🔥3❤🔥2
أصبحنا، وأصبح الملكُ لله 🤍
اللهم أعطنا خير هذا اليوم وخير ما فيه 🌸✨
اللهم أعطنا خير هذا اليوم وخير ما فيه 🌸✨
🥰2
ጥሩ አሟሟት ካማራችሁ ከመልካም ሰው ጋር ኑሩ ከመልካም ሰው ጋርም ዋሉም እደሩም🤍
“ረሱል📿"
🔥6❤🔥3
اللّهُـمَّ بِكَ أَصْـبَحْنا وَبِكَ أَمْسَـينا ، وَبِكَ نَحْـيا وَبِكَ نَمُـوتُ وَإِلَـيْكَ النُّـشُور
❤🔥6
ምንድነው እቅድህ ስትባል አላህን እየጠበቅኩ ነው ከማለት በላይ እረፍት የሚሰጥ ምላሽ የለም
رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌۭ❤️
رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌۭ❤️
❤🔥6💯3
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَمسيتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.
من قلها أعتقه الله من النار
من قلها أعتقه الله من النار
اللّهُـمَّ إِنِّـي أَصْبَـحْتُ أُشْـهِدُك ، وَأُشْـهِدُ حَمَلَـةَ عَـرْشِـك ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمـيعَ خَلْـقِك ، أَنَّـكَ أَنْـتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْـتَ وَحْـدَكَ لا شَريكَ لَـك ، وَأَنَّ ُ مُحَمّـداً عَبْـدُكَ وَرَسـولُـك.
من قلها أعتقه الله من النار
من قلها أعتقه الله من النار